3 ፋኖዎች በአዲስ አበባ ይህን ያህል ተዓምር ከሠሩ ይሄ ሁሉ የፋኖ ብርጌድ፣ ክ/ጦርና ዕዝ አዲስ አበባ ሲገባ ምን እንደሚፈጠር አስባችሁታል?
DK ሂሳቡን ስራው!
"ናሁሰናይ ብርጌድ" የመጀመሪያው የአዲስ አበባ ብርጌድ ሆኖ ተሠይሟል!

በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የፋሽስቱ አብይ ወራሪ ሰራዊት በንፁሐን ላይ አፈና እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ !!
ABC
ABC
ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
Photo
በአዲስ አበባ የመጀመሪያውን የፋኖ ኦፕሬሽን የመራው ጀግና ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ❗️
በሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ መሪነት በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት እና ሚሊኒዮም አዳራሽ አካባቢ በአገዛዙ ላይ የመጀመሪያው ጥይት ተኩሷል፤ ለፋኖ ቀዳሚ የሆነውን ኦፕሬሽ በአዲስ አበባ ከተማ በመምራት የትግሉን ምዕራፍ ከፍ አድርጎታል።
ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ እና በስሩ የነበሩ ጓዶቹ በዚህ ኦፕሬሽን በበርካታ የአገዛዙ ሠራዊት ላይ እርምጃ ወስደዋል፤ ጀግናው ሻለቃ ናሁሰናይ ጥይት በመጨረሱ በመጨረሻዋ ጥይት ራሱን ሰውቷል።
የኦፕሬሽኑ ዋና ዓላማ አዲስ አበባ ላይ በአገዛዙ ሠራዊት ላይ እርምጃ ወስዶ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የትግል ፊሽካ መንፋት ነበር። ዓላማው ተሳክቷል!!
ከኦፕሬሽኑ በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ አማራን ታርጌት በማድረግ የጅምላ እስር ዘመቻ ተጀምሯል ይህን የጅምላ አፈሳ እየመራ ያለው ምክትል ኮሚሽነር ሐሰን ነጋሽ የተባለ የኦህዴድ ሰው ነው (ፎቶው ኮመንት ባር ላይ ይገኛል)
ፋኖ ናሁሰናይ አንዳርጌ በሰሜኑ ጦርነት የቤት መኪናውን ሽጦ ስናይፐር በመግዛት የአማራን ሕዝብ ከጥቃት የተከላከለ፣ በጦርነቱም በርካታ ጀብዱዎቹን የሰራ ወጣት ጀግና ታጋይ ነው።
ሻለቃ ናሁሰናይ አንደኛ ዓመቱን ሊያስቆጥር ጥቂት ወራት በቀሩት የአማራ ሕልውና ጦርነት የአማራ ፋኖ በጎንደር የአጼዎቹ ክፍለጦር አመራር በመሆን በጎንደር ቀጠና በርካታ ጀብዱዎቹን ፈጽሟል።
በዚህ ልዩ ኦፕሬሽን አዲስ አበባ ላይ ቀጣዩ ትግል ምን መልክ ሊኖረው ይገባል የሚለውን ወሳኝ ጥያቄ ምላሽ ሰጥቶበታል።
አዲስ አበባ ውስጥ በየቤቱ የተቀመጠ መሳሪያ ፋኖ በሚያቅደው ሰርጅካል ኦፕሬሽን መሠረት ጥቅም ላይ የሚውልበት ጊዜው ደርሷል!!
ሻለቃ ናሁሰናይ በአባቶቹ በነ አፄ ዳዊት ከተማ በክብር በጀግንነት ተሰውቷል‼️
አዲስ አበባ ላይ በዓይነቱ ልዩ የሆነው የትግሉ ፊሽካ ተነፍቷል‼️
ሁሉም በያለበት በተጠንቀቅ ይጠብቅ‼️

አዲስ አበባ ላይ አማራን ታፍሰው እንድታሰር እያደረገ ያለ ፀረ አማራው #ኮሚሽነር_ሐሰን_ነጋሽ የተባለ ተለላኪ ይሄ ነው።
🔷ማንኛውም አማራ ካሁን በኋላ መታሳረ፣ መፈናቀል፣ መደብደብና መሰደብን አንቅረህ ትፋና ታገል። ባጥንትህ በደም የገነባሃትን ሃገር አንተን ሃገር እንደሌለህ ተደርገህ እየተፈናቀልክ ሲፈልጉ በጅምላ እየቀበሩህ ሲፈልጉ በአማራነትህ ብቻ በገፍ እያፈሱ እያሰሩህ እምትኖር ሁነህ መቀጠል ትፈልጋለህን? በቃ መገደሉ መሰደዱ መታሰሩ እዚህ ላይ መቆም አለበት ብለህ ተነስ። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለትህ ነው የግፍ መዓት እየተቀበልክ ያለኸው ላንተ ያልሆነች ኢትዮጵያ ላንተ መታረጃ ቄራ ሁና መቀጠል የለባትም። ውጣና ግጠም!
"ነፃነትህን በክንድህ አረጋግጥ"
#ነፃነት_ወይም_ሞት
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለኢትዮጵያ✊
{አድስ ትውልድ፣ አድስ አስተሳሰብ ፣ አድስ ተስፋ}
https://t.me/Negede_Amhara1

"…ሙሽራው…!
"…ከቴዎድሮስ ሀገር ጎንደር ተነሥቶ… የበላይ ዘለቀ፣ የንጉሥ ተክለሃይማኖትን ሀገር ጎጃምን አቋርጦ፣ ዓባይን ተሻግሮ… የሰላሌን ሜዳ እየቃኘ፣ ደብረ ሊባኖስን ተሳልሞ፣ በንጉሥ ሀገር ሸዋ በእምዬ ምንሊክ በእቴጌ ጣይቱ መናገሻ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ ተገኝቶ፣ ሽር ብትን ብሎባት የመጀመሪያዋን አብሪ ጥይት ተኩሶ… የተኛውን አዲስ አበቤ ቀስቅሶ በክብር ማረፉን የአዲስ አበባው ፋኖ ናሁሰናይ ብርጌድ ገልጧል።
"…ዋናው መጀመሩ ነው። ስለተጀመረም አይደል የህዳሴው ግድብ 98% የደረሰው። እንደዚያ ነው። በተለይ ለአዲስ አበባ ሽንታም ቲክቶከር፣ ለወንድ አልጫዎች ይሄ ጀግና ጥሩ መቀስቀሻ ደወል ነው።
"…የሚገርመው ነገር የሚያስደንቀው አንድም ዐማራ ሲያለቃቅስ አላየሁም። ዐማራ በሙሉ ምን ያህል ሞትን እንደተጠየፈ በፋኖ ናሁሰናይ መሰዋት ነው ያረጋገጥኩት። ምንኛ መታደል ነው ዐማራ መሆን? ተአምር ነው።
"…ክብር ለቴዎድሮስ ልጆች…💪✊💪🏿

ሚያዚያ 4/2016 ጀግናው ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ በአዲስ አበባ ከመራው ኦፕሬሽን በኋላ (ምሳ ሰዓት ላይ) የፀጥታ እና ግብረ ኃይል ቡድን የሚባለው የዐቢይ አሕመድ የአፋና ስብስብ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጦ ነበር።
በስብሰባው የተነሱ የግምገማ ነጥቦች፦
=> የአዲስ አበባ ሕዝብ የፋኖ ደጋፊ ሆኗል
=> ከተማው ከእጃችን እየወጣ ነው
=> ፋኖ በውስን የሰው ኃይል ከተማውን መረበሽ
ከቻለ ነገ የማንቋቋመው ሁኔታ ሊያጋጥመን
ይችላል ፣
=> የውስጥ አርበኞች የስርዓቱ ፈተና ሆነዋል፣
=> ፋኖ ውስጣችን ውስጥ ገብቷል …ወዘተ የሚሉ የግምገማ ነጥቦች ተነስተዋል።
በዚህ አስቸኳይ ውይይቱ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል፦
1) በአምስቱም የአዲስ አበባ መግቢያ እና
መውጫ በሮች የፍተሻ ኬላዎች (check
points) እንዲጠናከሩ፣
2) የሪፐብሊካን ጋርድ የመረጃ ክንፍ የከተማዋን መረጃ በሙሉ በመሰብሰብ ለጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ምሽት ላይ ሪፖርት እንዲያደርግ፣
3) በተመረጡ አካባቢዎች የቤት ለቤት ፍተሻዎች እንዲጠናከሩ፣
4) በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ የሚንቀሳቀሱ መኪኖች እንዲፈተሹ (ከምሽት 12:00 ጀምሮ)፣
5) ከዚህ ቀደም ታርጌት የተደረጉ ሰዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ፣
6) በአዲስ አበባ የሚገኙ ዲፕሎማቶች በሁኔታው እንዳይደናገጡ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ብሪፍ እንዲያደርግ፣
ወዘተ የሚሉ ውሳኔዎች ተላልፈዋል።
በዚህ ውሳኔ መሠረት፦
ይህ ሪፖርት እስከተጠናቀረበት (በኢትዮጵያ ሠዓት 9:30) ድረስ 86 ንጹሃን በቁጥጥር ስር ውለዋል።
እጅግ የሚያሳዝነው ነገር ቤተክርስቲያን ውስጥ በማስቀደስ ላይ ያሉ ምዕመናን ሳይቀር በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የአማራ፣ ጉራጌ፣ ጋሞ፣ እና ሌሎች የደቡብ ኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የፌዴራልና የከተማው ፖሊሶች ላይ ክትትል እንዲጠናከር አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከስምሪት ውጭ የማድረግ አቅጣጫ ተቀምጧል።
አገዛዙ አዲስ አበባ ላይ የተነፋው የትግል ፊሽካ አስደንግጦታል፤ ቢሆንም የተነቃነቀ ጥርሱ መነቀሉ አይቀሬ ነው!!
ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ የአማራ ህልውና ትግልን ወደአዲስ ምዕራፍ አሳድጎታል። የዛሬው ኦፕሬሽን ትግሉ ከአማራ ክልል ለመውጣቱ አስረጅ ማሳያ ነው።
ዘመቻ ናሁሰናይ በአዲስ አበባ በቅርብ ቀን በረቀቀ መንገድ ይከሰታል … 💪
እየመጡ ነው ሳይሆን
ገብተናል

ደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ‼
ገበሬውን ምርጥ ዘር ዉሰዱ ብለዉ ጠርተው ከ200በላይ በግዳጅ ወታደራዊ ስልጠና እየሰጡ ነዉ በወታደር ተከበው እየተሰቃዩ ነዉ ለማምለጥ ሲሞክሩ 3ቱ በአገዛዙ በግፍ ተረሽነዋል።ህዝቤ ሆይ ሆሆ ብለህ ተነስ ተራ በተራ አትለቅ።
#ነፃነት_ወይም_ሞት👌
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለኢትዮጵያ✊
@Negede_Amhara1

የሻለቃ ናሁሰናይ የስንብት መልዕክት!
የእሳቱን ጉማጅ - እናቱ ወልዳለች! እውነትም እናትህ ወልዳልናለች፤ የእሳት ልጅ እሳት! ሻለቃ ናሁሰናይ ጠላትን ጥሎ ብቻም ሳይሆን ጣጥሎ ዳግም መይሳው ካሳነትን አስመስክሯል።
ሻለቃ ናሁሰናይ በትግሉ ሜዳ ላለውና ለመላው ነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊ በሙሉ አንድ ጉልህ መልዕክት አስተላልፏል - "በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰው ዳዊት ተቃርቧል"።
ጀግናችን እዳህ አለብን፤ የምንዘክርህ ዛሬ ሳይሆን በድላችን ዕለት በምኒልክ ቤተመንግሥት በምንለኩሰው የነጻነትና እኩልነት ፋኖስ ነው።
BW

ከዲማ ጊዮርጊስ ፋኖ ለሸበል በረንታ ቢቸና እና ለደብረ ወርቅ ፋኖዎች የቀረበ የድጋፍ ጥሪ‼
የዲማ ፋኖ ከንጋቱ 10:00 ሰዓት የጀመረ እስከ አሁኗ ደቂቃ ድረስ ከወራሪው ጋር በከባድ መሳሪያ በታገዘ ዐውደ ውጊያ እየተዋደቀ ይገኛል።
ስለሆነም የቢቸናና የደብረ ወርቅ ፋኖዎች (ጠልማ) ያለውን የዲማ መገንጠያ በር በመዝጋት ተጨማሪ ኃይል እንዳይገባ በታች የሸበል በረንታ እና በዙሪያው ያላችሁ ፍኖዎች ደግሞ በማዶ እና በተክለሃይማኖት ገዳም በኩል በመጠጋት የገባውን ወራሪው ኃይል ውጦ ለማስቀረት የሚረዳ ፈጣን ድጋፍ እንድታደርጉ ጥሪ ተላልፎላችኋል።
መረጃውን በቀጥታ ሥልክም ሆነ በቴክስት በቀጠናው ሥር ለሚገኙት የፋኖ አባላት በፍጥነት አዛምቱት‼
ድል ለጭቁኑ ህዝባችን‼

Forwarded from Ethio 251 Media (Mulugeta Anberber)
ተጨማሪ ሰበር መረጃ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ደርሷል።
ከጀግናው ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ ኦፕሬሽን በኋላ የፀጥታ እና ግብረ ኃይል ቡድን የሚባለው የዐቢይ አሕመድ የአፋና ስብስብ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጦ እንደነበርና በስብሰባው ያነሳቸውን የግምገማ ነጥቦችና የውሳኔ ሀሳቦች ከሰዓታት በፊት ማሳወቃችን ይታወሳል።
አሁን ማምሻውን በደረሰን ተጨማሪ መረጃ በዐቢይ አሕመድ ትዕዛዝ የብልጽግና ፓርቲ ከመካከለኛ አመራሩ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ አመራሩ ድረስ ወደውጭ አገር መውጣት ታግዷል።
ትዕዛዙ ለኢሜግሬሽን የተላለፈ ሲሆን፤ ያለ ዐቢይ አሕመድ ፍቃድ የትኛውም ባለሥልጣን ከአገር እንዳይወጣ እገዳው ከዛሬ ሚያዚያ 04/2016 ምሽት ጀምሮ ተፈፃሚ እንደሚሆን የውስጥ መረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በዚህ ምሽት አዲስ አበባ ውጥረት ነግሷል። የአገዛዙ ባለሥልጣናት "የደህንነት ሰጋት አለብን" በሚል ለደህንነት መስሪያ ቤቱ የሚደውለው በዝቷል።
የአካል ጠባቂዎቻቸውን እና የመኖሪያ ቤት የዙሪያ ጥበቃወቻቸውን ሰልክ እንዲፈቸሹላቸውና እንዲቀየሩላቸው የጠየቁ ከፍተኛ አመራሮች አሉ።
በፌዴራል ፖሊስ የተመደቡላቸውን ጠባቂዎቻቸውን ማመን ያልቻሉ የብልጽግና ባለስልጣናት በሪፐብሊካን ጋርድ ብቻ እንጠበቅ የሚል ጥያቄ በማቅረብ ላይ ናቸው።
በአምስቱም የአዲስ አበባ በሮች መኪኖች ቁመዋን ልዩ የፍተሻ ኦፕሬሽን ተጀምሯል።
(ተጨማሪ መረጃዎችን እየተከታተል እናቀርባለን)
https://t.me/ethio251media

