ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
8.3K subscribers
5.89K photos
1.14K videos
11 files
1.61K links
የነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforem
Download Telegram
#አስቸኳይ_መረጃ‼️

መድፎች እና ሮኬቶች ወደታች ጋይንት በመጓጓዝ ላይ ናቸው።
ወደ ገላውዲዎስ ወራሪው ኃይል ገብቷል!!

እናዛምት‼️

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

@negedeamharas
#አስቸኳይ_መረጃ..‼️

በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ወረዳ ደጀን ከተማ ላይ የአማራ ፋኖ በጎጃም ያወጣውን ትዕዛዝ ላለመተላለለፍ ከተማዋ ላይ የቆሙትን የመኪና ሹፌሮች የስርአቱ ተላላኪዎች የመኪና ታርጋ እየፈቱባቸው ይገኛል የስም ዝርዝር እደደረሰን እናሳውቃለን ።
#አስቸኳይ_መረጃ_በፍጥነት_ይዛመት..‼️

በአሁኑ ሰዓት ከአዲስ አበባ መነሻውን ያደረገ ከ35 በላይ ታታ ሙሉ ወራ*ሪ ኃይልን ጭኖ ደጀን ላይ ደርሷል።
ደጀን መንገድ ዝጉ እንዳታሳልፉ።

መረጃውን ሸር አድርጉ!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

https://t.me/negedeamharas
#አስቸኳይ_መረጃ‼️

ከቲሊሊ በአስኩና--- አሽፋ
ከሰከላ ጉንድል -አሽፋ-- አጉት
ከቲሊሊ አሽፋ መገንጠያ--- አሽፋ
ከቡሬ በደረቋ--------------- አሽፋ
ከማንኩሳ  -በአጉት-     አሽፋ
ይሄንን መስመር እጅግ ብዛት ያለዉ የጠላት ሃይል በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።
ስለሆነም በዚህ ቀጠና እና አካባቢዉ የሚንቀሳቀስ ሃይል እገዛ እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል‼️

መረጃው
#ሼር ይደረግ..

#ድል_ለአማራ_ፋኖ
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

17/09/16 ዓ.ም

@NegedeAmharas
#አስቸኳይ_መረጃ..‼️

የደንበጫ ፋኖ ጥዋት 11:00 ሰዓት ጀምሮ ጋንትና ገብርኤል ከጠላት ጋር ትንቅንቅ ላይ ስለሆኑ ጠላት ከባድ መሳሪያ እየተጠቀመ ስለሆነ የደጋ ዳሞት ፣የአማኑኤል፣ የፍኖተ ሰላም የወገን ኃይል መንገድ ዝጋ፣እገዛም እንድትሰጡ ጥሪ ቀርቧል።

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

https://t.me/NegedeAmharas
#አስቸኳይ_መረጃ‼️

አሁን በዚህ ሰአት በምስራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ አማኑኤል ከተማ ጀግኖች ከጠላት ጋር ትንቅንቅ ላይ ናቸው የሀይል ሽፋን ያስፈልጋል በአካባቢው ያላችሁ ተናበቡ !

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

@NEGEDEAMHARAs
#Inbox..‼️

#አስቸኳይ_የጥንቃቄ_መረጃ..!!

ከደብረማርቆስ ወደ አማኑዔል መስመር ብዛት ያለው ኦራልና ታታ መኪና በብዛት ዙ-23 አንድ ቢ ኤም በርካታ ዲሽቃ ጠምዶ እየተጓዘ ነው ሲሉ ነዋሪዎችነግረውናል።

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ 💪

@NEGEDEAMHARAs
#አስቸኳይ_መረጃ..‼️
#ሼርርርር..

ደብረብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ 8 ታታ መከላከያ እና አንድ ፓትሮል ከፓትሮሉ ላይ አንድ የተጠመደ መሣሪያ አለ ውሃ እየቀዱ ነው መዳረሻቸውን ስላላወቅነው በደነባ ጅሩ መርሃቤቴ ባሉት መረጃ ይዳረስ ጠዋት 2:00 አካባቢ ቆመው አሑን ተነስተዋል በፍጥነት ይዛመት..!

በፌስቡክ ገፃችን እየገባችሁ አጋሩት!
👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61558353969237

@NEGEDEAMHARAs
#አስቸኳይ_መረጃ.‼️

ዛሬ ግንቦት 19/2016 ዓ.ም ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ መነሻውን ከጎንደር ያደረገ ብዛት ያለው የወራሪው ስራዊት ወረታን አልፎ ወደ ባህርዳር እየመጣ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ ፤ መንገዶችም በደ*ፈ*ጣ ይጠበቁ !

#አድርስ_በፍጥነት ይዛመት!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

@NEGEDEAMHARAs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#አስቸኳይ..‼️

አራዊት ሰራዊቱ ደፈጣን ፍራቻ ከባህርዳር ወደ መርዓዊ መስመር በሰልፍ እየሄደ እንዳለ ምንጮች ጠቁመዋል።
መረጃው በፍጥነት ይዛመት..!!

#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#አስቸኳይ_መረጃ!!

ከሰሜን አቸፈር መቀመጫ #ሊበን ከተማ መከላከያ አሁን ወደ #ቁንዝላ ከተማ አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ ነው።

ዙሪያ ገባውን ያለ የወገን ኃይል መረጃው ይድረሰው!!

#Share

@Negedeamharas
#አስቸኳይ_መረጃ_ጎጃም_የትመን!

ከምሽቱ 3:45 ላይ የብርሃኑ ጁላ ሰው በላ ቡድን ከሁለት አቅጣጫ ማለትም #ከደጀን እና #ከቢቸና  ወደ #የትመን_ከተማ እንቅስቃሴ እንደጀመረ ተጨባጭ መረጃ ደርሶናል።

ምናልባት ይህ አራዊት ሰራዊት የትመንና አካባቢው የሚገኙ ፋኖዎች ላይ ከበባ ለመፈፀም ሊሆን ስለሚችል በየትመንና አካባቢው ያላችሁ የፋኖ አባላት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ!!

መረጃውን ሼር በማድረግ እናድርስ!!

https://t.me/Negedeamharas
#አስቸኳይ_መረጃ!

#ደራ  ላይ  የኦሮሞ ሸኔ በሙሉ እና የኦሮሞ ወጣት በ #OMN   የክተት ጥሪ ተላልፎ  ለወረራ እየገቡ መሆኑን ከአካባቢው የመረጃ ምንጮች አድርሰውናል!!

በመሆኑም #ሸዋ ላይ #ፋኖ ልዩነትን ወደ ጎን በመተው የደራን ህዝብ ሊያጠፋ የመጣን ወራሪ ኃይል አንድ ላይ በመሆን መመከትና ከምድረ ገፅ አጠፋለሁ ብሎ የመጣን አረመኔ ጨፍጫፊ ቡድን ውጦ ማስቀረት!!

#SHERE_SHERE

© ነገደ አምሓራ
#አስቸኳይ_መረጃ!!


ጎንደር አዘዞ የሚገኘው የሰሜን ምዕራብ ዕዝ በእግረኛም በመኪናም በጣም ብዙ ኃይል ወደ አይምባ ከተማ እየላከ ነው። በአሁኑ ሰዓት ከአዘዞ ከባድ መሳርያ እየተተኮሰ ነው
ወደ አይንባ እስካሁን አንድ ሰባት አባላት ያሉት ሙሉ የቤተሰብ አባላት በከባድ መሳርያ ተጨፍጭፈዋል።

መረጃውን በፍጥነት ለፋኖ ሀይሎች እንድደርስ አድርጉ!!

ዝግጁ..!

♦️የነገደ አምሓራ የመረጃ አማራጮች👇
Telegram➣
https://t.me/Negedeamharas
    👇👇
Facebook➣
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561782757080&mibextid=ZbWKwL
#አስቸኳይ_መረጃ!!


አሁን 10:40 ላይ  እየቆጠርኩ  11 ታታ  መከላከያ እና አንድ 3F ( ዙ -23 የያዘች ) ወደ ሸዋ እያለፈ ነው  አሁን አ/አ  አስኮ ደርሷል።

#Share !!
#አስቸኳይ_መረጃ‼️

የአብይ አህመድ ቡድን ወደ ውጊያ ቀጠናው አሁን ከከተማ
#ብረት_ለበስ ላይ የተጫነ ዙ23 ፣2 ፓትሮል እንዲሁም 1 አይሱዙ አድማ በታኝ ከደብረ ማርቅሰ ወደ ወንቃ መስመር አንቀሳቅሷል‼️

#ሼር_ይደረግ!!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

23/2/17 ዓ.ም

@Negedesmharas