Muzikawi
185 subscribers
111 photos
49 videos
2 files
82 links
We create and share the finest of Ethiopian music with the world.
Download Telegram
ጆርጋ መስፍን ከኢትዮ ጃዝ አባት ሙላቱ አስታጥቄ ጋር በመሆን በአፍሪካ ጃዝ ቪሌጅ የተካሄደው የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ላይ ምርጥ አይረሴ የመድረክ ስራውን ያቀረበበትን ቪዲዮ ዛሬ 9 ሰዓት ላይ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ወደ እናንተ እናደርሳለን! ይህ ግሩም የመድረክ ላይ ስራ እንዳያመልጣችሁ! Stay tuned for Jorga Mesfin's impressive performance, with the iconic Dr. Mulatu Astatke, the renowned pioneer of Ethio Jazz, from this year’s Addis Jazz Festival at the African Jazz Village. Don’t miss the complete video of this unforgettable performance which will be available today at 3:00PM on Muzikawi Youtube Channel!
#addisjazzfestival #muzikawi #jorgamesfin #mulatuastatke #africanjazzvillage #jazz #ethiojazz #thekindestone #ajf #ajf2024
የጆርጋ መስፍን የ2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ተለቀቀ! ጆርጋና የኢትዮ ጃዝ አንጋፋው ሙዚቀኛ ሙላቱ አስታጥቄ የተጫወቷቸውን ግሩም የጃዝ ሙዚቃዎች ጋበዝናችሁ!
የጆርጋ ‘’ከሁሉ የላቀው ደግ’’ የተሰኘውን የሸክላ አልበሙን ሃያ ሁለት፣ ረዊና ህንጻ ሰባተኛ ፎቅ ከሚገኘው ቢሯችን መግዛት ይችላሉ!
Jorga Mesfin, Composer, Ethiojazz, Gospel full performance from the 2024 Addis Jazz Festivall is now live on Muzikawi YouTube channel! Enjoy an incredible set with Jorga and Ethio Jazz legend Mulatu Astatke (Official Artist Page). Plus, get your hands on the vinyl of his album 'The Kindest One' at our office, located on the 7th floor of Rewina Building, Hayahulet, Addis Ababa.
https://youtu.be/FczfKwC-tfs?si=ZQ3Wy0UqQXEkWZzQ
#addisjazzfestival #muzikawi #jorgamesfin #mulatuastatke #africanjazzvillage #jazz #ethiojazz #thekindestone #ajf #ajf2024
We are beyond excited to announce that we've officially signed the second founding member of the iconic Ibex Band, sealing the duo's partnership with Muzikawi!

With the legendary Giovani Rico already on board, the addition of Selam Seyoum completes our deal with Ibex Band. We are truly honored to bring these two musical legends under one roof.

Get ready for some extraordinary music coming your way soon!

የአንጋፋው አይቤክስ ባንድ ሁለተኛ መስራች አባል የሆነውን ሰላም ስዩምን በማስፈረም ሁለቱ ሙዚቀኞች ከሙዚቃዊ ጋር ያላቸውን አጋርነት እንዳረጋገጥን/እንደጸደቀ ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!

ሙዚቀኛ ጆቫኒ ሪኮ ቀድሞ ከሙዚቃዊ ጋር ስምምነት የፈጸመ ሲሆን የሙዚቀኛ ሰላም ስዩም መጨመር ከአይቤክስ ባንድ ጋር ያለንን ውል ሙሉ ያደርገዋል፡፡ እነዚህን ሁለት ሙዚቀኞች በአንድ ላይ በማምጣታችን ኩራት ይሰማናል፡፡

በቅርቡ ምርጥ ሙዚቃዎች ይደርሷችኋል፤ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስንታየሁ በላይ በአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ላይ ያቀረበችውን ምርጥ የመድረክ ላይ ስራ ለማየት ተዘጋጁ! በእለቱ ስንታየሁ “አባነነኝ” ፣ “ናልኝ” እና “መጣልኝ” በተሰኙት እና ከገሚስ አልበሟ “ፀደይ” ላይ በተገኙት ስራዎቿ ታዳሚዎችን አዝናንታለች፤አድናቆታቸውንም አግኝታለች! ሙሉ የመድረክ ላይ ስራው ነገ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል! ጠብቁን!

Get ready to be mesmerized by Sintaeyhu Belay’s stunning performance at the Addis Jazz Festival! Watch her dazzle with hits like “Abanenegn,” “Nalegn,” and “Metalgn” from her EP titled “Tsedey”. Don’t miss the full performance video to be released on Muzikawi YouTube channel tomorrow!

#AddisJazzFestival #SintaeyhuBelay #sintayehu #muzikawi #ajf
ስንታየሁ በላይ በ2015ቱ አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ላይ መድረኩን በማራኪ ድምጿ አድምቃዋለች! ሙሉ የመድረክ ላይ ስራውን ሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ይመልከቱ!

Sintayehu Belay lit up the stage at the 2023 Addis Jazz Festival with her enchanting vocals! Check out the full video of her performance available now Muzikawi YouTube channel!

https://youtu.be/IhIAweHClHk

#AddisJazzFestival #SintaeyhuBelay #sintayehu #muzikawi #ajf
አዲሱን ዓመት በማስመልከት “ብሩህ”የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማ ይዘንላችሁ መጥተናል! ሙዚቃውን ጆርጋ መስፍን፣ ተፈሪ አሰፋ፣ ግሩም መዝሙር እና ሄኖክ ተመስገን ነፍስ ዘርተውበታል! ቀልብ የሚሰርቀውን የአፀደማርያም ፍቅሬን ድምጽና እንደ ትሮምቦንና ትራምፔት ያሉ መሳሪያዎች የደመቁበት ይህ ድንቅ ጥምረት አዲስ መንፈስንና ደስታን ያንጸባርቃል፡፡ ነገ ጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም 10፡00 ሰዓት ላይ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እና ዲጂታል መተግበሪያዎች ላይ ይለቀቃል! እንዳያመልጣችሁ!

As we get ready to celebrate the New Year, get ready for something truly special! ‘Biruh’ – a stunning new track brought to life by the extraordinary talents of Jorga Mesfin, Teferi Assefa, Girum Mezmur , and Henock Temesgen! Featuring the breathtaking vocals of Atsedemariam Fikre and an electrifying brass section, this incredible collaboration captures the spirit of renewal and joy. Don’t miss its release tomorrow, September 9, 2024, at 4:00 PM on Muzikawi YouTube and all streaming platforms!

