ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
8.31K subscribers
5.89K photos
1.14K videos
11 files
1.61K links
የነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforem
Download Telegram
ጥንቃቄ‼️

ደብረብርሃን !

አስራ አንድ (11) ተሳቢ ሬሽን የጫነ መኪና አንድ (1) ኦራል ሁለት (2) ፓትሮል አንድ (1) ላንክሮዘር አንድ (1) የህዝብ አይሱዙ መከለከያ  የጫነ ሀይል አሁን ጫጫ ደርሷል ደፈጣ ይደረግ።

በፍጥነት ለቆንጆዎች ይድረስ
"የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ተነስቶ እየተዋጋን ነው፤ ንጹሃን የሚባል የለም፤ ፕሮፓጋንዳውን በመፍራት ብቻ ሰራዊታችንን እያስጨረስነው  ነው። ሕዝቡን ምሽግ አድርጎታል፤ ሕዝቡም ፈልጎት አቅፎታል። ስለሆነም ንጹሃን የሚለውን ነገር አቁመን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከመጠናቀቁ በፊት የመጨረሻውን ዘመቻ ለማድረግ የሚሰጣችሁን ስምሪት በተጠንቀቅ ጠብቁ።

በክልሉ ከሚንቀሳቀሰው ጽንፈኛ ይዞታ አንፃር 'ቀይ ቀጠና' እና 'አረንጓዴ ቀጣና' በሚል በተለዩት አግባብ ወታደራዊ ስምሪቱ ይሰጣል። የሳሱ ቀጠናዎችን ክልሉ በራሱ አቅም ሊሸፍን ይገባል። ልዩ ወታደራዊ ትኩረታችን ቀይ ቀጠናዎች ላይ ነው።...ይህን ጽንፈኛ ከነምሽጉ ለሃምሳ ዓመት መልሰን ልናስተኛው ይገባል"

ሌተናል ጀኔራል ብርሃኑ በቀለ በዳዳ
የኮማንድ ፖስት ግምገማ ላይ ከተናገረው ንግግር የተወሰደ

የትም ቦታ አይንና ጀሮ አለን!

© Mulugeta Anberber
#ዘመቻ_አንሻ_ሰይድ💪

የአማራ ፋኖ በጎጃም ጠቅላይ አዛዥ #አርበኛ_ፋኖ_ዘመነ_ካሴ_ዘመቻ_አንሻን" ለመጀመር ሁሉም የአማራ ፋኖ አባል ጣቱን በመሳሪያው ምላጭ ላይ አድርጎ ከላይ የሚወርድለትን ትዛዝ ለመፈጸም ዝግጁ እንዲሆን ጥሪ አድርጓል።

በቂ መረጃ በአመራሮች በኩል ይሰጣል። ሁሉም አማራ አካባቢውን ነቅቶ ይጠበብቅ!

ዘሜ💪
ሃሳብና አስተያየት እንድሁም መረጃ ለመስጠት 👉@Negedeforum👈
ፆመኞችን ተማሪዎች ወጥ ውስጥ ስጋ ጨምረው አበሏቸው

ይህ የሆነው ትናንት መቅደላ አምባ እና አሶሳ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ነው:: ስለ መቅደላ አምባው እኔ በደንብ ያጣራሁትን ልንገራችሁ:- በስህተት ነው ትሉ ይሆናል ግን ዩኒቨርስቲው ውስጥ ያለውን የገነነ ሴራ ስለማውቅ ሆን ተብሎ የተሰራ ስራ እንደሆነም መረጃ እየወጣ ስለሆነ የማንንም ማስተባበያ አልሰማም:: ነገሩን ለማርገብ ብየም ዝምታን አልመርጥም:: አዛን እና ቅዳሴ የሚረብሸው የኦሮሙማው መንግስት ጊምባን የምዕራብ ወሎ ፓለቲካ የስበት ማዕከል አድርጎ አካባቢውን መሰልቀጥ እሴታችንንም መናድ ስለሚፈልግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት ጊምባ ላይ አስፍሮ ቀጠናውን እያወደመ መሰንበቱ ሳያንሰው የሀይማኖት ግጭት ለመቀስቀስ ይረዳኛል ያለውን ካርድ ትናንትና መዞታል::

ነባር እምነቶችን ማርከስ እና እሴታችንን መናዱን ተያይዘውታል::

