#mobile_internet_data_Saving
ሞባይል ዳታ በሚከፈትበት ጊዜ ካርድ ወይም የተሞላውን የዳታ ጥቅል በቶሎ የሚጨርስበት ምክንያትቶችና መፍትሔዎች:
ምክንያቶች :-
1.#የሞባይል ዳታ ተከፍቶ ሲረሳና ሳይዘጋ ሲቀር
2.#ኢንተርኔት ክፍት ሆኖ ከተለያዩ ደህረ ገፆች ላይ ቀጥታ ቪዲዮች ሲታዩ
3.#System settings እና Applications በራሳቸው ጊዜ አፕዴት ሲያደርጉ
4.#በሞባይሉ ላይ የሚገኙ አፕሊኬሽኖች ተጠቃሚው በማያቸው መንገድ ከበስተጀርባ ሲሰሩ
5.#በሞባይል ስልኩ ውስጥ ቫይረስ ሲኖር
መፍትሔዎች :-
👉ሞባይል ዳታ ተከፍቶ ሲረሳና ሲቆይ እንደ ሶሻል ሚዲያና
ኦንላይን የሚሰሩ አፕሊኬሽኖች ከተጠቃሚው እይታ ውጪ
ስራቸውን ያከናውናሉ። በዚህ ጊዜ በሞባይሉ ላይ የተሞላው
ክሬዲት ሰዓት ይቀንሳል ወይም ያልቃል ስለዚህም ኢንተርኔት
ተጠቅመው ከጨረሱ በኋላ የሞባይሉን ዳታ ያጥፉ።
👉በሞባይል ዳታ ኢንተርኔት ከፍቶ ከተለያዪ ድህ ገፆች ላይ
በቀጥታ ቪዲዮ መመልከት የተሞላውን ካርድ መጠን በጊዜ
ከሚያሳጥሩት ነገሮች ወስጥ አንደኛው ሲሆን ለዚህም ዋነኛው
ምክንያት በኢንተርኔት ቪዲዮ ቀጥታ መመልከት የሚቆጥረው
የዳታ መጠን ከፍተኛ ስለሆነ ነው ስለዚህ ቪዲዮ ማየቱ ግዴታ
ከሆነ በ Vidmate እና በሌሉች ቪዲዮ ዳውሎደር
አፕሊኬሽኖች የቪዲዮ ይዘት በመቀነስ ጭኖ መመልከቱ ወጪን
ይቆጥባል።
👉System settings እና Application በራሳቸው ጊዜ አፕዴት ሲያደርጉ የተሞላውን ዳታ(ካርድ) ይወስዳሉ ታዲያ ይህን ለማስቀረት Free wifi ከተገኘ አፕዴት ማድረግ ይህ ማድረግ የማይቻል ከሆነ system settings አፕዴት እንዳያደርግ ማስቆም:
👍Settings ----About----Software Update---
Automatic update የሚለውን ማጥፋት
Applications አፕዴት እንዳያደርጉ ከተፈለገ ደግሞ
-Google Play መክፈት.
- hamburger የሚመስለውን በለ ሶስት ሆሪዞንታል ምልክት
ያለበትንም አናት ላይ በስተግራ በኩል Settings በመንካት
Auto-update apps.- disable automatic app updates, የሚለውን በመክፈት እና በመምረጥ መዝጋት ይቻላል
👉በሞባይሉ ላይ የሚገኙ አፕሊኬሽኖች ተጠቀሚው በማያቸው መንገድ ከበስተጀርባ ሲሰሩ ከእይታ ውጪ በመሆን የክሬዲት መጠን ይቀንሳሉ ታዲያ ይህን ለመከላከል:
👍Settings----
data usage ---Restricted Background data
የሚለውን መክፈት... ከዚህ ይበልጥ ደግሞ Mobile data
saver አፕሊኬሽኖች በመጫን መጠቀም
👉በሞባይል ሰልክ ውስጥ ቫይረስ ሲኖር የተሞላውን ሞባይል
ዳታ ከመቅስፈት እድሜው እንዲያጥር ያደርጋል ብሎም ቫይረሱ በራሱ ጊዜ የሞባይሉን ኦፕሬቲንግ ሲስተም በማዘዝ ያለማንም ትዕዛዝ ዳታ ይከፍታል ዳውንሎድ ያደርጋል አላስፈላጊ ነገሮችና ማስታወቂያዋች ይለቃል ከዚህም የተነሳ በፍጥነት የሞባይል ካርድ( ዳታ ጥቅል) ይጨርሳል ይህ ነገር በሞባይሉ ላይ ቢከሰት አንቲ ቫይረስ በመጫ ሰካን ማድረግ ይህ መፍትሔ
የማይሆን ከሆነ ለባለሙያ ማሳየቱ ተገቢ ነው::

ስለ # Software እናያለን ተከታተሉ...
:
# Software is a set of program or instruction.(ሶፍት ዌር ማለት በእጃችን ልንዳስሰው የማንችለው በComputer ላይ የተለያዩ ስራዎችን ለመስራት የሚያስችለን ሲሆን ለምሳሌ:-
-ለመፃፍ> Ms office 2003,2007...
-ሙዛቃ እና ቪዲዮ ለማየት> VLC
-ፎቶ Edit ለማድረግ> Adobe photo shope
-ከኢንተርኔት ያወረድነው File (መፅሀፍ ሊሆን ይችላል)ለማንበብ> Adobe reder....ብለን የምንጠራቸው software ይባላሉ::
:
# Software በሁለት ይከፈላል እነሱም
# Application software እና # System software ይባላሉ::
:
1. #Application software
-Anti viruse
-Adobe reder
-Ms office 2003,2007
-IDM internet dawolonder
የመሳሰሉት የApplication software ምሳሌዎች ናቸው ቀደም ብለን እንዳየነው የምንፈልገውን ስራ ለመስራት ይጠቅሙናል::
:
2. #System software
-Window 7,8,10
-Window xp
-Server etc...
የመሳሰሉት የSystem software ምሳሌዎች ናቸው የነዚ ስራ ደግሞ ሙሉ በሙሉ የኮምፒውተራችንን ስራ የሚቆጣጠሩ ናቸው::

◼️Android ምንድን ነው?🙄🤔
◽️Android Open #Source የሆነ #Operating #System ሲሆን በብዛት ለስማርት ስልኮች ያገለግላል!
◽️ጉግል በ 2003 #አንድሮድን ያገኘ ሲሆን ከዚያ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ ለተንቀሳቃሽ ስልኮች በጣም ታዋቂው #Operating #System ሲስተም ሊሆን ችሏል!
▪️Android ስራው ምንድን ነው?
◽️አንድሮድ #Operating #System ሲስተም ስለሆነ ዓላማው ተጠቃሚውን እና መሣሪያውን ማገናኘት ወይም ማግባባት ነው!
▫️ለምሳሌ : አንድ ተጠቃሚ #Text መላክ በሚፈልግበት ጊዜ አንድሮይድ ለተጠቃሚው የመፃፊያ #Keyboard ይሰጣል! ፅፎ ሲጨርስ ደግሞ ተጠቃሚው መላኪያውን በሚነካበት ጊዜ #Android መልእክቱ እንዲልክ ስልኩን ይመራዋል!
◽️Google በየአመቱ ለ Android System #Update ይለቃል! ምንም እንኳን Google ለ #Android እድገት ትልቅ ሚና ቢጫወትም ጉግል የ #Android #Operating ሲስተምን ለሞባይል አምራቾች በነፃ ይሰጣል!
◽️Electric ፣ Samsung ፣ LG ፣ Huawei ፣ Lenevo እና Sony አንድሮይድን በሚያመርቷቸው ስልኮች ላይ ከሚጭኑ አምራቾች ጥቂቶቹ ናቸው! በአሁን ሰአት Android Operating System በአንድ ቢሊዮን ሞባይሎች ላይ ተጭኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል!
◽️ብዙ ሰዎች የሚያነሱት አንድ የተለመደ ጥያቄ Android ለምን በተለያዩ ስልኮች ላይ የተለያየ መልክ ይይዛል? የሚል ነው! መልሱም ብዙ የ #Android ስሪቶች አሉ ምክንያቱም #AndroidOpenSource #ሶፍትዌር ስለሆነ የሞባይል አምራቾች በሶፍትዌሩ ላይ የሚፈልጓቸውን ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ!
🔵 አንድሮይድ ስማርት ስልካችንን እንዴት ማሻሻል /update/ ማድረግ ይቻላል?
በስማርት ስልኮች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ገበያ ውስጥ አንድሮይድ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል።
የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት የሆነው ጎግል፥ በየጊዜው በአንድሮይድ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ያደርጋል።
በዚሁ ጊዜም የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን ማሻሻል /update/ ማድረግ ይጠበቅብናል።
➚አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን በየጊዜው ለምን ማሻሻል ያስፈልጋል…?
↬የስልካችን የመስራት አቅም እንዲጨምር
↬የስልካችን እድሜምን ለማርዘም
↬አዳዲስ ማሻሻያዎችን ለመጠቀም
↬የሰልካችንን ደህንነት ለመጠበውቅ
↬ስልካችንን ከተለያዩ የቫይረስ ጥቃት ለመከላከል
↬የስልካችን ባትሪ የቆይታ እንድሜን ለማርዘም
➠አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለማሻሻል /update/ ለማድረግ መከተል ያለብን ቅደም ተከተል..
1. የአንድሮይድ ስልካችን መተግበሪያ ውስጥ በመግባት ሴቲንግስ /Settings/ መክፈት
2. ከሚመጡልን ዝርዝር ውስጥ “About phone” ወይም ሌላ ተመሳሳይ አማራጭ መክፈት
3. ከዛም “System Updates” ወይም “Software Update” የሚል አማራጭ የሚመጣልን ሲሆን፥ እዛ ውስጥ በመግባት ማሻሻል እንችላለን።
4. “System Updates” በምንከፍትበት ጊዜ በርከት ያሉ አማራጮች የሚመጡ ከሆነ “Check for updates now”፣ “Software update check” ወይም ሌሎች ተመሳሳይ አማራጮች ውስጥ በመግባት የስማርት ስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማሻሻል /update/ ማድረግ እንችላላን።
ማስጠንቀቂያ፦
❗️በዳታ ብዙ ብር ሊቆርጥብቆት ስለሚችል ይጠንቀቁ በWiFi Update ቢያደርጉት ይመረጣል።
❗️በቅድሚያ ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ Update እያደረገ ባለበት ሁኔታ ቻርጅ ቢዘጋ ስልኮ አደጋ ውጥ ሊገባ ይችላል።
share በማድረግ ሌሎችንም ያሳውቁ!!

ምርጥ የC++ ቪዲዮ ይከታተሉ አሁን ክፍል አራት ደርሰናል።
ቻናሉን በብስክራይብ እንድታደርጉ እየጋበዝኩ።
በእያንዳንዱ ቪዲዮ ምርጥ ምሳሌዎችን እየሰራን ነው። ስለሆነም ለጀማሪ ተማሪዎች ምራጥ ትምህርት ነው።
ሁሉንም ክፍሎች እንደሚከተለው አስቀምጬላችኋለሁ!
4️⃣ ፕሮግራሚንግ ክፍል አራት 4
👇👇ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይማሩ👇👇
https://youtu.be/ghOQ784sRqY
3️⃣ C++ Programming part 3 የC++ ፕሮግራሚንግ ክፍል ሶስት 3
👇👇ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይማሩ👇👇
https://youtu.be/Kvu2SUCy1WY
2️⃣ C++ Programming part 2 የC++ ፕሮግራሚንግ ክፍል ሁለት
👇👇ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይማሩ👇👇
https://youtu.be/kyiGG0i_JaA
1️⃣ C++ Programming part 1 የC++ ፕሮግራሚንግ ክፍል አንድ
👇👇ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይማሩ👇👇
https://youtu.be/gXHvQbinFV4
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology

YouTube
C++ Programming part four 4 የC++ ፕሮግራሚንግ ክፍል እራት 4 ምርጥ ምሳሌዎችን ሰርተናል ተመልከቱት! ይማሩበታል!
#C++ #muhammed #computer #technology #ሲ #ፕላስፕላስ #ሲስተም #አፕልኬሽን #አንድሮይድ
#Programmer, #System #Developer, #Application #Developer ይሁኑ!
ምርጥ የC++ ቪዲዮ ይከታተሉ አሁን ክፍል ሶስት ደርሰናል።
ክፍል ሶስትን ከመመልከታችሁ በፊት ክፍል 1ና 2ን በትክክል ይከታተሉ።
1️⃣ C++ Programming part 1 የC++ ፕሮግራሚንግ…

ምርጥ የC++ ቪዲዮ ይከታተሉ