የተረጋጋ ህይወት እንዲኖርህ…
📚 መፀሐፍትን አንብብ።
😶 ብዙ አታውራ (ማውራት ሲኖርብ ግን ዝም አትበል)።
🙇 ምክር እና አስተያየት ለመቀበል አትፍራ።
🙏 ለተደረገልህ ጥሩ ነገር አመስግን።
⛲ አዳዲስ ቦታዋች ሂድ።
😴 በቂ እንቅልፍ ተኛ።
❔ እማታውቀውን ጠይቅ።
💵 በየወሩ ከወር ገቢህ ላይ ቆጥብ (ትንሽም ብትሆን)።
💼 ዛሬ መስራት ያለብህን ዛሬውኑ ስራ።
📚 መፀሐፍትን አንብብ።
😶 ብዙ አታውራ (ማውራት ሲኖርብ ግን ዝም አትበል)።
🙇 ምክር እና አስተያየት ለመቀበል አትፍራ።
🙏 ለተደረገልህ ጥሩ ነገር አመስግን።
⛲ አዳዲስ ቦታዋች ሂድ።
😴 በቂ እንቅልፍ ተኛ።
❔ እማታውቀውን ጠይቅ።
💵 በየወሩ ከወር ገቢህ ላይ ቆጥብ (ትንሽም ብትሆን)።
💼 ዛሬ መስራት ያለብህን ዛሬውኑ ስራ።
🤝4🤯1
ይቅርታ ማድረግ ማለት ነገርየውን መርሳት ማለት ከሆነ ራስን ማታለል ነው። የበደለን አውቆም ሆነ ሳያውቅ በድሎናል። አሁን ይቅርታ የምናደርገው ለሰውየው አስበን መሆን የለበትም። ለራሳችን ስንል ነው። ይቅር አለማለት የገማ ድንች በቦርሳ ተሸክሞ እንደመሄድ ነው። የመጀመሪያው ተጎጂ እኛው ነን የምንሆነው።
👍3💯2
ከሰው የሚሻል ሰው እንጂ ከሰው የሚበልጥ ሰው የለም!። ሁላችንም የአፈር ስሪት ነን። እራሳችሁን የምትሰቃቅሉ ሰዎች አደብ ግዙ!። አፈር ሊኮራ አይገባውም!።
🥰2👍1