እምነትና ማንነትን ማርከስ አላማው ያደረገ ነውረኛ መንግስት ጊምባ ላይ አሳፋሪ ስራ ሰርቶ ሰራዊቱን ወደ ካምፓሱ በማስገባት ተማሪዎችን አፍኗል::

የካፌ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ውለው አጥፊው ተጣርቶ እርምጃ ካልተወሰደ ይህ ነውር ነገም ይቀጥላል::

የተማሪዎቻችንን ስነልቦና በመጉዳት ለከፍተኛ ጭንቀት እና የስሜት እንድሁም የመንፈስ ስብራት የዳረጉ አካላት በዝምታ ሊታለፉ አይገባም::

የፆም ወጥ ውስጥ ስጋ የጨመሩት አጥንት እና ሽሮ መለየት አቅቷቸው ሳይሆን ሆን ብለው ሁከት እንድነሳ ለማድረግና ተቋሙ አቅራቢያ ሰፍሮ አሰፍስፎ የሚጠብቀው ሰራዊት ካምፓሱ ውስጥ ገብቶ ተማሪዎች ላይ እርምጃ እንድወስድ ለማድረግ ነበር::

ተማሪዎች ስሜታዊ ሆነው ካምፓሱ ውስጥ የሀይማኖት ብጥብጥ ተነስቶ ይህ ብጥብጥ በመላው አማራ እንድዛመት በማሰብ የባህርዳሩ አሳዛኝ ክስተት እንድደገም ቢሰሩም አልተሳካላቸውም::

የተሰራው አሳዛኝ ስራ የመንግስት ሰዎች እጅ እንዳለበት ግልፅ ነው::

ተማሪዎች ተረጋግተው እርስበርስ ተጠባብቀው የመንግስትን ሴራ እንድያከሽፉ መምከር ያስፈልጋል::

@Belayneh setarge
የብልጽግናው ሴራና የፋኖዎች ምላሽ
 
ሙስሊም የወሎ እዝ ፋኖዎች " እኛ ወደ ትግል የወጣነው በማንነታችን እንጂ በሃይማኖታችን አይደለም" ሲሉ ገለጹ
የብልጽግናው አገዛዝ ከፋኖ ጋር እያደረገ ያለውን ውጊያ ተከትሎ በሚደርስበት ሽንፈት ቅጥረኛ አክቲቪስቶቹን እና ሚዲያዎቹን ተጠቅሞ ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጩ ክስተቶችን መፈጠሩን ቀጥሎበታል፡፡
በዚህም በተለያዩ አካባቢዎች የሽብር ጥቃቶችን በመፈጸም በፋኖ ለማሳበብ አበክሮ እየሰራ ይገኛል፡፡
ከሰሞኑም በባህርዳር ከተማ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ አምስት ሰዎችን ግድያ ተከትሎ ግድያውን ፋኖ እንደፈጸመው በማስመሰል ፕሮፓጋንዳ ሲሰራ እንደነበር ይታወሳል፡፡
የአማራ ፋኖ በጎጃም አመራሮች ግን ግድያውን የፈጸመው መንግስት መሆኑን እና ገዳዮቹንም መያዛቸውን አሳውቀዋል፡፡
ይህን ሰሞንኛውን የብልጽግና መንደር ፕሮፓጋንዳ በሚመለከት ለነጋሪት ዜና ማብራሪያ የሰጡት በኮለኔል ፈንታው ሙሃቤ የሚመሩት የወሎ እዝ ፋኖዎች  " እኛ ፋኖም ሙስሊምም ነን" ብለዋል፡፡
እኛ ወደ ትግል የወጣነው በሃይማኖት ጉዳይ ሳይሆን በማንነት ምክንያት በሚደርስብን ጭፍጨፋ ነው ብለዋል፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖነት💪
አማራነት
ኢትዮጵያዊነት 🤝
ነፃነት
👌

ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይከታተሉ👇👇
https://t.me/Negede_Amhara1
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ዛሬም ድል በድል ሆኗል!

