—1ኛ ቆሮንቶስ 1: 18
❝የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።❞
#join and #share @natanim_motion_graphics

#ክርስትና ማለት:-
--በኢየሱስ መኖር
--ኢየሱስ ያሰበውን መኖር
--ስለ ኢየሱስ መኖር
--የኢየሱስን ኑሮ መኖር
ነው!!
#Join and #share @natanim_motion_graphics

#Matthew 5: 14
You are the light of the world. A city that is set on an hill cannot be hid.
#join and #share @natanim_motion_graphics
You are the light of the world. A city that is set on an hill cannot be hid.
#join and #share @natanim_motion_graphics
—ማቴዎስ 5: 1 4
❝እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።❞

❝የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።❞
—ኤፌሶን 6: 17
#join and #share @natanim_motion_graphics
—ኤፌሶን 6: 17
#join and #share @natanim_motion_graphics
ዕብራውያን 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
❝¹ ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤
² እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት።❞

1ኛ ጴጥሮስ 5: 7
❝እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።❞
#Join and #share @natanim_motion_graphics
❝እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።❞
#Join and #share @natanim_motion_graphics
መዝሙር 92
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
❝² በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት
³ አሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ።
⁴ አቤቱ፥ በሥራህ ደስ አሰኝተኸኛልና፤ በእጅህም ሥራ ደስ ይለኛልና።❞
#join and #share @natanim_motion_graphics
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
❝² በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት
³ አሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ።
⁴ አቤቱ፥ በሥራህ ደስ አሰኝተኸኛልና፤ በእጅህም ሥራ ደስ ይለኛልና።❞
#join and #share @natanim_motion_graphics
ምሳሌ 10: 29
❝የእግዚአብሔር መንገድ ያለ ነውር ለሚሄድ አምባ ነው፥ ጥፋት ግን ክፋትን ለሚያደርጉ።❞

ውድ ወገኖቼ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይህንን ጽሁፍ እንድታነቡት በትህትና እጋብዛችኋለሁ።
ጽሁፉ በቅርቡ በኢትዮጵያ እየተስፋፋ ስለሚገኘው ኢስላማዊ ባንክ ሚስጥር የሚገልጥ ነው።
http://www.ewnetlehulu.net/wp-content/uploads/2019/06/islamic_bank.pdf