♣️🇮🇷🇮🇱🇺🇲 ሁሉም የኢራን የታጠቁ ሃይሎች እስራኤል የምትወስደው የአጸፋ ጥቃት የነዳጅ ዘይትና የባህር ሃይል ተቋሞቻቸውን ሊያነጣጥሩ እንደሚችሉ በመገመት በተጠንቀቅ ቆሟል!!
♣️በመካከለኛው ምስራቅ ዙሪያ የሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮችም የጥቃት ኢላማ ሊሆኑ ይችላሉ!!
♣️ይህ የሚያመለክተው እስራኤል እና አሜሪካ አሁንም የኢራንን ቀይ መስመር አቋርጠው የኢራን የነዳጅ ማደያዎች እና ሌሎች ሚስጥራዊ ቦታዎችን የመምታታቸው ዕድል ከፍተኛ ነው።
♣️ጥቃቱ በሚቀጥሉት 72 ሰዓታት ውስጥ ሊከሰት ይችላል።
© ትናንት ምሽት የማክሮን ንግግርን ተከትሎ በቤሩት የሚገኝ የፈረንሳይ ንብረት የሆነ የነደጅ ማጠራቀሚያ በእስራኤል የአየር ጥቃት ተመቷል!!

🤔3👍1
ሰበር
በእስራኤል / በወረራ በተያዘው ፍልስጤም ቤርሳባ በሚገኘው ማእከላዊ ጣቢያ በደረሰ የተኩስ ጥቃት አንዲት ሴት ድንበር ጠባቂ ወታደር ወዲያው ስትሞት በውል ያልታወቁ ሙታኖች ሲኖሩ፣ ከ10 በላይ ቁስለኛ እየተለቀሙ ይገኛል።

👍4👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📢በአሁኑ ወቅት ከእዝራኤል ጎን የሚቆም ጤነኛ ሰው አይደለም!!
📢እውነተኛ መልኳ በኦክቶበር 7 በደንብ ተገልጧል!!
📢በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የኦክቶበር 7 ዘመቻን በማስመልከት ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል።

👍2👏2
ابن إبراهيم
📢በአሁኑ ወቅት ከእዝራኤል ጎን የሚቆም ጤነኛ ሰው አይደለም!! 📢እውነተኛ መልኳ በኦክቶበር 7 በደንብ ተገልጧል!! 📢በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የኦክቶበር 7 ዘመቻን በማስመልከት ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
♦️በUK ብራይተን ከተማ ለፍልስጤም እና ሊባኖስ አጋርነት የፍልስጤም አጋርነት ንቅናቄ እና ከብራይተን ፒኤስሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የቀይ መሰመር ሰልፍ፤
ለሌሎችም ሸር በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ🙏
https://t.me/Nejashimedia888
ለሌሎችም ሸር በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ🙏
https://t.me/Nejashimedia888
🥰3👍1🤔1
♦️ሂዝቡላህ በዛሬው እለት በፈፀመው ከፍተኛ የመከላከል ጥቃት አንድ ወታደራዊ መሪን ጨምሮ 15 የወራሪዋን ወታደሮች ደምስሷል።
♦️እስራኤል በእግር ወደ ሊባኖስ ለመግባት እያደረገቺው ያለው ጥረት እንዳሰበችው ቀላል አልሆነላትም፤ የሞት መንገድ ሆኖባታል።
♦️በትንሽ ቀናት ውስጥ ያጣቺው የወታደር ብዛት እጅግ እያሻቀበ በመሆኑ በመሬት የደረሰባትን ሽንፈት በአየር ሀይል እያካካሰች ትገኛለች። በዚህ በይሩትን ማፈራረስ የጦርነቷ ዋና አካል አድርጋዋለች።
♦️ይህ በእንድህ እንዳለ የእስራኤል ጦር ራሱን ከከበባ እንዲጠብቅ እስራኤል ጥብቅ ትእዛዝ ለወታደሮቿ አስተላልፋለች

👏3🤔1
ابن إبراهيم
አቡ ኡበይዳ:- የኡማው ሙሁራን የጂሃድ ( ትግል ) ሁኔታዎችን እንዲያስረዱ እና ከፋፋይ ንግግርን እንዲያስወግዱ ጥሪ እናቀርባለን።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር ዜና‼
ከአቡ ኡበይዳ ስለጅሃድ ለቀረበው የፈትዋ ጥሪ ከኡለሞች የተሰጠ ምላሽ