#update..‼️
አዲስ አበባ ላይ አሁን ላይ
ውጥረት ነግሷል። ባለሥልጣናቱ የደህንነት ሰጋት አለብን የሚለው እና ለደህንነት መስሪያ ቤቱ የሚደውለው በዝቷል።
የአካል ጠባቂዎቻቸውን እና የመኖሪያ ቤት የዙሪያ ጥበቃወቻቸውን ሰልክ እንዲፈቸሹላቸውና እንዲቀየሩላቸው የጠየቁ ከፍተኛ አመራሮች አሉ።
በአራቱም የአዲስ አበባ በሮች መኪኖች ቁመዋን ልዩ የፍተሻ ኦፕሬሽን ተጀምሯል።
የፌደራል ፖሊስ የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃላፊዎች ምሽት 3:00 አስቸኳይ ስብሰባ ተጠርተዋል!
@ belete kassa

ሰበር መረጃ
የወቅቱ የአገዛዙ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር የሆነው ደስየ ደጀን ለጊዜው ምክንያቱን ባላወቅነው ነገር ሆስፒታል መግባቱ ታውቋል።
የአገዛዙ ኮሚሽነር በባህርዳር ከተማ ፈለገህይወት ሆስፒታል የፅኑ ህሙማን ክፍል (intensive care unit) ውስጥ ከቆየ በኋላ በሄሊኮፕተር ወደ አዲስ አበባ መወሰዱ የታወቀ ሲሆን የመትረፍ እድሉ ዝቅተኛ መሆኑንም ባህርዳር ዊክሊክስ ከምንጮቿ ሰምታለች።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በአገዛዙ ለክልሉ ከፍተኛ አመራርነት የተሾሙት ሰዎች ሰሞኑን ከኢትዮጵያ እንደሚወጡ (ወደ አሜሪካ) መረጃዎች ይጠቁማሉ።
©BW

ኦነግ ከ 60 አመት በላይ አ.አ ገብቶ አያውቅም ህፃናትን እና ሴቶችን ገጠር ውስጥ ከመግደል ውጭ እንደ ወንድ ፊለፊት ገጥሞ አያውቅም ፋኖ ግን በቅርብ ጊዜ ያሳያችኋል የወንዶችን ስራ።
4 አጫጭር መረጃዎች
▪︎የአማራ ፋኖ በጎጃም እስከ ሚያዝያ 8/2016 ዓም ድረስ እንዲፈፀም የሰጠውን ትዕዛዝ ተከትሎ፣ በእንጅባራ ከተማ ካምፕ አድርገው የነበሩ የሚሊሽያና አድማብተና አባላት ሙሉበሙሉ መበተናቸው ታውቋል።
▪︎ከብርሸለቆ ማሰልጠኛ በሁለተኛው ዙር ሰልጥነው የተመረቁ የአድማብተና አባላት በትናንትናው ዕለት ወደ ጎንደር ከተማ ጉዞ ላይ እያሉ እንፍራንዝ ላይ በርካታ ኃይል ከእነ ጠባቂው ባለቀይ ቦኔት ኃይል መንገድ ላይ እንዲቀር መደረጉ ታውቋል።
▪︎በአዴት ከተማ በትናንትናው ዕለት በተሰራ ኦፕሬሽን በርካታ የአገዛዙ ኃይል ከምድር በታች መደረጉ ታውቋል።
▪︎በዛሬው ዕለት በበርካታ የጎጃም አካባቢዎች አውደውጊያዎች ሲካሄዱ መዋላቸው የታወቀ ሲሆን የወገን ኃይል መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ ወታደር በቀጠናው አመራሮች አማካኝነት የአየር ኃይል እገዛ ሲማፀኑ መዋላቸው ተነግሯል።

inbix
በሸዋ ደራ ወረዳ የጫካው ኦነግ በዛሬው ዕለት የአማራው ማኅበረሰብ ኢላማ ያደረገ ጦርነት ወግሎ ሚካኤል እና ማሞ ቡቅኒ የሚባሉ አካባቢዎች ላይ በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት ከፍቷል። ዋና ዓላማው የአማራ ህዝብን ለመጨፍጨፍ እንጂ አካባቢ ብዙ ፋኖ የሚንቀሳቀሱበት አይደለም ።
አካባቢ ከመረጃ በጣም የራቀ በመሆኑ ድምፅ ሁኑን እያሉ ነው ።