knowledge First እውቀት ይቅደም
241 subscribers
1.49K photos
252 videos
438 files
1.1K links
እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር
https://t.me/MuradAhmede
ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@
Download Telegram
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ ሊያወጣ መሆኑ ተገለጸ!
...
(ሀሩን ሚዲያ፦ሚያዚያ 21/2016)
...
እስራኤል ፍርድ ቤቱ የእስር ማዘዣ ሊያወጣ እንደሚችል እና ይህ እንዳይሆን የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገች እንደሆነ ተገልጿል።ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በእስራኤል ከፍተኛ አመራሮች ላይ የእስር ማዘዣ ሊያወጣ እንደሚችል ተነግሯል።
...
ፍርድ ቤቱ በእስራኤል እና ሀማስ መሪዎች ላይ የእስር ማዘዣ ለማውጣት ጫፍ ላይ እንደደረሰ ዘገባው አመልክቷል።የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በቀጥታ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤቱን ስም ባይጠቅሱም እስራኤል ራሷን ለመከላከል የትኛውንም እርምጃ ከመውስድ የሚያስቆማት አካል የለም ሲሉ በኤክስ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።
...
እስራኤል በ126 ፈራሚ ሀገራት የተቋቋመው ዓለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባል ባትሆንም በጠቅላይ ሚንስትሯ እና ጦር አመራሮቿ ላይ የእስር ማዘዣ ሊወጣባቸው እንደሚችል በማሰብ ይህ እንዳይሆን በእንቅስቃሴ ላይ መሆኗ ተገልጿል።
...
ስምንተኛ ወሩን ሊይዝ ጥቂት ቀናት በቀሩት የእስራኤል-ሀማስ ጦርነት በየጊዜው አዳዲስ ክስተቶችን እያስተናገደ የቀጠለ ሲሆን የተኩስ ማቆም ስምምነት ለማድረግ በቃል ደረጃ ስምምነት የተደረሰ ቢሆንም እስካሁን በይፋ ጦርነቱ አልቆመም።
...
ደቡብ አፍሪክ፣ ቱርክ እና ሌሎችም በርካታ የዓለማችን ሀገራት እስራኤል በፍልስጤማዊያን ላይ የጦር ወንጀል ፈጽማለች በሚል በይፋ የተናገሩ ሀገራት ናቸው።እስራኤል እያደረኩት ያለው ጦርነት ራሴን ለመከላከል ነው ብትልም እንደ ቻይና እና መሰል ተጽዕኖ ፈጣሪ ሀገራት ደግሞ እስራኤል በሀማስ ስም ፍልስጤማዊያንን ለማጥፋት የተጋነነ እርምጃ ወስዳለች ብለዋል።
...
©ሀሩን ሚዲያ
https://t.me/MuradAhmede
اللهم ارزقنا صفاء النفس وسلامة الروح..
ንጋታችን በዚክር እንጀምር
https://t.me/MuradAhmede
رضيت بالله ربًا وبالإسلام دينًا وبمحمدٍ ﷺ نبيًا (3 مرات)
#اذكار_المساء
اللهم يا رب.. يا من لا يُخيِّب رجاءً ولا يرد دعاء.. نسألك اللهم أن تُحسن عاقبتنا في الأمور كلها.. وثبتنا يا رب وارفع درجاتنا وثقِّل موازيننا..
اللهم إنا نعوذ بك من الميزان وخفته.. ومن الصراط وزلته.. ومن يوم القيامة وروعته.. وارزقنا في الدنيا رحمة وحنانا.. وفي الآخرة قبولاً وأمانا.. وصلِّ اللهم وسلِّم على ملجأ الأمم يوم الدين.. والحمد لله رب العالمين
﴿اللَّهُ وَلِيُّ الَّذينَ آمَنوا يُخرِجُهُم مِنَ الظُّلُماتِ إِلَى النّورِ﴾ 🤍
فأخبر تعالى أن الذين آمنوا بالله وصدقوا إيمانهم بالقيام بواجبات الإيمان وترك كل ما ينافيه أنه وليهم يتولاهم بولايته الخاصة، ويتولى تربيتهم، فيخرجهم من ظلمات الجهل والكفر والمعاصي والغفلة والإعراض، إلى نور العلم واليقين والإيمان والطاعة والإقبال الكامل على ربهم، وينور قلوبهم بما يقذفه فيها من نور الوحي والإيمان، وييسرهم لليسرى، ويجنبهم العسرى.
- السعدي


