Muhammed Computer Technology (MCT)
37.4K subscribers
530 photos
7 videos
254 files
916 links
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
10 ነፃ ሶፍትዌር ማውረጃ ድረ-ገፆች
1) www.FileHippo.com
2) www.Ninite.com
3) www.Cnet.com
4) www.Softpedia.com
5) www.MajorGeeks.com
6) www.FilePuma.com
7) www.DownloadCrew.com
8) www.FileHorse.com
9) www.SnapFiles.com
10) www.DonationCoder.com
👍4
ስማርት ስልኮቻችን ሀይል እንዴት መሙላት አለብን…?
በርካታ ተግባራትን የሚያከናውኑበት ስማርት ስልክዎ ባትሪ በፍጥነት እያለቀ ተችገረዋል?
የተለያዩ ስልቶችን ተጠቅመው የስልክዎን ባትሪ ቢያንስ ሙሉ ቀን እንዲያስጠቅምዎትስ ጥረት አድርገዋል?
በቴክኖሎጂው መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች የስልካችን ባትሪ በፍጥነት እያለቀ የምንቸገረው በሶስት ምክንያቶች መሆኑን ይገልፃሉ።
የመጀመሪያው በስማርት ስልኮቻችን የጫንናቸው መተግበሪያዎች መብዛት እና እያወቅንም ይሁን ሳናውቅ ተከፍተው ባትሪ መብላታቸው
ነው።
የስማርት ስልካችን ላይ ሙጭጭ ብለን አልላቀቅ ማለትም ሌላኛው የባትሪ እድሜን የሚያሳጥር ልማድ ነው።
ሶስተኛው እና ዋነኛው የባትሪ ህይወትን የሚያሳጥረው ተብሎ በባለሙያዎች የተጠቀሰው ደግሞ የሀይል አሞላላችን (ቻርጅ አደራረጋችን መሆኑ ተገልጿል።
ብዙዎቻችን የስማርት ስልካችን ባትሪ ሙሉ በሙሉ ሲያልቅ ቻርጅ ማድረግ እንዳለብን እናምናለን።
በአንዳንዶቻችን ዘንድ ደግሞ ቻርጅ እንደሰካን ሞባይላችንን መጠቀም የባትሪውን አገልግሎት ያራዝማል የሚል አመለካከት አለ።
ይሁን እንጂ የሞባይል ባትሪ እንደ ሰው ልጅ ሁሉ “መጨናነቅን” አይወድም ነው የሚለው ባትሪ ዩኒቨርሲቲ የተሰኘ ኩባንያ።
ስልካችንን ቻርጅ እያደረግን መጠቀም የባትሪውን እድሜ ያሳጥራልም ይላል።
ስለ ስማርት ስልክዎ ባትሪ ከመጨነቅ የሚገላግሉ ናቸው ያላቸውን ነጥቦችም ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች አስቀምጧል።
የስልክዎ ባትሪ ሙሉ ቻርጅ ከተደረገ በኋላ ሞባይሉን ከቻርጀሩ ይንቀሉት፡
ኩባንያው እንደሚለው የስማርት ስልካችን ባትሪ ከአቅሙ በላይ ቻርጅ ሲደረግ የረጅም ጊዜ አገልግሎቱ እየወረደ ይመጣል።
ስልካችን 100 ፐርሰንት ቻርጅ ከሆነ በኋላ እንደተሰካ መተው ለከፍተኛ መጨናነቅ በመዳረግ የባትሪውን ሀይል የመያዝ አቅም ይቀንሰዋል።
(እስከ 100 ፐርሰንት ቻርግ ማድረግም ለመጀመሪያ ጊዜ ካልሆነ አስፈላጊ አይደለም፡
ከአድካሚ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በኋላ ጡንቻዎችን ማፍታታት እንደሚገባ ሁሉ ስልካችንም ሙሉ በሙሉ በሀይል ከተሞላ በኋላ ከቻርጀሩ መንቀል ይገባል።
ባትሪውን ከሙቀት ይጠብቁት
የስማርት ስልክ ባትሪዎች በቀላሉ በሙቀት ይግላሉ።
ለዚህም ነው አፕል ራሱ የአይፎን ስልኮችን ቻርጅ ስታደርጉ መሸፈኛ (ኬዞቹን ብታወጡት በማለት የሚመክረው።
ስለሆነም ስልካችን ቻርጅ ስናደርግ መሞቁን ካስተዋልን ሽፋኑን ማውጣት ይኖርብናል።
የባትሪያችን ጤና ለመጠበቅ ስማርት ስልካችን ቻርጅ የምናደርግበት አካባቢ የፀሀይ ሙቀት የሌለበት ቢሆንም ጥሩ ነው።
100 ፐርሰንት ላይ እስከሚደርስ መጠበቅ የለብንም፡
እንደ ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ገለፃ ከሆነ ከፍተኛ ቮልቴጅ ባትሪውን ስለሚያጨናንቀው ባትሪን መቶ በመቶ ሀይል መሙላት አያስፈልግም።
ስማርት ስልካችን ቀኑን ሙሉ ቻርጅ ማድረግም በባትሪው እድሜ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል ብሏል።
ቻርጅ ለማድረግ የባትሪውን ማለቅ አይጠብቁ።
ስልካችን ቻርጅ ለማድረግ ባትሪው ተሟጦ እስኪያልቅ መጠበቅ የለብንም።
ባገኘነው አጋጣሚ ቻርጅ ማድረግ የባትሪውን ሀይል ይዞ የመቆየት አቅም ያሳድገዋል።
እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ስልቶች የስማርት ስልካችን ባትሪ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል እና ቀኑን ሙሉ ከስጋት ነፃ እንድንሆን ይረዳናል ።
እባክዎን ይህን ጠቃሚ መረጃ ለወገኖ እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበኝ!