አማራ ፋኖ ሸዋ እዝ #ፊትአውራሪ_ገበየሁ ሻለቃ ከፍተኛ ጀብዱ ፈፀመች።
በአርበኛና ደራሲ ፋኖ አሰግድ መኮንን የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ነጎድጓዱ ክፍለጦር አንበሳው ብርጌድ የፊትአውራሪ ገበየሁ ሻለቃ በደብረብርሃን ከተማ በብልፅግና ሰራዊት ካንብ ላይ መብረቃዊ ኦፕሬሽን በማድረስ ከፍተኛ ድል ተቀናጅታለች።
በጥቃቱ የስርዓቱ ወታደሮች ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ብዙ ቀስለኛ በአንቡላስ ሲያመላልስ ውሏል በርከት ያሉ ትጥቆችንም ለፋኖ አስታጥተዋል።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

@Negede_Amhara1
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝና የአማራ ፋኖ በጎንደር በጥምረት እንፍራንዝ ላይ ደማቅ ታሪክ ጽፈዋል

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለኢትዮጵያውያ🤝

{አድስ ትውልድ ፣ አድስ አስተሳሰብ ፣ አድስ ተስፋ}


@Negede_Amhara1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጎጃም አዊ አከባቢ የሚንቀሳቀሱ ፋኖ ረመጥ የሆኑ ትውልድ፤ ይህ ነው ፋኖ ማለት💪
"ፋኖነት ይለምልም"

የአማራ ፋኖ በጎጃም..!!

@Negede_Amhara1
#ጎንደር_ደንቢያ 💪

ትናንት  ማለትም በ02/08/2016   አይንባ  ልዩ ቦታው አርሴማ የሚባል አካባቢ ላይ በነበረ ከባድ ውጊያ በአይበገሬዎቹ  የአይሸሽም ብርጌድ      37 የጁላ ጎመን ሰራዊት እስከነ ፓትሮሉ አመድ ሁኗል። በውጊያው ላይ አንድ ጀግና የፋኖ አባል  ቆስሎ ህክምና ሲደረግለት ቆይቶ ዛሬ ተሰውቷል ።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ

ክብር ለሰማዕታት ።

@Negede_Amhara1
የአገዛዙ ሰራዊት ክረምቱ ሳይገባ የፋኖን ግስጋሴ መግታት አለብን ወደ ሚል የሞት ሽረት ትግል ለመግባት እየመከረ ይገኛል።

በዚህ እቅዳቸው አለን ከሚሉት ጦር በይበልጥ ብረትለበስ ታንክን እንደዋና ሽፋን ለመጠቀም አስበዋል።

በሰራዊት አሰላልፍ በኩል፣ ደሴ እና ወልዲያ እና ኮምቦልቻ የተከማቸውን የጠላት ሃይል ወደ ተለያዩ የወሎ-ቤተአምሐራ ቀጠና ለማሰማራት ተነጋግረው ጨርሰዋል። በዘመህ ቀጠና ከ7ሺ በላይ የሚሆን ሰራዊት ከ5 ብረት ለበስ ታንክ እና መድፍ ጋ ያሰማራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በጎንደር ቀጠና ከጎንደር አዘዞ እና ደብረታቦር ያለወሰን ሃይል ለስምሪት የሚያስወጡት ሲሆን በዚህም ከ8 እስከ 12 የሚሆን ጀነራል መድፍ ከብረት ለበስ ታንክ ጋ እስከ 9ሺ ሰራዊት በተለያዩ ቀጠና ስምሪት ይሰጣቸዋል ተብሏል።

በጎጃም ቀጠና ፍኖተሰላም ያለውን ወደ ቋሪት ደጋዲሞት እና ደንበጫ ከሁለት መድፍ እና ብረት ለበስ ታንክ የሚያሰማሩ ሲሆን በደጀን እና ደብረማርቆስ በኩል በአራት አቅጣጫ ወደ ተለያዩ ወረዳዎች በብረት ለበስ ሽፋን ጦርነት ሊከፍቱ አቅደዋል። ባህርዳር ያለውን ሃይልም በተመሳሳይ አጎራባች ቀጠናዎች ካላቸው ሃይል ጋ በማሰማራት ከስምንት ያላነሰ ታንክ ከመጎድ ሽፋን በመስጠት ወደ ተለያዩ ወረዳዎች ከበርካታ ሰራዊት ጋር ስምሪት እንዲወስዱ ያደርጋሉ ተብሏል። በዚህ ቀጠና እስከ 13ሺ የሚደርስ የጠላት ሃይል ይሰማራል ተብሏል።

