knowledge First እውቀት ይቅደም
241 subscribers
1.48K photos
252 videos
438 files
1.09K links
እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር
https://t.me/MuradAhmede
ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
(تزكية قلوبنا .. بالصلاة على حبيبنا)..
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾.

بصوت فضيلة الشيخ أ.د.#فيصل_غزاوي -حفظه الله-.
ሒጃብን ከመልበስ ምን ከለከለሽ ?
በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
👆👆👆
🔖 ሒጃብን ከመልበስ ምን ከለከለሽ ?

ዛሬ አብዛኛው ሙስሊም እህቶቻችን በሒጃብ ጉዳይ ፍጹም መዘናጋታቸው ጎልቶ ይታያል ለዚህም በተደጋጋሚ እንደምክንያት የሚያቀርቧቸው 10 ነጥቦችን ሸሪዓው የሚሰጣቸውን ምላሾችን በማስመልከት የቀረበ ትምህርት።

🎙 በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

Share link
https://t.me/nesihastudio/2251

የነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎችና ቂርዓቶች የሚቀርቡበት ቻናል
👇🏼👇🏼👇🏼
https://t.me/nesihastudio
ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል #ሼር በማድረግ ተባበሩን

ይህቺ ከላይ በፎቶ ያያቿት ልጅ ዛሬ ሚክሲኮ አደባባይ አከባቢ ከቀኑ 7:30 ገደማ ከእናቱዋ እያለች በእናቷ አምልጣት ጠፍታለች ስሟ ሂዳያ በድሩ ትባላለች በሰኣቱ የለበሰችው ልብስ ከስር ቀላ ያለ ከላይ ነጭ ቀሚስና ሂጃብ አድርጋለች።

የሚያሳዝነው ሌላኛው ደግሞ እናቷም ከጠፋችባት ቦኃላ ደንግጣ ስልኳን ዘግታ ወደ ቤት አልተመለሰችም ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነው።

#ሼር በማድረግም በመፖሰትም በዱኣም ተባበሩኝ ቤተሰብ ናት 💔
የአባቷ ስልክ በድሩ መሐመድ 0912409463
አ/ወሃብ መሐመድ 0928021661
يا رب مالنا سواك يرحمنا.. اللهم فرج كرب كل حزين
بسم الله الذي لا يضر ما اسمه شيء في الأرض ولا في السماء وهو السميع العليم..
(ثلاث مرات)

#أذكار_المساء
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድ ልጅ ከጉልበቱ በላይ የሚያሳይ ሰውነቱን የሚያሳይ የሆኑ አጭር ቁምጣዎች ለእስፖርት ከዛ ውጪ ቢለብስ እንዴት ይታያል?

አልፈቀድለትም የወንድ ልጅ አፍረተ ገላው ከወንዶች ጋር ቢሆንም እንኳ ከጉልበቱ እስከእምብርቱ ነው።

በሼህ ሷሊኸል ፈውዛን ቢን ፈውዛን ሀፊዘሁላህ

ዘመናዊነት እንዳይሸውድህ እንዳያታልልህ ተጠንቀቅ ስኬት ምታገኘው በፋሽንነት ሳይሆን በነብዩ ሱና ነው።።።።።።።።

https://t.me/MuradAhmede
حسبي الله لا إله إلا هو عليه توكلت وهو رب العرش العظيم..
(سبع مرات)

#أذكار_المساء
ሰበር ዜና
ሁሉም ሑጃጆች ለሐጅ ሲመዘገቡ በምዝገባ ጣቢያ ያስመዘገቡት የኢትዮጵያ ስልክ ሳውዲ  እንዲያገለግል የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጨረሱን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ገለፀ!!!
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!

የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇

https://t.me/MuradAhmede
ለመስጂድ ኮሚቴዎች
~
መስጂዶችን በሚገባ የሚንከባከቡ፣ ኃላፊነታቸውን ባግባቡ የሚወጡ የመስጂድ ኮሚቴዎች እንዳሉ ሁሉ በብዙ አካባቢዎች ለደዕዋና ለደርስ እንቅፋት የሚሆኑ፣ ከማጠናከር ይልቅ ያለውን የሚያዳክሙ፣ በተለያየ መነሻ ህዝብ የሚከፋፍሉ፣ በጥቅም የሚደራጁ፣ ... ኮሚቴዎች ይኖራሉ። እንዲህ አይነት ክፍተት ያለባችሁ ወገኖች በሚደርሰው ሁሉ ከአላህ ፊት እንዳትጠየቁ ወይ ችግሮችን አስተካክሉ፤ ወይ ኃላፊነታችሁን ልቀቁ። ወላሂ በህዝብ እየተጠላችሁ አትቀጥሉ። ጠንክራችሁ ብትሰሩ መስጂዶች በጉጉት እንዲታዩ፣ የሰፈር ልጆች ከቁርኣን ጀምሮ ብዙ ነገር እንዲማሩ፣ የማህበረሰቡ የዲን ግንዛቤ ከፍ እንዲል ትልቅ አስተዋፅኦ ማበርከት ትችላላችሁ። ካልሆነ ግን አላህ ዘንድ ተጠያቂነትን፣ ሰው ዘንድ ጥላቻን ልታተርፉ ትችላላችሁና በጊዜ አስቡበት።
=
የቴሌግራም ቻናል
🔖አቡ-ል-አባስ–ኢብን ተይሚያ‼️
     〰️ 〰️〰️〰️〰️〰️
ከጀግና ቤት የተወለደ ጀግና፣ ከአንበሳ ቤት ያደገ አንበሳ፤ ሸይኹል ኢስላም—አህመድ ኢብኑ ተይሚያ!

ዒልም እየጠባ ያደገ፣ ዒልም እያጣጣመ ወጣትነቱን የተሻገረ፣ በዒልም ያሸበረቀ፣ በዒልም የነጠረ...
:
በተሰማራበት ሁሉ ኮከብ ነበር፣ አብሪ ኮከብ!
ኧረ! የምን ኮከብ የዒልሙ፣ የጂሃዱ ፀዳል የዘመኑ ከዋክብቶችን የዋጠ ደማቅ ፀሐይ ነበር እንጂ!
°
የ ተ ይ ሚ ያ ልጅ ሀ ብ ት የላቸው፣ ን ብ ረ ት የላቸው፣
ስ ት የላቸው፣ ድ ስ ት የላቸው።

~ሙሉ ህይወታቸውን ለጌታቸው አሳልፈው የሰጡ ታ ጋ  ይ‼️
(ረህመተን ዋሲዓ!)

=
    https://t.me/MuradAhmede