صلاة الفجر من المسجد الحرام | 21 شوال 1445 | الشيخ د.#ياسر_الدوسري
.
አሏህ ከነዚህ ሰዎች ያድርገን

https://t.me/MuradAhmede
ከሰላም ሚኒስትር ከኦሮሚያ መጅሊስና ከሸገር ሲቲ መጅሊስ የተውጣጣ ልዑክ መስጅዶችን ጎበኙ!
...
(ሀሩን ሚዲያ፦ሚያዝያ 22/2016)
...
በሸገር ሲቲ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የሚገኘው  በሰኢድ መስጂድ "መስጅዱ ለግሌ ይገባኛል" በሚል አንድ ባለስልጣን አማካኝነት የመስጅዱ ህልውና አደጋ ላይ መውደቁን ሀሩን ሚዲያ ከሰሞኑ ባደረሰው ዘገባ መግለፁ ይታወሳል።

ይህን ተከትሎ ከሰላም ሚኒስትር ከኦሮሚያ መጅሊስ ከሸገር ሲቲ መጅሊስ የተውጣጣ ልዑክ ሰኢድ መስጅድን ጨምሮ ሌሎች ችግር ባሉባቸው መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የሚገኙ መስጅዶች ጉብኝት አደርገዋል።
...
በጉብኝታቸው ወቅት መስጅዶች ያለባቸውን ችግር የተመለከቱ ሲሆን ሰኢድ መስጅድን ጨምሮ የሌሎችንም መስጅዶች ሁኔታ በቅርበት እንደሚከታተሉና ከመስጅዱ አስተዳደር እንዲሁም ከመጅሊስ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እንደሚሰሩ መወያየታቸው ተገልጿል።
...
¤ሀሩን ሚዲያ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ያሉ መረጃዎችን እየተከታተለ ወደናንተ ያደርሳል!
..
©ሀሩን ሚዲያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፀሐይና ጨረቃ ዘላለም ቢኖሩ ከዘመኑ ጋር አይሄዱም እናዘምናቸው ተብሎ ይታሰባል? በጭራሽ!
ኢስላምም እንዲሁ ነው። እስከ እለተ ቂያማ በሚኖር ህዝብ ልክ የተሰፋ የዘመነ ዲን ነው

ሂጃብ ማለት ፀጉር መሸፈኛ ብጣሽ ጨርቅ ሳይሆን ሴቶች ውበታቸውን ለባዕድ ወንዶች ላለማሳየት የሚሰተሩበት፣ የሚሸፈኑበት፣ የሚከለሉበት ተግባር ነው።  ተግባሩ ከራስ እስከ ጥፍር በሰፊ ልብስ መሸፈንን፣ ተግባሩ ባዕድ ወንዶች ባሉበት አለመገኘትን/አለመቀላቀልን፣ ተግባሩ በሚዲያ አለመታየትን፣ ወዘተ ያካተተ የአላህ ትዕዛዝ ነው

ስለሂጃብ ምንነት ያልገባቸው ወይም ሊነግዱበት የፈለጉ ሰዎች ሚስ ሂጃብ የሚል ፀረ-ሂጃብ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። የእንቅስቃሴው promoter ደግሞ ሚንበር ቲቪ ነው። ለኢስላም በኢስላም ስም የተቋቋመ አንድ ሚዲያ በዚህ መልኩ ኢስላምን የሚሸረሽር ተግባር ላይ ተሰማርቶ እንደማየት የሚያሳዝን ተግባር የለም ሚዲያውን በቅርብ ለሚያቀው ብዙ የከፍ ተግባትን ሲሰራ ነበር ዛሬ ደሞ ኢሄው በሴት ሀያእነት ስለ ሒጅብ ሊያስተምሩን ሚስ ሒጃብ መጡ!!

ምንኛ የከፋ ንግድ ነው!
ሰወቹን በቅርበት ለሚያቃቸው ጥቅም ያስገኝ እንጂ ሌላም ነገር ቃላቸውን አሳምረው መምጣታቸው አይቀርም ሀራም ሀራም ነው ኸምርን ስም ብቀይርት ያው አስካሪ መጠጥ ነው!!

ብዙ ሰው ሂጃብ ማለት ፀጉር ሚሸፈንበት ከላይ ሚደረገው ጨርቅ(ሻሽ) ይመስለዋል ሂጃብ ማለት ሴት ልጅ ሀፍረተ ገላዋን ምትሸፍንበት እና ክብሯን ምታንፀባርቅበት ፋሽን ያልሆነ ትልቅ አምልኮ ነው
اللهم ارزقنا صفاء النفس وسلامة الروح..
ንጋታችን በዚክር እንጀምር
https://t.me/MuradAhmede
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የየመን አንሳርአሏህ ታጣቂ ኃይሎች ወደ እስራአል ሰፈሮች ዘልቀው የመግባት ተግባራዊ ልምምድ በማድረግ ላይ መሆናቸውን የሚያሳይ ቪዲዮ አንሳርአሏህ ይፋ አደረገ።

አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇

👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja

👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/

👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja