ነጠብጣብ...
1.08K subscribers
45 photos
3 videos
9 links
Brick by brick rebuild yourself!
Download Telegram
Natures beauty pics
👍2
they will realise your worth but after losing you.

ዋጋህ 'ኮ ይገባቸዋል ካጡህ በኋላ ሆነ እንጂ።
👍2
ህይወት በብር💴 ብቻ ሙሉ አትሆንም። ዶላርም💶 ያስፈልግሃል።
😁2
አንድ ሰው አናንተን ትቶ ሔዶ እንደገና ወደ ሕይወታችሁ ከተመለሰ እባካችሁ ልቡን💔 አትስበሩት😰

እግሩን ስበሩት😤😤😤
4
#አባትህ የምትፈልገውን ሁሉ አላደረገልህ ይሆናል። ግን የሚችለውን ሁሉ ሳይሰስት አድርጎልሃል።
👍5
ሰዎች ስለ እናንተ መጥፎነት ቢያወሩ አይግረማችሁ!። ውሾች በማያውቁት ሰው ላይ ነው የሚጮሁት።
👍3
Natures Beauty pics
@Yinageral
💘2
ሰው ቢሄድ ሰው ይተካል። ገንዘብ ከሄደ ግን የሚተካው #ችግር ነው።
@Yinageral
🤔4
የመጣን መቀበል እንጂ የሄደን ማባበል አለመደብኝም አልወድማ ደስስስስ አይለኝም።
@Yinageral
😁2