Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
86.6K subscribers
17.6K photos
4.54K videos
281 files
5.69K links
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦
1) ከቁርኣን፣
2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]
3) ከታማኝ ዑለማዎችና
4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል።
√ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ።
√ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው።

ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት።

ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ።
ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!
Download Telegram
ባይፖስት ቢቀርበትስ¡
የፋኖ ነገርና የዩክሬኑ ዘለሰንኪ ነገር ይመሳሰልብኛል¡

«የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች!»

«የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም!»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️

[Part: ⓵①⑦⑧]👌


#ቁርኣን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️

[Part: ⓵①⑦⑨]👌


#ቁርኣን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በምን አይነት ጥልቅ የሐዘን ስሜትና መቆርቆር እንደሚናገር ተመልከቱ።

ይህ የአሜሪካው ጭራው ነው!

እነርሱ የተጠቁ ያክል ነው የተሰማው!
ጁሙዓን የት ሃገር፣ የት መስጅድ ሰገዳችሁ? ኹጥባው ስለምን ነበር? ለሌሎችም እንዲጠቅም ከሰማችሁት ውስጥ የኹጥባውን ጭብጥ በአጭር አስፍሩት።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ በመስጂደ-ል-ሐረም ለፈለስጢኖች ዱዓእ ተደርጓል።
خطيب المسجد الحرام يدعو المقاومة الفلسطينية ولأهل غزة اللهم حرر المسجد الأقصى 🇵🇸🇸🇦✌‌‌
የጉንችሬ ሰቃዮች‼
=============
✍ እነዚህ የሞኣ አንበሳ ዩኒፎርም እያሠሩ በመልበስና ቤተ ክርስቲያን ለመሳለም ይሄዱ ይመስል ነጠላ ለብሰው ት/ቤት በመመላለስ ኒቃብስቶች እንዳይማሩ ሴራ በመጠንሰስ እህቶቻችንን ከትምህርት ገበታቸው አፈናቀሉ እንጂ ቀድሞውኑ እየተማሩ አልነበረም።

ለመሆኑ ፈተናው ከ25 ነበር እንደ?
ሰው እንደት ህይዎት እያለው ማትስን ከ100 ዜሮና አንድ ያመጣል?
ምርጫ የሌለው workout ፈተና ነበር እንደ?

እነዚህ ልጆች በዚህ የማትስ ዕውቀታቸው የበፊቱን የሽንኩርት ዋጋ ከአሁኑ ላይ ቀንሱና ውጤቱን ንገሩኝ ብንላቸው ካልኩለስ የሚሆንባቸው ይመስለኛል¡ አሰዳቢ!

እኔን ዓይኔን ጨፍኜ ምንም ሳልሠራ ከ A-D ካሉት ምርጫዎች መካከል ለሁሉም ጥያቄ አንዱን ፊደል ብቻ መርጨ ብሞላ በትንሹ ከ10 በላይ አመጣለሁ¡

ምድረ ደነዝ! ምቀኝነትና ድግምት ብቻ እንጂ ዕውቀት'ማ ባዶ ናቸው።

ኢንሻ አላህ! የጉንችሬዋ እንቁ ግን ተምራ አንድ ቀን ታኮራናለች።

||
t.me/MuradTadesse
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"It's the most sadness that Gaza ever had."

Palestinian journalist Motaz Azaiza shows the massive destruction in what he describes as once one of the most beautiful areas of Gaza City
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እሰይ! የየሁዳዎቹ ወታደሮች ጀናዛቸውን ሊያነሱ ሲሉ በጀግኖቹ ቦምብ ጀናዛህ ሆኑ።
شاهد ماحدث حتى النهاية ..

مشاهد لجيش الاحتلال ذهبوا ليسحبوا جثث جنوده القتلى فتفاجؤوا بما حدث🇵🇸✌️
ይህቺን ወሳኝ ሰዓት ለፈለስጢን ወንድሞቻችን‼

እንደሚታወቀው በዕለተ ጁሙዓህ ከዐስር በኋላ እስከ መጝሪብ ድረስ ዱዓእ ተቀባይነት ያለባት ወሳኝ ሰዓት አለች። ከሰለፎች መካከል በጁሙዓህ ቀን ከዐስር እስከ መጝሪብ ወደ ቂብላ ተቀጣጭተው እጃቸውን የሚያነሱ ቢጠሯቸው እንኳ የማይሰሙ ነበሩ።

በሉ! ሁላችሁም በያላችሁበት ሆናችሁ፤ ሌላ ማድረግ ባንችል እንኳ እጃችንን አንስተን አላህ ለፈለስጢን ወንድሞቻችን እርዳታውን እንዲያቀርብላቸው፣ በዳይዎችና አጋሮቻቸው እንዲፈራርሱ ከልባችን ዱዓእ እናድርግ።

ሐቂቃ አሜሪካና አጋሮቿ ለእስራኤል ከሚያደርጉት ግዙፍ ዘመናዊ የጦር መሳሪያና መሰል ድጋፍ ይልቅ፤ በአንድት ደሳሳ ጎጆ ውስጥ ሆኖ እጁን ወደ አላህ በማንሳት ለፈለስጢን ወንድሞቻችን ዱዓእ የሚያደርግ ሰው አላህ ከተቀበለው የርሱ ዱዓእ ይበልጣልና እንበርታ።

دعـاء الشيخ رسـلان لأهـــل غــــزة وتـذكير اـلمسلـمين بـالـدعاء لهـم .

اسد السنة العلامة محمد سعيد رسلان حفظه الله و رعاه



♻ انشر تؤجر فالدال على الخير كفاعله.
ከነገ በኋላ የት ናችሁ⁉️
=================
✍ በጉራጌ ዞንና አካባቢው ያላችሁ ወንድምና እህቶች በሙሕርና አክሊል ወረዳ በሐዋርያት ከተማ የሚገኘው ዲያኡል ሐቅ መስጅድ በቢላል መድረሳ ሲያስተምራቸው የነበሩ የቁርኣን ሐፊዞችን ለ5ኛ ዙር ለማስመረቅ ልዩ የሐፊዞች ምርቃት አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። መላው የጉራጌ ሙስሊምና በቦታው ላይ መታደም የምትችሎ የጎረቤት ከተሞች ጭምር በክብር ተጋብዛችኋልና ሁላችሁም በመገኘት ድምቀታችሁን አሳዩ። ቀጣይ እሁድ እግሮች ሁሉ ወደ ሐዋርያት ከተማ!