ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
8.3K subscribers
5.89K photos
1.14K videos
11 files
1.61K links
የነገደ አምሓራ - Negede Amhara.

ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇
@negedeforem
Download Telegram
Forwarded from Mesganaw 251
ዜና ደብረ ማርቆስ!!!

አገዛዙ በደብረ ማርቆስ ከተማ ወታደሮቹና ትጥቆቹ በ12/7/16 ዓ.ም ለ13/7/2016 ዓ.ም አጥቢያ በፋኖዎች መነጠቁን ተከትሎ በድንጋጤና በፍርሃት ከመሸበቡ የተነሳ ይህንን ሽንፈት ለማስተባበል በሚመስልና ዜና ለመስራት በማሰብ ዛሬ በ14/7/16 ዓ.ም  ወደ ስናን ወረዳ ረቡ ገበያ ከተማ ለመግባት የሞከረና ብዙ ጉዳቶችን ያስተናገደ ሲሆን ይህንንም እቅዱን ለማሳካት ቢሞክርም በጀግኖቹ አባ ጅሜ ፋኖዎች ተከቦ መንገድ ላይ ሲቀጠቀጥ አድሯል፡፡

ሁኖም ግን ሽንፈት በወለደው እልሁ በከባድ መሳሪያ ህዝቡንና ንብረቱን ጠርጎ መጨፍጨፉን ተከትሎ ፋኖዎቻችንም ህዝባቸውንና ንብረቱን ላለማስወደም በማሰብ እና ሀፍረት አይመልሰኝ ያለውን የአገዛዙን ገዳይ ቡድን እቅድ ጥበበኞቹ የንጉስ ተክለሃይማኖት ልጆች የፋኖ አመራሮቻችን ግን ይህን የገዳዩን የውር ጭፍኝ ጉዞ እነሱ ባሰቡት ወጥመድ ለማስገባት በማቀድ ለቀው በመውጣታቸው ረቡ ገበያ ዛሬ ገብቶ የሚያደርገውን አጥቶ በጭንቀት ላይ ይገኛል፡፡

ጀግናው የስናን ወረዳ ህዝብም ይህን ጠላት ለመደምሰስ ያገኘውን አጋጣሚ ሁሉ እንደሚጠቀም እና ርብርብ በማድረግ ትጥቁን ቀምቶ እንደሚታጠቅ ጥርትር የለንም፡፡ ዘሎ ጥልቅ መውጫው ጭንቅ ነውና መውጣት የማይታሰብ ይሆናል፡፡

በአንጻሩ ግን የጅበላ ሞተራ ብርጌድ እና የንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ በጋራ በደብረማርቆስ ከተማ ባደረጉት ድንገተኛ የማጥቃት ዘመቻ ሰሜኑንና ምዕራቡን እንዲሁም ከፊል ደቡቡን የከተማዋን ክፍል ተቆጣጥረው ብዙ የፖለቲከኛ እስረኞችን ያስለቀቁና የአገዛዙን ታጣቂም ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል፡፡

የአገዛዙ አመራሮችም በ15/7/2016 ዓ.ም እለት ምዉታኖቻቸውን ሲቀብሩ ያረፈዱ ሲሆን ብዙ ቁስለኞቻቸውንም እያሳከሙ ይገኛሉ፡፡

ጭንቀት የወለደው ይህ አገዛዝ ዛሬ በ15/7/2016 ዓ.ም ጠዋት ወታደሮቹን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በማስገብት ዩኒቨርሲቲውን የወታደር መናኸሪያ አድርጎታል፡፡
መንዝ  ላይ ያሉ የፈርዖኑ ገረድ አመራሮች የመንዝን ህዝብ ስብዕና ከመሬት በታች አውርደው ለመቅበር እየሰሩ ነው።


የመንዝን ህዝብ ስብዕና እንኳን ኢትዮጵያዊ  የሆነ ፍጡር ይቅር እና የአለም ፀኃፊያን በርዕሰ አንቀፃቸው በጉልህ አስቀምጠውታል።


ዛሬ ላይ  ግን የመንዝ ክብር እና ስብዕና በስነ_አዳሪዎች   ከመሬት በታች ሊቀበር ከጫፍ ደርሷል ።


መንዝ ላይ የተሰገሰጉት የፈርዖኑ ገረዶች  የይፋት ህዝብ የኦነግ ወራሪ ሲመጣበት ወደ ወንድም ህዝብ መንዝ ለመጠጋት ሲመጣ የመንዝ አመራሮች በጡርባ የይፋት ህዝብ መንዝ እንዳይገባ  እየቀሰቀሱ ህዝብን ለማሳመፅ እየሰሩ መሆኑን ሰማን።

ይህ ነገር መዳረሻው የት ድረስ ነው?
የሰከላ ሚሊሻ ተኝቶ እያንኮራፋ እያለ ጀግኖች ከየት መጡ ሳይባል ፉት ፉት ያደረጉት።

የተሸኜዉ ተሸኝቷል በለስ የቀናዉ ደግሞ እጁን በሰላም ሰጥቷል ይሄው ነው።
የየስናን ወረዳ አካባቢ ተወላጅ የሆነ እና የዓባይ ባንክ ዘበኛ የነበረን ግለሰብ ደብረ ማርቆስ ላይ የከተማ ቦታ ሰጥተው እና የወረዳው የሰላምና ደኅንነት ጽ/ቤት ኃላፊ አድርገን ሾመንሃል ብለው፣ መንገድ እየመራ ይዟቸው እንዲሄድ አድርገዋል። እንዲሁም ሌሎች በደብረ ማርቆስ ከተማ በጥበቃ ሥራ የነበሩትም እንዲሁ በተሰጣቸው የከተማ ቦታ ተገዝተው ከአገዛዙ ሰራዊት ጋር መንገድ መሪ ሆነው አብረው ሄደዋል!

ሆኖም የምናረጋግጥላችሁ ነገር፣ እያንዳንድህ በተሰጠህ ቦታ ቤት ሰርተህ በህይወት አትኖርበትም❗️በተሰጠህ የጨረቃ ስልጣንም አፈር ደቼ ትበላበታለህ❗️ይህ የፋኖ ቃል ለምድር ለሰማይ ነው❗️
የቆቦ ከተማ ምርጥ 50 አስተባባሪ
ዛሬ አዳሩን ወደ ግርማ የሽጥላ ተልኳል።
ትጥቁንም ተቀብለውታል።

ምስራቅ አማራ ፋኖ🙏🙏🙏
inbox ከተመልካች

ሰላም እንዴት ናችሁ ሰሞኑን ከደቡብ ክልል ለስልጠና ሲሄዱ ተይዘው ከቆዩ በሁአላ የተያዙት ምልምል ወታደሮች በፋኖ በራሡ ፈቃድ በምህረት መለቀቃቸው ይታወቃል ነገር ግን መንግስት ከፅፈኛው ቡድን አስለቀኩ እና 6ሚሊዮን ብር ከፍለው ለቀቋቸው በማለት ሆድና ጀርባ የሆነ መረጃ እያሠራጨ ነው።እውነት መከላከያ ከተያዙበት ካስለቀቃቸው እና አዲስአበባ ካስገባቸው አማኑኤል ላይ ድገሚ 500000ብር እንዴት ከፈሉ ??ፋኖ ምንም ያህል ጥሩ ቢሰራ አይመሠገንም ከዚህ አስነዋሪ ስራቸው በመማር ከዚህ በኋላ ማንንም የተማረከ ታጣቂ አመድ ማስጋጥ ብቻ ነው ።30 ጥይት ተኩሶ ጥይት ሲጨርስ የተማረከን መከላከያ ቀልበህ ወደ ቤተሰቡ የምትሸኘው ከሆነ ድጋሚ ክላሹን ትቶ እስናይፐር ታጥቆ መቶ ይወጋሀል!!!ሲጨክኑ መጨከን ብቸኛው መፍትሄ ነው በተለይ ለሚኒሻ አድማብተና እና ፓሊስ ምህረት በፍፁም!!
ነገደ አምሃራ - Negede Amhara
የቆቦ ከተማ ምርጥ 50 አስተባባሪ ዛሬ አዳሩን ወደ ግርማ የሽጥላ ተልኳል። ትጥቁንም ተቀብለውታል። ምስራቅ አማራ ፋኖ🙏🙏🙏
#update