ምስጋናየ ከልብ ነው!
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
👉#ስለኮምፒውተር ያለዎትን እውቀት ያጎለብታሉ
ይህ የኔ የፌስቡክ ገጽ ነው ስለሆነም ፔጄን ላይ ጠቃሚና ወቅታዊ መረጃዎች ያገኛሉ
በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ https://t.me/mame309 በዚህ የቴሌግራም ቻናል ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኛላችሁ
ስለዚህ ፔጁን 👍#ላይክ 👉#ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድርጉ
#በይበልጥ_ስለኮምፒውተር_ይማራሉ
#ፔጄን_like_share_ያድርጉ_መረጃ_እንዲደርሳችሁ🙏👍
👍5
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «ስማርት ስልኮቻችን ሀይል እንዴት መሙላት አለብን…? በርካታ ተግባራትን የሚያከናውኑበት ስማርት ስልክዎ ባትሪ በፍጥነት እያለቀ ተችገረዋል? የተለያዩ ስልቶችን ተጠቅመው የስልክዎን ባትሪ ቢያንስ ሙሉ ቀን እንዲያስጠቅምዎትስ ጥረት አድርገዋል? በቴክኖሎጂው መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች የስልካችን ባትሪ በፍጥነት እያለቀ የምንቸገረው በሶስት ምክንያቶች መሆኑን ይገልፃሉ። የመጀመሪያው በስማርት ስልኮቻችን የጫንናቸው…»
ፍላሽ ዲስክ ኮምፒዩተርዎ ላይ ሲሰካ ሾርት ከት እየሆነ ተቸግረዋል?
▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃
❑ ፍላሽ ዲስካችን ወይም ኮምፒዩተራችን በቫይረስ ሲጠቃ በውስጡ ያሉት ፋይሎች በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ሾርትከት ይቀየራሉ። ይህም ማለት ዋናው የኛ file(ፋይል) ይደበቅና ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው።
❑ የዚህ ቫይረስ ሌላው አስቀያሚ ገጽታ ከኮምፒዩተር ወደ ሌላ ኮምፒዩተር በቀላሉ በፋላሽ አማካኝነት ሊተላለፍ መቻሉ ነው።
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ ይህን ሾርትከት ቫይረስ የምናጠፋበትን Tricks. እናካፍላችኋለን ተከታተሉን።
❑By using CMD❑
cmd (command prompt) በመጠቀም
ይህ ዘዴ ከሁሉም የተሻለ ውጤታማ ሲሆን ለሀርድ ዲስኮች ለፍላሾች እንዲሁም ለሞባይል ስልኮች ያገለግለናል።
1. በመጀመሪያ cmd እንከፍታለን።
Win + R then we write Cmd ( run፦cmd፦enter)
2. cmd ከከፈትን በኋላ ለማጽዳት የምንፈልገው ፋላሽ ዳይሬክተሪ እንሄዳለን። ( ለምሳሌ ፍላሹ removable disk G ከሆነ G:\ ብለን እንጽፋለን።)
3. በመቀጠል ይህን ኮማንድ እንጽፋለን። G፡*.* /d /s -h -r -s (G ለምሳሌ ሲሆን እናንተ በራሳችሁ ፋላሽ ሆሄ ትቀይሩታላችሁ።)
4. አሁን ኢንተርን ስትጫኑ ከሾርትከት ቫይረስ ተገላገላችሁ ማለት ነው።
መረጃዎቹን ጠቃሚ ሆነው እንዳገኛችኋቸው ተስፋ እናደርጋለን።።
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
👉#ስለኮምፒውተር ያለዎትን እውቀት ያጎለብታሉ
ይህ የኔ የፌስቡክ ገጽ ነው ስለሆነም ፔጄን ላይ ጠቃሚና ወቅታዊ መረጃዎች ያገኛሉ
በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ https://t.me/mame309 በዚህ የቴሌግራም ቻናል ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኛላችሁ
ስለዚህ ፔጁን 👍#ላይክ 👉#ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድርጉ
#በይበልጥ_ስለኮምፒውተር_ይማራሉ
#ፔጄን_like_share_ያድርጉ_መረጃ_እንዲደርሳችሁ🙏👍
👍4❤1
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «ፍላሽ ዲስክ ኮምፒዩተርዎ ላይ ሲሰካ ሾርት ከት እየሆነ ተቸግረዋል? ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ❑ ፍላሽ ዲስካችን ወይም ኮምፒዩተራችን በቫይረስ ሲጠቃ በውስጡ ያሉት ፋይሎች በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ሾርትከት ይቀየራሉ። ይህም ማለት ዋናው የኛ file(ፋይል) ይደበቅና ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። ❑ የዚህ ቫይረስ ሌላው አስቀያሚ ገጽታ ከኮምፒዩተር ወደ ሌላ ኮምፒዩተር በቀላሉ በፋላሽ አማካኝነት ሊተላለፍ…»
የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚረዳ መተግበሪያ ይፋ ሆነ
********************************
ቻይና የኖቨል ኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚረዳ መተግበሪያ ይፋ አደረገች፡፡
በኢንተርኔት የሚሰራው ይህ አዲስ መተግበሪያ ሰዎች በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ወይም ተጋላጭ የሆነ ግለሰብ በምን ያህል ርቀት ላይ ስለ መኖሩን መረጃ የሚሰጥ ነው ተብሏል፡፡