#Biruh #NewMusic #EthiopianMusic #NewYear2024 #MusicRelease
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‘’በየዓመቱ የኛ እንቁጣጣሽ
ደስ ይበለን እንኳን ደህና መጣሽ’’
መልካም አዲስ ዓመት! አደይ አበባ የክረምቱ ጊዜ ማብቃቱንና አዲስ ምዕራፍ መጀመሩን እንደሚያመለክተው ይህ አዲስ አመት አዲስ ጅማሬ፣ የተትረፈረፈ በረከት እንዲሁም ደስታ እንዲያመጣላችሁ እንመኛለን!
Happy New Year! Just like the Adey Abeba marks the end of the rainy season and the start of a new chapter, may this New Year bring you a fresh start, abundant blessings, and endless happiness!
አፀደማርያም ፍቅሬ የተጫወተችውና ጆርጋ መስፍን፣ተፈሪ አሰፋ፣ግሩም መዝሙር እና ሄኖክ ተመስገን የተሳተፉበት ‘ብሩህ’ የተሰኘ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ! ነጠላ ዜማውን ሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል እና ዲጂታል መተግበሪያዎች ላይ ታገኙታላችሁ!
‘Biruh’ by Jorga Mesfin, Teferi Assefa, Girum Mezmur, and Henock Temesgen, featuring the phenomenal Atsedemariam, is out now! A fresh take on classic Ethiopian sounds! Catch the single on Muzikawi YouTube channel and all streaming platforms!
https://www.youtube.com/watch?v=o3fW--a8p60 #muzikawi #biruh #atsedemarimafikre #newethiopianmusic #newmusic #newyearmusic #newethiopiannewyearmusic #newethiopianmusic2024
በአዲስ ዓመት መግቢያ ላይ አደይ አበባ በውበቷ እንዳደመቀችን ሁሉ አፀደማርያም ፍቅሬም ‘ብሩህ’ በተሰኘ ነጠላ ዜማዋ በዓሉን አድምቃዋለች! ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን በዲጂታል መተግበሪያዎች ላይ ሙዚቃውን ማድመጥ ትችላላችሁ!
Atsedemariam Fikre has graced us with a new single titled ‘Biruh’ at the start of the New Year just like Adey Abeba has graced us with its beauty! We hope that the song enhances your festivities! Click the link below to access it on digital streaming platforms!
https://orcd.co/aoe5ek1 #muzikawi #biruh #atsedemarimafikre #newethiopianmusic #newmusic #newyearmusic #newethiopiannewyearmusic #newethiopianmusic2024
ባለፉት ስድስት ወራት ሶስት አልበሞችን እንዲሁም አስራ አንድ ነጠላ ዜማዎችን ለአድማጭ ተመልካቾች አድርሰናል፡፡ በሚቀጥሉት ተከታታይ ሳምንታት እነዚህን ስራዎች በድጋሚ ለእናንተ እናጋራለን! እንድትደሰቱባቸው ጋበዝናችሁ!
Over the past six months, we’ve proudly released three albums along with eleven singles! Over the coming few weeks, we’ll share a recap of these exciting projects. Enjoy the journey!
https://youtube.com/@muzikawi?si=aFbNS1eAv4Wi3HFf
#muzikawi #ethiopianmusic #ethiopianmusic2024
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእውቋ ዙምባብያዊት ድምጻዊ ሴልሞር ሙቱኩዚ የ 2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፈስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ሊለቀቅ ነው/በቅርብ ቀን ለናንተ ይደርሳል!
በአፍሪካ ጃዝ መንደር የተቀረፀው ይህ የመድረክ ላይ ስራ ሴልሞር እንዲሁም አጃቢዋ ባንድ ምርጥ ስራቸውን በማቅረብ ታዳሚዎችን ያስደመሙበት ነው!
የፊታችን ረቡዕ መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም ሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ተመልከቱት፥አያምልጣችሁ!
The renowned Zimbabwean singer Selmor Mtukudzi's full 2024 Addis Jazz Festival performance is set for release!
Recorded live at the African Jazz Village, Selmor and the energetic band that accompanied her delivered an outstanding performance that mesmerized the audience.
Watch it on Muzikawi’s YouTube channel this Wednesday, September 25, 2024. You won’t want to miss it!
#addisjazzfestival #ajf #ajf2024 #selmormutukudzi #muzikawi
መጋቢት 2016 ዓ.ም የሲሳይ ጌታሁንን ‘’አዲስ ቀን’’ የተሰኘ ነጠላ ዜማ መልቀቃችን ይታወሳል፡፡ ቃል በገባነው መሰረት ቀደም ሲል ለህዝብ ያደረስናቸውን ሙዚቃዎችን በዚህ ዜማ ቪዡዋላይዘር በመጀመር እናቀርባለን፡፡ ሙዚቃውን በዲጂታል መተግበሪያዎችም ላይ ልታደምጡት ትችላላችሁ፡፡ ይህን አስደሳች ሙዚቃ በማድመጥ ቀናችሁን ብሩህ አድርጉ!
In March 2024, we proudly released Sisay Getahun’s single, “Addis Qen.” As promised, we’re showcasing our past releases, starting with the visualizer for “Addis Qen.” You can also stream it on all digital platforms. Tune in to this delightful track and let it brighten your day!
https://www.youtube.com/watch?v=7LLSjY92Q44
#AddisQen #NewMusicAlert #ZumbaraBand #Muzikawi
የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሁለተኛ ቀን ግንቦት 17 ቀን 2016 ዓ.ም ፌስቲቫሉ እንዲሁም የአፍሪካ ቀን የተከበሩበት ልዩ እለት ነበር! በዚህ ልዩ ዝግጅት ላይ ተወዳጇ ዙምባብያዊት ድምጻዊት ሴልሞር ቱኩዚ መድረኩን በመቆጣጠር ካጀባት ባንድ ጋር በመሆን የታዳሚዎችን ቀልብ ገዝታ አምሽታለች! በእለቱ የነበረውን የሴልሞር ቱኩዚ ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ላይ ስለተለቀቀ እንድትመለከቱት ጋበዝን!