ቆቦ ከተማ የተሸኘው ሆድ አደር ተላላኪው
መንገሻ ይባላል  ሽኝት የተደረገለትም ቆቦ ከተማ 03ቀበሌ  መሆኑ ተረጋግጧል።
Forwarded from Ethio 251 Media
16 k ተከታይ አለ እያንዳንዳችሁ ለአምስት ሰው ሼር ብታደርጉ ከአምስቱ ሁለት ሰው ቢቀላቀል 48k እንገባለን። እስቲ ከአምስት ሰው በላይ ሼር በማድረግ ከ 50k እናሳልፈው

https://t.me/ethio251media
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ግባ_በለው .. ስንቅ ከህዝቤ ትጥቅ ከጠላቴ ..‼️‼️

ይህ በደርዝ በደርዝ ታስሮ የቆመው ለመስቀል ደመራ የተዘጋጀ ደመራ እንዳይመስልህ ... በሚኒሻ ብርሀኑ ጁላ ጎመን ወታደር አድራሽነት ለነበልባሉ ፋኖ የተላከ ስጦታ ነው ።

እንኳን ሰዉ ገና እንስሳው ይታጠቃል

ይቀጥላል .....
የብልፅግናው ትሩፋት
👉 ዜጎች በእግር እንዲጓዙ ማድረግ🤔

የትራንስፖርት ሚኒስትር አለሙ ስሜ እንዲህ ይላሉ ፦ " ሞተር አልባ የትራንስፖርት አማራጭን ከማስፋት አኳያ ከጀመርናቸው ሥራዎች አንዱ ዜጎች በእግር እንዲጓዙ ማድረግ ነው። በዚህም አካባቢያችንን ከብክለት መጠበቅ ይቻላል ፣ የዜጎች ጤንነትም ይጠበቃል። ሌላኛው አማራጭ ዜጎች በእንስሳት የሚሳቡ ጋሪዎችን እንዲጠቀሙ ማበረታታት ነው። የፈረስ እና የአህያ ጋሪዎችን በማዘመን ለትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋል።
ሌላው አማራጭ ሳይክል ሲሆን ፣ በውሃዎቻችን ላይ ደግሞ የሞተር አልባ ጀልባዎች ትራንስፖርት እንዲስፋፋ ይደረጋል።

ከዚህ በኃላ ነዳጅ ጀሚጠቀም ተሽከርካሪ ወደ አገር የሚገባበት ሁኔታ ታግዷል። መንግሥት በልዩ ሁኔታ ካልፈቀደ በስተቀር ምንም ዓይነት ነዳጅ የሚጠቀም ተሽከርካሪ ወደ አገር የማስገባት ጥያቄ ማስተናገድ አቁመናል።"

Via:- ጋዜጠኛ ዮሀንስ አንበርብር /ሪፖርተር ጋዜጣ/
ባህር ዳር መረጃ

ባህርዳር አብዛኛውን ጊዜ ባንዳው የብአዴን የእንግዴ ልጅ አድማ ብተና እና ሚኒሻ ተብየዎች ማታ ማታ የሚቀመጥባቸው ቦታዎች፦

1.ፓፒረስ ጫፍ circle ሉ አካባቢ
2.ከፍ ብሎ ወደ ቀበሌ 16 መሄጃ
3.ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
4.ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ወደ ዲቦ አቅራቢያ
5.ዲቦ
6.ፓሊስ ኮሚሸኑ በብዛት
7.ትምህርት ጽህፈት ቤቱ
8. አሚጎ ሆቴል ከፍ ብሎ
በአጠቃላይ ከጊዮርጊስ ከፍ ብሎ እስከ አሚጎ ድርስ በየዘንባበው ስር እና አራት ማዕዘን የቴሌ መስመር ስር እንደምሽግ በመጠቀም ይደበቁበታል።በተለይም ከጊዮርጊስ ከፍ ባለው ጫካ እስከ ዲቦ በብዛት ይሰማራሉ።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን
ጣቁሳ ወረዳ፣ምዕራብ ደምቢያ ወረዳና ምስራቅ ደምቢያ ወረዳ

ሚኒሻና ፖሊስ ለፋኖ እጅ ሰተዋል ሌሎች ደሞ ወደ እርሻው ተሠማርተዋል ።አሪፍ ጅምሮ ነው።ሻለቃ ደረጀ በላይና ሻለቃ ሸርብ አቸነፍ ትልቅ ክብር አለን።አማራን በአማራ መገዳደል መቆም ብለው ትልቅ ስራ ሰርተዋል ሙሉ በሙሉ ባይባልም ተሳቶላቸዋል የቀሩትም የጓዶቻቸውን ፈለግ እንዲከተሉ ጥሪ ቀርቦላቸዋል እምቢ ካሉ ደሞ የሌሎቹ እጣ ፈንታ ይደርሳቸዋል።
#ወለጋ
ነቀምት ከተማ በተለምዶ ኮምቶ ባንክ የሚባለው ሰፈር የሚኖሩ ነገደ አማሮች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መረጃው እንዲደርሳቸው ይዛመት የፋኖ ደጋፊ ናቸው በዬቀኑ በእቁብ ስም ስብሰባ ያደርጋሉ ከፊሎቹ የወለጋ ዩነቨርሲቲ መምህራን ሲሆኑ ብዙዎቹ ደግሞ የአማራ ባለሃብቶች ናቸው ስብሰባውን የሚመሩት የሚል የስም ማጥፋት ዘመቻ ተከፍቶባቸዋል እንዲሁም የምንገድ ሰራተኞችም ዘመቻው ተከፍቶባቸዋል።

ሊበሏት ያሰቧትን ወፍ ጅግራ ናት ይሏታል ንቃ ወገኔ
የሪፕብሊካን ጋርድ አሰልጣኝ የነበረው ጀግና አሁን የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ ጓድ ነው!!
ባለ ቀይ ቦኔቱ ንስር አዋጊ እና ተዋጊ፤ የወሎን ወጣት በድንቅ ወታደራዊ ብቃት እና እውቀት እያነፀ ነው። በሀገር ደረጃ አሉ ከሚባሉት የክፉ ቀን ጀግኖች መካከል አንዱ ነው። ለአመታት ያካበተውን እውቀት እና ወታደራዊ ጥበብ ሊያካፍል ወንድሞቹን ተቀላቅሏል።
በዘመቻ ውባንተ በጎጃም በ4 ቀን 608 ሰራዊት ከነመሳሪያው ማርከናል!! አንድ (1) ኮረኔል እና 2ብ/ጄነራል እስከመጨረሻው ሸኝተናል!!

የአማራ ፋኖ በጎጃም ዕዝ ቃል አቀባይ ማርሸት ፀሀ
ፋኖ አበበ ፈንታው የምስራቅ አማራ ፋኖ ቃል አቀባይ
ፋኖ አለሙ ገብሩ የምስራቅ አማራ ፋኖ ዞብል አምባ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ
#መረጃ..‼️

ደብረማርቆስ ቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ውስጥ በርካታ አራዊት ሰራዊት መስፈሩ ታውቋል፤ ለወገን ኃይል መረጃው ይድረስ