Forwarded from Abdel-Fattah K. Yimam
Forwarded from Abdel-Fattah K. Yimam
👉ባለፈው እሁድ በነበረው በወላጅ ኮሚቴ በተጠራው ስብሰባ ላይ ለትምህርት ቤታችን የቤተ መፅሃፍት ማሟያ መፅሃፍቶችን ለመግዛት እና ለማሟላት በተደረገው ውይይት ሙሉ መፅሃፍቱን በአጠቃላይ ከ300 መፅሃፍት በላይ ፐርፎርማ አሰርተን/አዘጋጅተን በሰጠናቸው መሰረት አቶ ሱሩር መህዲ 37,215.00 (ሰላሳ ሰባት ሽህ ሁለት መቶ አስራ አምስት)ብር አስገብተዋል። በራሴ፣ በትምህርት ቤቱ እና በወላጅ ኮሚቴ ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ።🙏🙏🙏