👍3❤1👏1
🔴ያልጀመረጃችሁ ጀምሩ
ቴሌግራም እንደ tiktok ወደ ገንዘብ የሚቀየር የራሱን coin ይዞ መጥቷል። ይህ የ telegram star/coin
ወደ ገንዘብ የሚቀየረው ከ15 ቀን በኋላ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በህዳር ወር መጀመሪያ አካባቢ ነው።
Telegram star መሰብሰብ የምትፈልጉ ካልችሁ አሁንም አልረፈደም፣ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ካሉ በኋላ game & earn ውስጥ በመግባት task በመስራት coin ሰብስቡ፣ለሚወዱት ሼር አድርጉት።👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=443804899

Telegram
Major
Become a Major of Telegram. Climb higher in rating based on your balance. Play Games and earn points.
🙏4😁1
ተረጋግጧል‼
Major ወደ ገንዘብ የሚቀየረው በመጪው ህዳር ወር መሆኑን የቴሌግራም መስራቹ Durovs ጓደኛ የሆነው እና የፕሮጀክቱ ባለቤት የሆነው Roxman አሳውቋል።
ምናልባት ያልጀመራችሁ ካላችሁ፣በስልካችሁ ብቻ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ካላችሁ ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣start በሉት👇👇👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=443804899
Major ወደ ገንዘብ የሚቀየረው በመጪው ህዳር ወር መሆኑን የቴሌግራም መስራቹ Durovs ጓደኛ የሆነው እና የፕሮጀክቱ ባለቤት የሆነው Roxman አሳውቋል።
ምናልባት ያልጀመራችሁ ካላችሁ፣በስልካችሁ ብቻ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ካላችሁ ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣start በሉት👇👇👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=443804899
👍4
አስቸኳይ‼️
ተጠባቂው የቴሌግራም coin👇‼️
በዓለም ላይ ብዙ የተወራለትና በራሱ በቴሌግራም የሚደገፈው major ፕሮጀክት ወደ ገንዘብ ሊቀየር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል፤ ያልጀመራችሁ እንዳትቆጩ፤ ከስር ባለው ሊንክ ጀምሩ👇👇👇https://t.me/major/start?startapp=443804899

👍2👏1
አልሰማንም እንዳትሉ‼
የአንድ Major ዋጋ 0.029 USDT ነው፣ ይሄን በቴሌግራም የሚደገፍ ፕሮጀክት ብጀምሩ እና ብሰሩ ጥሩ ነው። ለሌሎች ወዳጅዎ ያጋሯቸው።
ያልጀመራችሁ እንዳትቆጩ፣ከስር ባለው ሊንክ ጀምሩ👇👇👇https://t.me/major/start?startapp=443804899

👍1👎1
Forwarded from King Nejashi Official🇪🇹🕌 (Adem Ibrahim)
አንድ ሊትር ውሃ ....👌
ሱቅ ለይ 20 ብር
ተራ ሆቴል ለይ 50 ብር
ትልቅ ሆቴል ለይ 150 ብር
ኤርፖርት ለይ 250 ብር
ተመሳሳይ ውሃ በተለያየ ዋጋ ማለት ይህ ነው ምክንያቱም ጉዳዩ የውሃ ሳይሆን የተገኘበት ቦታ ነው ዋጋውን የጨመረው!
ወዳጄ የአንተም ዋጋ የሚለካው በተገኘህበት ቦታ ልክ ነውና ያለህበት ቦታ እውነት ያንተ ቦታ ነውን?

👏7👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔻 የተለያዩ የስፖርት ቪዲዮዎችን እንደ ቲክቶክ ቪድዮ በመልቀቅና በመመልከት በተጨማሪም ሰው በመጋበዝ የሚከፍል አፕ ነው ይዤላችሁ ከች ብያለሁ
🤑ልክ $10 ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ
🧲አካውንት ለመክፈት ይህን step ተከተሉ
🔻ይህን ሊንክ ተጭናችሁ አፑን ከplaystore or appstore አውረዱ 👇
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsd1a8a3aef07647f9ba16edcb47b91234
🔻በመቀጠል create account ሚለውን ተጭናችሁ email እና የማረሱትን password አስገቡ ከዛ በemail የላከላችሁን ኮድ አስገቡ
🔻በመቀጠል username,first & last name አስገቡ ከዛ gender,age አስገቡ
🔻በመቀጠል referral code የሚል ሲመጣላችሁ bonus point ለማግኘት ይህን ኮድ አስገቡ 👉 3AEEDC
🔻አሁን አካውንት ከፍታችኋል ከዚህ በኋላ ቪዲዮ እየጫናችሁ በ1k view ትከፈላላችሁ
በተጨማሪም 1ሰው ስጋብዙ $0.15 ታገኛላችሁ

👍3🥰1