ነጠብጣብ...
1.08K subscribers
45 photos
3 videos
9 links
Brick by brick rebuild yourself!
Download Telegram
Avoid people who only respect rich people.
👏4
Work on things people can't take away from you:

↗️ ክህሎት

↗️ አካላዊ የተስተካከለ አቋም

↗️ አስተሳሰባችንን

↗️ እውቀት

↗️ ስነ-ምግባር

↗️ ገንዘብ

እነዚህ በአግባቡ ማዳበር ከቻልን የትኛውንም መሰናክል የማለፍ ዕድላችን ሰፋ ያለ ነው። ከሁሉም በፊት እራስን ማነፅ መቅደም አለበት።
🔥6
እነዚህን ነገራቶች ማድረግ ስትጀምር ለውጡ ይታወቅሃል:-

1⃣ ስለ ግል ሕይወታችሁ ሁሉንም ነገር ለሰው አትንገሩ። አስፈላጊ የሆነውን ነገር ብቻ ከነገራችኋቸው በቂ ነው። Privacy is everything.

2⃣ ግሩፕ ቻት ላይ ተጥደህ የምትውል ከሆነ ሳይባባስ ከሁኑ እራስህን ከወሬ ገድብ። ቀኑን ሙሉ እዚህ ግባ የማይባል አሉባልታ ሲያወሩ መዋል ምን የሚሉት አለማወቅ ነው!

3⃣ ሁሉንም ሰው ለማስደሰት አትሞክር። ምንም ያክል ያለህን ነገር ለሰዎች ብትሰጣቸው እንኳን አይረኩም። እራስህ ደስተኛ የምትሆንበትን መንገድ ፈልግ። ሁሉንም ለማስደሰት መጣር መጨረሻው ብቻችን መቅረት ነው የሚሆነው።

4⃣ አሉታዊ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች እራስህን አርቅ። ደስታህን ማስበረዝ የለብህም።

5⃣ ሰዎች ምን ይሉኛል በሚል ተልካሻ ምክንያት ግብህን ከማሳካት የትኛውም ተራ ሀሜት እንዳያስቆምህ። ለአንድ ቀን ብትጠፋ ለማያስታውሱህ ሰዎች መጨነቅ አያስፈልግም።

6⃣ Social media ላይ የምታባክነውን ጊዜ ከቤተሰቦችህ ጋር ብትጫወትበት ወይም ብትወያይበት ብዙ ችግሮችን ትቀርፋለህ።

7⃣ ከፊትህ ፈገግታ፣ከልብህ ተስፋ ሁሌም ሊኖር ይገባል። ደስታህን ከማይሹ ሰዎች እራስህን አግል።

8⃣ በየቀኑ የሆነ ነገር አዳብር። የገንዘብ አቅምህን ሊያበረታልህ የሚችል ክህሎት በየዕለቱ ብታፈረጥም ነገራቶች ይሳለጡልሃል።

9⃣ ከስህተትህ ተማር። ምርጡ መምህርህ ያለፈው ስህተትህ ነው።

🔟 ቢያንስ በሳምንት 3ቀን Sport ስራ። Gym ብትጀምር ለጤናህም ሆነ ለአዕምሮህ ብቃትና ቅልጥፍና ወሳኝ ነገር ነው።

         @NETEBTAB99
👍6
ብቸኝነት እራስህን ማሻሻል ስትጀምር የምትከፍለው ዋጋ ነው።

@NETEBTAB99
👍6
You should be intelligent enough  to understand these things in life:

↗️ ማንንም ለማስተካከል ከመሞከርህ በፊት እራስህን በቅድሚያ አስተካክል።

↗️ በቅድሚያ የራስህን ክፈል። የራስህን ወጪ ሳትከፍል ሌሎችን ካልጋበዝኩ ማለትህን አቁም።

↗️ ለችግሮችህ ሁሉ ቤተሰቦችህን መውቀስ አቁመህ በራስህ ማንሰራራት ስትጀምር ሕይወት የሆነ ጣዕም ትሰጥሃለች። Stop blaming others for your own problems!.

↗️ ለትዳር ብቁ ከሆንክ በሁሉም ውጣ ውረዶች መሃል ከጎንህ የምትሰለፍ ሴት አግባ። ውበትና ጊዜያዊ ፍቅር እንዳያታልልህ። ጥሩ አጋር ሲኖርህ በስነ-ልቦናም ሆነ በገንዘብ አሰራር ዙሪያ እሴት ይጨምርልሃል።


↗️ ግብ ያላቸው ጓደኞች ይኑሩህ። የዛሬው አዋዋልህ የነገውን ማረፊያህን ይወስነዋል። እንስራ፣እንለወጥ በሚሉ ጓደኞች ተከበብ። ስትደክም በሚደግፉህ ሰዎች ጋር ተቆራኝ።

↗️ 20ዎቹ የዕድሜ ክልል ከገባህ በኋላ ስላንተ ይጨንቁልህ የነበሩት ሁሉ ላንተ ማሰባቸውን ያቆማሉ። ቢመርም እውነታ ነው ተጋፈጠው።

↗️ ለሰዎች ሁሉንም ነገርህን አትንገራቸው። ይሄን ካደረግክ እመነኝ አንድ ቀን ይፀፅትሃል።

↗️ ጤናህን በአግባቡ ጠብቅ። ጤና ካለህ ከአላህ ጋር ህልሞችህ እውን ይሆናሉ።

↗️ መስራት ባለብህ ጊዜ የማይረባ የሀራም ፍቅር ውስጥ ተዘፍቀህ ወጣትነትህን ካሳለፍከው፤እንኳን ደስ ያለህ ቀሪ ዘመንህን ስታክ ልትኖር ነው። Chase ur goal not girls!

↗️ በጊዜ ወደ መኝታህ አቅና። በቂ እንቅልፍ ማግኘት ለጤናህ በጣም ወሳኝ ነው። በቀን ከ 7-8 ሰዓት ያክል መተኛት አለብህ።

         @NETEBTAB99
👍5
My biggest wish ?

"To have my own warm home, and a job that suits me. To do all the things l've dreamed of. To be fine, with a calm mind, free soul, peaceful heart, and eyes without tears. To just live a simple quiet life, nothing more."
👍1
ማልደህ ተነስተህ ለ ህልምህ ስንቅን ሰንቅ መጠንከርን የሚያክል ነገር የለም ትጋትህ በራሱ ትልቅ ስኬት ነው
ወድቀህ አትቅር ተነስተህ ታገል ግዜው የታታሪወች ነው ለምትፈልገው ነገር መስዋትነትን ክፈል የሰዎች ንግግር እና የጊዜዎች ጫና አያድክሙህ
Stay strong your story isn't over yet

@NETEBTAB99
👍2🥰21
ኮካ ኮላ በመጀመሪያ የምርት ዓመት ውስጥ 25 ጠርሙስ ብቻ ነበር መሸጥ የቻለው። ዛሬ ላይ በቀን ከ 1.9 ቢሊዬን በላይ የኮካ ጠርሙሶች ይሸጣሉ። ኮካ ያኔ በፍጥነት ተቀባይነት ባለማግኘቱ ምርቱን ቢያቋርጠው ዛሬ ላይ ለዚህ ሀብት ባልበቃ ነበር። Facebook ከተመሰረተበት ዕለት አንስቶ ተከታታይ 7 ዓመታት ያክል ገቢ አልነበረውም። ድርጅቱ ያለመው ግብ ሩቅ በመሆኑ በቀላሉ በችግሮች የሚጠመዘዝ አልሆነም። ያን ሁሉ ውጣ ውረድ ያለፈው facebook ዛሬ ላይ በቢልዬን ዳላር ዋጋ የሚቆጠር ሀብት አፍርቷል። ግስጋሴውን በመቀጠልም ተገዳዳሪ የሚባሉትን ድርጅቶች እየገዛ የራሱ እያደረጋቸው ነው። ለምሳሌ ያክል Instagram,Whatsapp እና Treads'ን ጨምሮ ትልልቅ መተግበሪያዎችን በስሩ ያስተዳድራል።

ማንም በቀላሉ የተሳካለት የለም። ሁሉም በየፊናው ፈታኝ የሚባሉ ጊዜያትን ተጋፍጧል። ኪሳራ እስከ ጥግ አይሽቷቸዋል። የሚደግፋቸው አጥተው የሰው ፊት ገርፏቸዋል። እንቅልፋቸውን ሰውተዋል። ወጣትነታቸውን ከስክሰውበታል። ብዙ አሉታዊ አስተያዬቶችን አስተናግደዋል። የይሉኝታን መረብ በጣጥሰው በያልፉት ኖሮ ዛሬ ላይ ማንም አያስታውሳቸውም። ዓለም ለተሸናፊዎች አትዘምርም። ለፈሪዎች አትራራም። ግብ ለሌላቸው አታዝንም። 

እናም ወዳጄ ለራስህ ጊዜ ስጠው። ትኩረትህን ሳታጣ ለነገህ ትጋ። ወጣትነትህን አንጠፍጥፈህ ስራ ላይ አፍሰው። ይሉኝታ እንዳያስርህ። ይሉኝታ የብዙዎቹን ህልም እንደ ጉም ያበነነ እፅ ነው። አይችሉም ያሉህን ሰርተህ አሳያቸው። ብዙ ከማውራት ተቆጠብ። በአንድ ቀን አዳር የሚመጣ ለውጥ የለም። ጥሩ ነገር ጊዜ ይወስዳል። አስቸጋሪ ጊዜያት መልካሙን አንተን ይገነባሉ። ማጣት እንድታገኝ ይገፋፋሃል። መገፋት እንድትቆም ይረዳሃል። ብቸኝነት እራስህን እንድታውቅ ያግዝሃል። ተስፋ መቁረጥ በፍፁም አማራጭ አይሆንህም። ውደቅ! ተነሳ!

           @NETEBTAB99
👍3
አንዳንድ ሰዎች ከላይ ሲታዩ እኛን ለመርዳት እየሞከሩ ይመስላል። እውነታ ግን ውድቀታችንን ነው የሚጠብቁት።
👍5💯1
During his life on this earth Bruce Lee wrote many insightful and motivational quotes. Here are some of his most famous:

1. "Be water, my friend."
   - This quote reflects Lee's philosophy of adaptability and flexibility. The full quote is: "Empty your mind, be formless. Shapeless, like water. If you put water into a cup, it becomes the cup. You put water into a bottle, it becomes the bottle. You put it in a teapot, it becomes the teapot. Now, water can flow or it can crash. Be water, my friend."

2. "Absorb what is useful, discard what is not, add what is uniquely your own."
   - Lee emphasized the importance of personal expression and individuality in martial arts and life.

3. "Knowing is not enough, we must apply. Willing is not enough, we must do."
   - This quote highlights the importance of action over mere knowledge or intention.

4. "Do not pray for an easy life; pray for the strength to endure a difficult one."
   - Lee believed in resilience and the power to face challenges head-on.

5. "The successful warrior is the average man, with laser-like focus."
   - This quote emphasizes the value of focus and determination in achieving success.

6. "If you love life, don't waste time, for time is what life is made up of."
   - Lee was known for his disciplined approach to life and the value he placed on time.

7. "Mistakes are always forgivable if one has the courage to admit them."
   - Lee encouraged honesty and humility in acknowledging one's mistakes.

8. "To hell with circumstances; I create opportunities."
   - This quote reflects his proactive attitude and belief in taking control of one's destiny.

These quotes capture Lee's philosophy of life, martial arts, and self-improvement.

@NETEBTAB99
👍2
Please be strong. Things are hard right now but it’ll get better in time. Hang in there!
👍2
Part of the reasons why you are not progressing like you should is because you keep saying 'you will do it TOMORROW'.

You making that excuse, putting all your work on the tomorrow that will never come.

If growth is what you want, then, stop planning to do the work tomorrow(Unless, it is necessary), do it now.

This prevents you from becoming more lazy and more productive. It also helps saves time.

The time is NOW, not tomorrow.
👍5
ሰዎችን ስለ ማጣት አትፍራ። ሰዎችን ለማስደሰት በምታደርገው ጥረት እራስህን እንዳታጣ ነው መፍራት ያለብህ።
🤝4🔥2👍1
HOW TO RESPECT YOURSELF

1. Stop chasing those who aren’t interested in you.

2. Avoid begging for attention or validation.

3. Speak less and let your words carry weight.

4. Address disrespect promptly and assertively.

5. Avoid overindulging in others’ generosity if it’s not reciprocated.

6. Limit visits to those who don’t value your presence.

7. Prioritize self-investment and your happiness.

8. Avoid engaging in gossip or unnecessary negativity.

9. Think carefully before you speak—your words define your value.

10. Always present yourself well; dress to reflect your worth.

11. Focus on your goals and stay productive.

12. Value and protect your time.

13. Leave any relationship where you’re not respected or valued.

14. Spend on yourself—it teaches others to respect your worth.

15. Be unavailable sometimes; it creates value.

16. Give more than you take.

17. Don’t go where you’re not invited, and when you are, don’t overstay your welcome.

18. Treat people as they deserve to be treated.

19. Except for owed money, two missed calls are enough; let them return the effort if they care.

20. Strive for excellence in all you do.

@NETEBTAB99
👍2🔥1
በስተመጨረሻም ህመማቸውን የምንፈራላቸው ሰዎች ናቸው የሚያሳምሙን።

      
👍6
Always think positive

1. I'm strong
2. I can stand by my self
3, I'm enough for my self
4. Yes i can do it no one can stop me

Good night 😇
👍4
ስማኝ Bro! ወጣትነትህን በምን እያሳለፍከው ነው ? ራዕይ አለህ ? ግብህን ቀርፀሃል ? አዋዋልህ ምን ይመስላል ? እነዚህን ጥያቄዎች እራስህን ጠይቅበት። ወጣትነት በምንም የማይተካ የዕድሜያችን እንቁው ጊዜ ነው። ወጣትነቱ የባከነበት እርጅናው አይክሰውም። ወጣትነት ሀይል ነው። ወጣትነት ልሩጥ ብትል ጉልበቱ ያለህ ወቅት ነው። ልስራ ካልክም የምትለወጥበት ወሳኙ ጊዜ ነው።


ወጣትነቱን ሳያሳልፍ ያረጀ የለም። የሚለያየው በምን እና እንዴት አሳለፈው  የሚለው ነው። ወጣትነት ላይ ከብዙ አቅጣጫዎች ትኩረትህን የሚሰልቡ ክስተቶች ይሸብቡሃል። ከነዚህ ክስተቶች ውስጥ ዋነኛው ሴት ናት። የብዙዎች ወጣትነት በሴት ጭን ስር ነው የበሰበሰው። ይሄን የምለው ለሴት ልጅ ክብር የሌለኝ ሆኜ ሳይሆን እውነታውን መናገር ስላለብኝ ነው። መስራት እና መማር ባለብህ ጊዜ ላይ ሴትን በመሳደድ ጊዜህን ከማባከን ተቆጠብ። የሴቶችን ትኩረት ለመሳብና ለማግኘት ስትል የምታፈሰውን ጊዜና ገንዘብህን እራስህን ለማሻሻል አውለው። በአካልም ሆነ በስነ-ልቦና ፈርጣማ ማንነት አዳብር። በሰዎች መምጣትና መሄድ የማይናወጥ frequency/መጎድ ዘርጋ።


ገንዘብና እውቀት ሳይኖርህ የጀመርከው የተቀራኒ ፆታ ግንኙነት መጨረሻው ዝሙት ነው። ዝሙት ትልቅ ወንጀል ነው። ዱንያ አኼራህን ይገለባብጠዋል። ሲሳይህን ይበጣጥሰዋል። ሰላም ይነሳሃል። በራስ መተማመንህን እንደ ፊኛ ያፈነዳዋል። ድቅቅ ትላለህ። ይሄ ሁሉ ውድቀት እስኪ ደርስብህ አትጠብቅ ካለህበት የሀራም ሕይወት ዛሬ ነገ ሳትል ውጣ። አቅሙ ካለህ ወደ ሀላል አዙረው።


ማንም ደካሞችን አይፈልግም። ሌላው ይቅርና እናትህ ብትሆንም እንኳን ትሰለችሃለች። ጓደኛ ይርቅሃል። ቤተሰብ ችላ ይልሃል። ዘመድ ይረሳሃል። ካላንተ መኖር አልችልም ስትልህ የነበረቺው ልጅ ካንተ የተሻለ ወንድ ስታገኝ ከነመፈጠርህ ረስታህ ሌላ ታገባለች። ዕድሜህና አቅምህ ካፈተለከህ በኋላ ብትባንን ምን ጥቅም! ከጀዘብክ በኋላ ነገራቶችን ለማስተካከል ብትራወጥ እንኳን ብዙ አታደማም። Please bro chase your goal not girl. Fall in love with the process of improving yourself.

            @NETEBTAB99
👍41
ካነበብኩት ላካፍላችሁ። በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ይነበብ። ጊዜ ሳገኝ በግርድፉም ቢሆን እተረጉምላችኋለሁ።

Listen Up, Men: The 12 Secrets the Rich Don’t Want You to Know

We live in a world designed by the rich, for the rich. Everything from the media you consume to the advice you’re given is carefully curated to keep you trapped in the rat race while they soar higher. It’s time to pull back the curtain and uncover the truths the wealthy don’t want you to know. Brace yourself, because what you’re about to learn may shatter every illusion you’ve been sold.

The first secret is that hard work alone won’t make you rich. Yes, they encourage you to hustle and grind, but they know the truth: the path to wealth lies in leverage, not labor. While you’re breaking your back working overtime, they’re using other people’s time, money, and skills to build empires.

Second, they want you to believe money is evil. The more you associate wealth with greed and corruption, the less likely you are to pursue it unapologetically. Meanwhile, they know that money is simply a tool—a powerful one that can amplify your impact if used wisely.

Third, savings won’t make you rich. They push the “save and invest in a mutual fund” narrative, but they don’t follow it themselves. They invest in high-risk, high-reward opportunities: startups, real estate, stocks, and businesses that multiply their wealth exponentially.

Fourth, the school system is a trap. They fund educational systems that teach you to be obedient employees, not critical thinkers or risk-takers. You’re taught to work for money, while they learn to make money work for them.

Fifth, tax laws are written for the wealthy. They know the loopholes, the incentives, and the strategies to legally avoid taxes, while you’re stuck paying a significant chunk of your income. Wealthy people own assets, not salaries, and assets are taxed differently.

Sixth, debt is a weapon—but only if you know how to wield it. They want you to fear debt, but the rich use it as a tool to acquire more wealth. They leverage other people’s money (OPM) to buy assets that generate cash flow and pay off the debt themselves.

Seventh, your consumerism funds their lifestyle. Every time you buy a new gadget, trendy clothes, or overpriced coffee, you’re putting money directly into their pockets. Meanwhile, they’re investing in assets that appreciate over time.

Eighth, connections matter more than talent. They don’t want you to know that access to the right people will open more doors than any degree or skillset. They build exclusive networks that perpetuate their wealth and keep outsiders at bay.

Ninth, time is their most valuable asset. They don’t waste it on distractions or meaningless tasks. They hire people to do what they can’t or won’t do, freeing up their time to focus on wealth-building strategies.

Tenth, the stock market is rigged in their favor. While you’re hoping your portfolio grows steadily, they have insider information, access to high-frequency trading, and the capital to manipulate markets to their advantage.

Eleventh, failure is their greatest teacher. They embrace setbacks as learning experiences and take calculated risks without fear. You’ve been taught to play it safe, but the rich know that big rewards require bold moves.

Finally, they thrive on your ignorance. The less you know about money, investing, and business, the more they can exploit your labor, time, and consumer habits to enrich themselves.

So what’s the takeaway, men? Stop playing the game they’ve rigged against you. Educate yourself about money, learn to think like an investor, and prioritize ownership over consumption. Break free from the chains of mediocrity, and start building your own empire. It’s time to outsmart the system and claim the wealth and power they don’t want you to have.

@NETEBTAB99
👍1
nobody knows how much i suffered this year. i almost gave up and almost lost myself because i was hurting a lot. Nobody really knows how many times i pulled myself together just to survive this year, i am so proud of myself for being here. I’ve learned that i am a strong person. i also learned to forgive myself for letting myself settle for less than what i truly deserved. this may be the most painful year for me.." If I'm about to survive, you can survive too. Have a great Day!

@NETEBTAB99
👍1
Every morning say this five line

1. I'm smart
2. I can do by my self
3. Allah is with me
4. Today is my day
5. I will be a winner




https://t.me/Netebtab99
5👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰዎች ለውድቀታችን ነው አብዝተው የሚሰለፉት!
😱4😭1