ነጠብጣብ...
1.08K subscribers
45 photos
3 videos
9 links
Brick by brick rebuild yourself!
Download Telegram
Credit to the rightful owners👏
🤝6💯3
ምንስ ቢረሳ ሌሎችን ለማስደሰት ብለው በኛ ስሜት ላይ የተረማመዱብንን ሰዎች እንረሳለን?! Never!
🔥5😱3
ሕይወት ደባሪ ሆና አይደለም ጨላ ነው የሌለን😑
😁121😱1😢1
ለመተግበር ቀላል ሕጎች:

🔹 ለሚደውልላችሁ ደውሉ

🔹 ባላችሁበት ቦታ መጥተው የሚጎበኛችሁን/የሚዘይራችሁን እናንተም ጎብኙት

🔹 ፊት ለነሳችሁ አካል ጀርባችሁን ሰጥታችሁ ግንኙነታችሁን አቋርጡ

t.me/Netebtab99
🤝9👍1
ውድቀታችንን የሚያፋጥኑ ነገሮች:

🔶 ሰውን መናቅ

🔶 በገንዘባችን ብቻ መመካት

🔶 ጊዜያችንን ማባከን

🔶 እራስን በሌሎች ዘንድ መቆለል

🔶 የመጣንበትን መንገድ መርሳት

🔶 ሶላትን አለመስገድ

🔶 ሚስኪኖችን መበደል

🔶 በፍቅር ስም የሰዎችን ልብ መስበር

🔶 ወላጆችን መበደል

🔶 ሀራም ነገር ላይ መዘውተር

🔶 አለማንበብ

🔶 ትምህርትን መናቅ

🔶 ከሌሎች ለመማር አለመሞከር

🔶 በሰዎች ስኬት መብገን

🔶 ከሌሎች ሰዎች አድናቆትን መፈለግ

         t.me/Netebtab99
8👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሌም አስቀድመን Hi የምንላቸው ሰዎች ሰላምታውን ያቆምነው ዕለት ከነመፈጠራችን አያስታውሱንም ሁላ። ለናንተ effort ዋጋ ከሚሰጣችሁ ሰው ጋር ሁኑ። Remember: ሁሉም ሰው ሊወዳችሁ አይችልም።

@Netebtab99
😢6👍4
ለሰዎች ወሬ ብለህ ማድረግ የምትፈልገውን ነገር ከማድረግ አትቆጠብ ጥሩም ሰራህ መጥፎም ሰው ስላንተ ማውራቱ አይቀረም ስላንተ ጥሩነት የሚወራው የሞትክ ግዜ ነው እሱም ምሳው ከጣፈጣቸው😑
👍4
ሁሉንም ሰው ማስደሰት አትችልም


➡️ ብትወፍር ሆዳም ነው ትባላለህ

➡️ ክብደት ብትቀንስ ታሞ ነው ይሉሃል

➡️ ፏ ብለህ ብትለብስ ጉረኛ ትባላለህ

➡️ ቀለል አድርገህ ስትለብስ ደሃ ነው ይሉሃል

➡️ ቁምነገረኛ ብትሆን አሰልቺ ሰው ነው ይሉሃል

➡️ ቀልደኛ ስትሆን ያልበሰለ፣ህፃን ተብለህ ትታማለህ

➡️ በራስህ መንገድ መኖር ስትጀምር ሰው የማይወድ ትባላለህ

➡️ ለብቻህ ብትኖር ሲንግል ሆኖ ነው ይሉሃል

➡️ ስኬታማ ስትሆን አጭበርብሮ ነው ብለው ስምህን ያጠለሹታል

➡️ ሕይወትን ለመርታት ስትውተረተር ሰነፍ ትባላለህ

➡️ ለሰዎች መልካም  ስትውል ሞኝ ነው ብለው ያወሩብሃል

➡️ ማስመሰል ስታቆም ዘመድ አይወድም ይሉካል

➡️ Sport ስትሰራ ካዩህ ሴት ለማማለል ነው ይላሉ

➡️ ለሴት ክብር ስትሰጥ ካዩ ሴት አሽኮርማሚ ኮርማ ነው ይላሉ

➡️ ጓደኛህን ስትጋብዝ ካዩ ብሩን ለባዳ በታኝ ትባላለህ

ወዳጄ ሰዎች ምንም ብታደርግላቸው የሚሉት አያጡም። አንተ ብቻ የራስህን ቀለም ይዘህ ተራመድ። በየመንገዱ ዳር የሚያደናቅፉህን ጉቶዎች ባላዬ እለፋቸው። ጮኸው ሲታክታቸው በራሳቸው ድርጊት አፍረው ከስርህ መርመጥመጥ ይጀምራሉ። ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች  ይሄዳሉ🙌

        t.me/Netebtab99
👍71💯1
አልሐምዱ ሊላህ! ሸዕባን አጠናቀናል። ቅዳሜ ረመዷን 1 ነው። ምሽቱን ተራዊሕ እንጀምራለን።
This media is not supported in the widget
VIEW IN TELEGRAM
👍2🥰2
በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ ስትመጣላቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ። አንዳንዴ "አይመቸኝም" ያስፈልጋል። አንዳንዴ "ፈልገው ይደውሉ" ብሎ መተውም ያስፈልጋል። … ሲመስለኝ።

@WAVER_ISLAMIC
@WAVER_ISLAMIC
👍5
فَقُلْتُ اسْتَغْفِرُوا رَبَّكُمْ إِنَّهُ كَانَ غَفَّارًا

«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና።
🦋🤍
🥰42🤔1
Forwarded from BRAVE MIND
አሳ አጥማጆች ወደ ባህር ሳይሄዱ ሲቀሩ መረባቸውን ይጠግናሉ። ባህሩን ለመቅዘፍ ወጀቡ አስቸጋሪ ሲሆን አስጋሪዎቹ እጃቸውን አጣጥፈው አይቀመጡም። ቀጣይ ስራቸውን የሚያቀላጥፍላቸውን ዝግጅት ያደርጋሉ። መረባቸውን ይጠግናሉ፣መንጠቆዎቻቸውን ያስተካክላሉ፣መሳሪያዎቻቸውን ይስላሉ። ልክ ወጀቡ ጋብ ሲል ወደ ስራቸው ይሰማራሉ።

የስኬት ጉዞም ልክ እንደዚህ ተመሳሳይ ነው። የሕይወት ውጣ ውረድ አላፈናፍን ሲለን መለስ ብለን መውጫችንን የሚያቃልሉልንን ነገራቶች መጠገን ይኖርብናል። ወጀቡ እስኪ ሰክን ድረስ መረቡን መጠገን የሚሻ ሰው ቻናሉን ይወዳጅ😊...
               t.me/Brave_Mindz
👍61