"close contact detector" የሚል ስም የወጣለት መተግበሪያው የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት አይነተኛ ሚና ሊጫወት ይችላል ነው የሚባለው፡፡
መተግበሪያው በሁለት ሳምንት ውስጥ የሰዎችን እንቅስቃሴ እና ሌሎች ግለህይወት መረጃዎችን በመጠቀም አንድ ግለሰብ በቫይረሱ መጣቃቱን አልያም ከተጠረጠሩ ሰዎች ጋር አብሮ ማሳለፉን መረጃ የሚሰጥ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
መተግበሪያው ከግለሰቦች ግላዊ መረጃ ደህንነት ጋር ችግር ቢኖርበትም ከበሽታው አሳሳቢነት አንፃር የግድ እንደሚል ነው የተመላከተው።
በተለይም በበረራና ሌሎች የትራንስፖርት ወቅት ያለውን የግለሰቦች እንቅስቃሴ በመመዝገብ ሰዎች ለበሽታው ምን ያህል ተጋላጭ መሆናቸውን መረጃ ይሰጣል ተብሏል፡፡
ምንጭ፦ ኢንተረስቲንግ ኢንጂነሪንግ
👍2
በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ /ሜሞሪ/ እንዴት ያለአንቲ
ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን።
እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ /ሜሞሪው/ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ።
በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ 'command prompt' ወይም 'cmd' እንከፍታለን።
( 'cmd'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ cmd ብለን search እናደርጋለን. Cmd
ሲመጣልን right click አድርገን run as administrator የሚለውን በመጫን cmdን
እንከፍታለን)
Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል እናስገባለን። እያንዳንዱን
ትእዛዝ ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን እንጫናለን
1. DISKPART
2. LIST DISK (አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት
የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን።
ማሳሰቢያ በGB መጠኑን ማወቅ እንችላለን ምሳሌ.disk 1)
3. SELECT DISK * (በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ የለየነውን የፍላሽ ቁጥር
እናስገባለን)
4. CLEAN (በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር ያጠፋዋል)
5. CREATE PARTITION PRIMARY (ለፍላሹ ይዘት ይፈጥራል)
6. SELECT PARTITION 1
7. ACTIVE (ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል)
8. FORMAT FS=FAT32 (ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ በውስጡ ያሉትን
ማንኛውም ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል። ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ
እስከሚጨርስ በትዕግስት እንጠብቀዋለን)
9. ASSIGN (አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል)
10. EXIT (ፕሮሰሱን ይጨርስልናል)
አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን። ይህንን መንገድ
በመጠቀም ማንኛውንም ችግር ያለበት ፍላሽ ማስተካከል እንችላለን።
Like እና Share ማድረግ አይርሱ!
በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ https://t.me/mame309 በዚህ የቴሌግራም ቻናል ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኛላችሁ
ስለዚህ ፔጁን 👍#ላይክ 👉#ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድርጉ
#በይበልጥ_ስለኮምፒውተር_ይማራሉ
#ፔጄን_like_share_ያድርጉ_መረጃ_እንዲደርሳችሁ🙏👍
👍4❤1
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ /ሜሞሪ/ እንዴት ያለአንቲ ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን። እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ /ሜሞሪው/ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ። በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ 'command prompt' ወይም 'cmd' እንከፍታለን። ( 'cmd'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ cmd ብለን search እናደርጋለን. Cmd…»
ሰላም! ዛሬ ስለ computer አፃፃፍ ትንሽ እንማማር ።
ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ?