The second day of the Addis Jazz Festival, May 25th, was a double celebration, coinciding with Africa Day! On this special occasion, the captivating Selmor Mtukudzi from Zimbabwe took the stage, enthralling the audience with a breathtaking performance alongside her band. We invite you to look at Selmor's full performance video which is now available on Muzikawi YouTube Channel!

https://youtu.be/u24fAPXI2e8

#muzikawi #selmormutukudzi #new #zimbabwe #2024 #Ethiopia #selmor #addisababa #Addis #selam #africanjazzvillage #festival #addisjazzfestival #2024
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Gammachuu
Goobana Ji’aa
Goobana Ji’aa aha ha ha ha

በኢሬቻ ክብረ-በዓል ወቅት ቀደም ሲል አንጋፋው አርቲስት ዶ/ር አሊ ቢራ የተጫወተውን አኒስ ገቢ ደግሞ በ2015ቱ አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ላይ አሳምሮ የሰራውን ጊዜ የማይሽረውን ''ገመቹ'' የተሰኘውን ዜማ የተወሰነ ክፍል እነሆ አልናችሁ! ይህን ምርጥ ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ ለመመልከት የፊታችን ረቡዕ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ይጠብቁን!
On the celebration of Irrechaa, we offer a snippet of the timeless song Gammachuu originally performed by the legendary Artist Dr. Ali Birra and now performed by Artist Anis Gabi on the 2023 Addis Jazz Festival! Stay tuned to catch Anis’s show stopping full performance the coming Wednesday on Muzikawi YouTube channel!
የአኒስ ገቢ የ2015 ቱ አዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ላይ ስራ 10፡00 ላይ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል! ዝግጁ ናችሁ? ‘’ሀደ ሚልኪ’’ የተሰኘው ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘው ነጠላ ዜማውን እንዲሁም ‘’ወል መሌ ማል ቀብና’’ እና ‘’ገመቹ’’ የተሰኙ ጊዜ የማይልፍባቸው ሙዚቃዎችን ያቀረበበት ድንቅ የመድረክ ላይ ጨዋታን እንድታደሙ ጋበዝን! Anis Gabi's full performance from the 2023 Addis Jazz Festival will be live on the Muzikawi YouTube channel at 4:00 PM today! Experience his electrifying set featuring his hit "Haadha Milkii," and classics like "Wal male Mal qabna," and "Gemechu."
Catch the energy and vibe that had the audience singing along #staytuned #AnisGabi #AddisJazzFestival #Afaanoromoomusic
የማቲው ቴምቦ የ2016 ዓ.ም የአዲስ ጃዝ ፌስቲቫል ሙሉ የመድረክ ስራ ዛሬ 10 ሰዓት ላይ በሙዚቃዊ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል! ጠብቁን!
Mathew Tembo’s full performance video of 2024 Addis Jazz Festivall will be released on Muzikawi YouTube channel at 4:00PM. Stay tuned!
#mathewtembo #addisjazzfestival2024 #addisjazzfestival #ajf #muzikawi #zambia #africanjazzvillage