ነጠብጣብ...
@Netebtab99
1.08K
subscribers
45
photos
3
videos
9
links
Brick by brick rebuild yourself!
Download Telegram
Join
ነጠብጣብ...
1.08K subscribers
ነጠብጣብ...
Natures beauty pics
👍
2
ነጠብጣብ...
they will realise your worth but after losing you.
ዋጋህ 'ኮ ይገባቸዋል ካጡህ በኋላ ሆነ እንጂ።
👍
2
ነጠብጣብ...
ህይወት በብር
💴
ብቻ ሙሉ አትሆንም። ዶላርም
💶
ያስፈልግሃል።
😁
2
ነጠብጣብ...
አንድ ሰው አናንተን ትቶ ሔዶ እንደገና ወደ ሕይወታችሁ ከተመለሰ እባካችሁ ልቡን
💔
አትስበሩት
😰
እግሩን ስበሩት
😤
😤
😤
❤
4
ነጠብጣብ...
#አባትህ
የምትፈልገውን ሁሉ አላደረገልህ ይሆናል። ግን የሚችለውን ሁሉ ሳይሰስት አድርጎልሃል።
👍
5
ነጠብጣብ...
ሰዎች ስለ እናንተ መጥፎነት ቢያወሩ አይግረማችሁ!። ውሾች በማያውቁት ሰው ላይ ነው የሚጮሁት።
👍
3
ነጠብጣብ...
Natures Beauty pics
@Yinageral
💘
2
ነጠብጣብ...
ሰው ቢሄድ ሰው ይተካል። ገንዘብ ከሄደ ግን የሚተካው
#ችግር
ነው።
@Yinageral
🤔
4
ነጠብጣብ...
የመጣን መቀበል እንጂ የሄደን ማባበል አለመደብኝም አልወድማ ደስስስስ አይለኝም።
@Yinageral
😁
2
ነጠብጣብ...
የአስተሳሰብ ድሃ አትሁን እንጂ የገንዘብ ድህነት በስራ ይቀረፋል።
Have a nice Day!
👍
3
ነጠብጣብ...
ዘረኝነት ከሀገር መውጣት ቢችል ሙሉ ስንቁን አዘጋጅቼለት ጅቡቲ ድረስ እሸኘው ነበር
😤
👊
👍
3