በሸዋ ቀጠና ከአዲስአበባ ተጨማሪ ሃይል በማስገባት በርካታ ከበባድ መሳሪያዎችን ተጠቅሞ የፋኖን አመጣጥ ወደ ወሎ አቅጣጫ በመግፋት ደሴ ካላቸው ሰራዊት ጋ ማሃሌ አስገብቶ መደምሰስ የሚል መመሪያ የወረደ ሲሆን በዚህ ቀጠና እስከ 7ሺ የጠላት ሃይል መደበኛ የማጥቃት ስራ እንዲያደርግ ትዕዛዝ ወርዷል።

ይህን ስምሪት ለመወጣት ብረት ለበስ ታንክን እና መድፍን እንደቀማለን ብለው ያስቡ እንጂ የማይጠቀሙት የመሳሪያ አይነት እንደሌለ የውስጥ ምንጮች ይጠቁማሉ። እንደ እስትራቴጂክ የድሮን ቅኝት ተደረገ የሚል የውሸት ፕሮፓጋንዳ በማስወራት የፋኖ ሃይልን መበተን እና የደፈጣ ጥቃትን መቀነስ የሚል መመሪያ እንዳከሉበት ተጠቆሟል።

ይህንን በሬ ወለደ ወሬን አናፍሰው ፋኖን በማዘናጋት የድሮን ተተኳሽ ሲያገኙ አልፎ አልፎ የፋኖ አመራሮች ላይ ያተኮረ ጥቃት ሊያደርሱ እንደሚችሉ ያገኘንው መረጃ ያመላክታል።

ይህንን ስምሪት መቼ እንደሚጀምሩት የተገለፀ ነገር ባይኖርም እስከ ሴኔ 30 ክረምቱ ሳይገባ ፋኖን ማዳከም መቻል አለብን ብለው አቅደዋል።

እንደመረጃ:- አገዛዙ በዚህ ኦፕሬሽን የሚጠቀመው የሰው ሃይል

36ሺ መደበኛ ተዋጊ ሰራዊት
12ሺ ሰራዊት ቅርብ ጊዜ የተመረቁ
9ሺ ምልስ አድማ ብተና
2ሺ ሚሊሻ
6ሺ ፓሊስ


መውጫ:- ይህንን የአገዛዙን ውንብድና ሴራ የሚያከሽፍ ትግል በሚገባ ለመወጣት አጠቃላይ የአማራ ፋኖ ዝግጅት እንዲያደርግ እንጠይቃለን።
@ጃዊሳ ሚድያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ ምሬ ወዳጆ የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ ዋና አዛዥ ጋር የተደረገ ቆይታ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገዡ የብልግና መንግስት እርስ በእርስ ኦሮሞን ማፋጀት፥ ማሰቃየቱን በየመንደሩ ቀጥሎበታል።

የኦሮሞ ሕዝብና የትግራይ ሕዝብ ራሱን ባሮች ካደረጉት፥ በነፍስም በሥጋ ከገደሉት፥ የሰማዩንም የምድሩንም አገራቸውን ትልቋን ኢትዮጵያና ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን፥ ነባሩን የኢትዮጵያ ውብ እስልምና የነጠቁትን "ነፃ አውጭዎች" ነን ባዮቹን ጠላቶቹን በግልጽ መቃወም መጀመርና ራሱን ነፃ ማውጣት አለበት!!

© fantahun wakei
ሰበር መረጃ አፄዎች ክፈለ ጦር ተመስርቷል‼️‼️

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፣ በምስራቅ ደምቢያ ፣ በከፊል በለሳ ፣ በከፊል ማክሰኝት እና በሙሉ አዘዞ አካባቢ የሚቀሳቀሰው የአማራ ፋኖ አፄዎች ክፈለ ጦር ተመስርቷል ። ክፍለ ጦሩን የሚመራው ዋናው የፋኖ መስራች በቅርቡ ቆስሎ የተመለሰው አርበኛ ሰለሞን አጣናው ሲሆን ምስራቅ ደምቢያ ወረዳ የሚቀሳቀሰው ደጃች ማሩ ብርጌድ መሪ ሻለቃ አማረ አቸነፍ በምክትል ይመራዋል። ከመመስረቱ በቆላድባና አይመባ አካባቢ የሚቀሳቀሰው አንድ ሁን ሻለቃ ብልፅግና ገዳይ ቡድን አፈር ደሜ አብልቶ መልሶታል። እነ አማረ አቸነፍ በማዕከላዊ ጎንደር ሲቀሳቀሱና ይህን ያህል ጀብድ ሲሰሩና የሰሩ እያሉ ማንም ድጋፍ አድርጎላቸው አያቅም! እውነት ያሸንፋል። እውነተኛ የአማራ ልጆች አግዛቸው። እስካሁን ቀጠናቸውን አስደፍረው ያውቁም።