=========================
❖መጀመሪያ Ge'ez 10 Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ።
◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho
◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo
❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho
መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo
❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ
➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so
◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro
◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So
❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ
➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so
◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo
◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo
◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To
◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co
◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No
❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no
◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko
❖ ኸ ☛capslock + Shift + h
ኹ ☛capslock + Shift + hu
ኺ ☛capslock + Shift + hi
ኻ ☛Capslock + Shift + ha
ኼ ☛Capslock + Shift + hy
ኽ ☛Capslock + Shift + he
ኾ ☛Capslock + Shift + ho
❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO
❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe
❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo
✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo
✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo
❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo
✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo
✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po
✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go
✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do
❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to
❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co
❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to
❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t
ፁ➭☞Capslock+Shift+tu
ፂ➭☞Capslock + Shift + ti
ፃ➭☞Capslock + Shift + t
ፄ➭☞Capslock + Shift + ty
ፅ➭☞Capslock + Shift + te
ፆ➭☞Capslock + Shift + to
✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo
✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo
ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa
ቷ➭Capslock+twa
ኟ➭Capslock +Shift+nwa
ቿ➭Capslock+cwa
ሟ➭Capslock+mwa
ቷ➭Capslock+twa
ጓ➭Capslock gwa
ፏ➭Capslock+fwa
ሯ➭Capslock +rwa
ዷ➭Capslock+dwa
ቯ➭Capslock+vwa
ኋ➭Capslock+hwa
ዟ➭Capslock+zwa
ዧ➭Capslock+Shif+zwa
ኗ➭Capslock+nwa
ሏ➭Capslock+lwa
ኳ➭Capslock+kwa
ሷ➭Capslock+swa
ጇ➭Capslock+jwa
ጧ➭Capslock+twa
======================================
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ
#ስለኮምፒውተር ያለዎትን እውቀት ያጎለብታሉ
ይህ የኔ የፌስቡክ ገጽ ነው ስለሆነም ፔጄን ላይ ጠቃሚና ወቅታዊ መረጃዎች ያገኛሉ
ሙሀመድ አሚን
https://m.facebook.com/mameamin.6te.net
ስለዚህ ፔጁን #ላይክ #ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድርጉ
#በይበልጥ_ስለኮምፒውተር_ይማራሉ
#ፔጄን_like_share_ያድርጉ_መረጃ_እንዲደርሳችሁ
👍9🥰1
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «ሰላም! ዛሬ ስለ computer አፃፃፍ ትንሽ እንማማር ። ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ? ========================= ❖መጀመሪያ Ge'ez 10 Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ…»
የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
➢ካላወቃችሁ አትጨነቁ!! ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡
➢ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን። ይሁን እንጂ አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን::
❖ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር ዘርዝረናል ....
☛ሼር በማድረግ ከራስዎ አልፈው ለሌሎችም ይትረፉ፡፡
❒የ F1 ጥቅሞች
► ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው help menuን ያመጣልናል፡፡
► Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ Control ጋር በጋራ ስንነካው Hides or displays ribbon menu ያደርግልናል፡፡
❒የ F2 ጥቅሞች
◕ Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in Microsoft Office
◕ Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer
❒የ F3 ጥቅሞች
► Opens search feature in Windows Explorer
► Shift + F3 - lets you change from lowercase to uppercase to all caps in Word
► Opens find feature in Firefox and Chrome
❒የ F4 ጥቅሞች
◕ Alt + F4 closes window
◕ Places the cursor in the address bar in Explorer
❒የ F5 ጥቅሞች
► Starts slideshow in Power Point
► Refreshes Internet browser pages
► Opens Find and Replace in Microsoft Office
❒የ F6 ጥቅሞች
◕ Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word
◕ Ctrl + F6 lets you easily switch between Word documents
❒የ F7 ጥቅሞች
► Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word
► Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word
❒የ F8 ጥቅሞች
◕ In Excel, enables extend mode for arrow keys
◕ Enables safe mode in Windows
❒የ F9 ጥቅሞች
► Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
► Updates fields in Word
❒የ F10 ጥቅሞች
◕ Opens menu bar
◕ Ctrl + F10 maximizes window in Word
◕ Shift + F10 does the same thing as a right click
❒የ F11 ጥቅሞች
► Exits and enter full screen mode in browsers
► Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel
❒የ F12 ጥቅሞች
◕ Opens Save As in Word
◕ Shift + F12 saves Word document
◕ Ctrl + F12 opens Word document
👍5❤1👏1