ድል ለአማራ ፋኖ
ነፃ ህዝብ አማራ
የፋኖ ሰይድ የጀግንነት ጉዞ ከሳውዲ እስከ ወግዲ

ፋኖ ሰይድ በፌስቡክ ስሙ ብሶተኛው ፋኖ ነበር። ይህ ጀግና ወንድማችን ሳውዲ በነበረበት ወቅት ከሌሎች ወንድም እህቶቹ ጋር በመሆን በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በማሰባሰብ ለፋኖዎች ሲልክ የነበረና እነ አርበኛ መሳፍንት ተስፉ አርበኛ ዘመነ ካሴ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ከልብ የሚወዱትና ስራውን የመሰከሩለት ፈጥኖ ደራሽ ነው።

የፋኖ የሗላ ደጀን ሆኖ ብዙዎችን ያታገለ ገንዘብ ሲልክ የነበረው ይህ ጀግና አስተባብሬ ገንዘብ መደገፌ እና ከደምወዜ ቆርሼ መላክ ብቻ በቂ አይደለም ብሎ ከሳውዲ ገስግሶ ወደ ወግዲ ወረዳ በመግባት የአሳምነው ብርጌድን በወግዲ ግንባር ሊቀላቀል ችሏል። አሁን የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ክፍለ ጦር አይበገሬ ጀግኖች ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው።

ፋኖ ሰይድ ሳውዲ እያለ ተተኳሽ አጥሮናል ላሉ ፋኖዎች ሁሉ ጎጠኝነት ሳይገድበው ፈጥኖ ድጋፍ የሚያደርስ ወርቅ የሆነ ወንድማችን ነው። ድጋፍ አሰባስቦ በፍጥነት ሲያደርስ ሁሉም ስለሚያየው በሀቀኝነቱ ወደር የሌለው ነው ይሉታል።

ፋኖ ሰይድ ለእውነት የሚሰዋ ሀቀኛ ነው። ፋኖነት ደግሞ እውነት ነው ለዚህም ነው ፋኖን ተቀላቅሎ ለእውነት እየኖረ ያለው። ገንዘባቸውን ፍስስ አድርገው ይህም አልበቃቸው ብሎ ህይወታቸውን ለመስጠት የቆረጡ እንደ ፋኖ ሰይድ ያሉ ጀግኖች ስላሉን የነፃነታችን ቀን እሩቅ አይሆንም።

ኢድ ሙባረክ ወንድም ሰይድዋ
Esmael Dawed Endrise
ጅንፎ በተገጠመለት ከዘራ ወይም ሽመል አናቱን እየተበጣ የሚማረክ ከሆነ በክላሽ የሚማረከውንማ ቤቱ ይቁጠረው ።

በከዘራ በዚህ ሁለት ሶስት ቀን ብቻ አዲስ ዘመንና ደምበጫ እንዲሁም ሰከላ በከዘራና በቢላዋ ቆንጆዎቹ ሙሉ ትጥቅ ተረክበዋል።
update

አዊ ዞን እንጅባራ ከተማ ሰፍሮ የሚገኘው ሚኒሻ የአርበኛ ዘመነ ካሴን ጥሪ በመቀበል የጥላትን ካምፕ ጥለው እዬወጡ ከፊሉ ፋኖን ሲቀላቀሉ ከፊሉ ወደ ቤቱ እዬገባ ይገኛል︎

ከፋኖ ጋር ወደፊት
#መረጃ..‼️

ነገ ደብረብርሃን  የድጋፍ ሰልፍ አለ ዛሬ በየሰፈሩ እየዞሩ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን በመላክ ፊርማ አስፈርመዋል በግዳጅ እንደሆነ ይታወቅ: