Muhammed Computer Technology (MCT)
37.4K subscribers
530 photos
7 videos
254 files
916 links
🔴አድራሻ:-
ስ.ቁ: 0929273364
ዌብሳይት www.mctplc.com
ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
email: mct16plc@gmail.com
ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል? ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ ➢ካላወቃችሁ አትጨነቁ!! ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡ ➢ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው…»
ባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ ምንድን ነው?
*****************************
ባዮሜትሪክስ የሚለው ቃሉ ቀጥታ ከግሪክ የተወሰደ ሲሆን “ባዮ” ማለት ህይወት፣ “ሜትሪክስ” ደግሞ መለካት ወይም ልኬት ማለት ነው። ሁለቱ ቃላት በአንድነት ሲነበቡ ደግሞ የህይወት መለኪያ/ልኬት የሚለውን ትርጉም ይሰጣሉ። ባዮሜትሪክስ የአንድን ነገር ተፈጥሯዊ ባህሪ ማለትም የዲ ኤን ኤ አደራደር፣ የዓይን ቀለምና ምጣኔ፣ የእጅ አሻራ፣ የድምፅ ሞገድ፣ የልብና ነርቭ መንገድ እንቅስቃሴ የሚያጠና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ነው። ወይም ደግሞ ባዮሜትሪክስ የአንድን ሰው ማንነት በግልጥ በሰውነት ገፅታው ወይም በውስጣዊ ሥነ ህይወታዊ ባህሪው መረጃ ላይ በመመስረት ስለ ሰውየው አጠቃላይ ሁኔታ ማውራት የሚያስችል የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ነው። እነዚህ ባህሪያት በቀላሉ የማይረሱ፤ የማይጋሩና የማይሰረቁ መሆናቸው ልዩ የሚያደርገው ጉዳይ ነው፡፡
የባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ በጥንት ጊዜ ከክስቶስ ልደት በፊት ከ500BC ጀምሮ የባቢሎናውያን የንግድ ልውውጦች የጣት አሻራዎችን ሸክላ ላይ በማስቀመጥ ይጠቀሙ የነበረ ቢሆንም በትክክል በዘማናዊ ቴክኖሎጂ መልክ ይዞ ግን በስፋትና በረቀቀ መልኩ አገልግሎት መስጠት የተጀመረው እኤአ ከ1981 በኋላ ስለመሆኑ ይነገራል፡፡ በዚህም መሰረት ባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ አሁን ካለንበት የቴክኖሎጂ ጣሪያ ላይ ደርሶ የረቀቁ ወንጀሎች ሲፈፀሙ የሰዎችን ማንነት ለማወቅ የሚጠቅም የአሻራ ቴክኖሎጂ በመሆን በስፋት አገልግሎት ላይ እየዋለ ይገኛል፡፡
በአሁኑ ጊዜ ባዮሜትሪክስ ትልቅ ፋይዳ ያለው የቴክኖሎጂ ውጤት ሲሆን፤ አስፈላጊነቱም ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ የመጣውን የዓለም የደህንነት ጥያቄ በመመለስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል። በተለይም በትምህርት ተቋማት፣ ህክምና ተቋማት፣ በታላላቅ ኢንዱስትሪዎች፣ መንግስታዊ በሆኑና ባልሆኑ ድርጅቶች፣ በደህንነት ተቋማት እና በሌሎችም ተቋማት ውስጥ ከፍተኛ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል።
የባዮሜትሪክ ቴክኖሎጂዎች መገለጫዎች
* ዩኒቨርሳሊቲ፡ በአለም ላይ ያለ እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ ልዩ ባህሪ ሊኖረው ይገባል
* ልዩነት፡ በአጠቃላይ ሁለት ሰዎች አንድ ዓይነት ባሕርይ የላቸውም ፡፡ ሆኖም ተመሳሳይ የሆኑ መንትዮች ለመለየት ከባድ ናቸው ፡፡
* ዘላቂነት፡ የሰዎች የባዮሜትሪክስ ባህሪ ከጊዜ ጋር ልዩነት ሊኖራቸው አይገባም ለምሳሌ ፣ የአንድ ሰው ፊት ከእድሜ ጋር ሊለወጥ ቢችልም በቴክኖሎጂው የመለየት እድሉ ሰፊ ነው።
* ተቀባይነት፡ በሁሉም አለማት ላይ ተመሳሳይ መሆኑና ሁሉም የተቀበሉት መሆኑ
* አስቸጋሪነት፡ ይህም ማለት ሰዎች ለመሸወድ ወይም ለማጭበርብር የማይሞክሩት መሆኑ
ባዮሜትሪክ ቴክኖሎጂ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል፡-
1. የጣት አሻራ ቴክኖሎጂ
2. የፊት ገፅታን የሚለይ ቴክኖሎጂ
3. የአይን እይታ ቴክኖሎጂ
4. የድምፅ ቴክኖሎጂ የሚሉት ከብዙዎች መካከል ጥቂቶች ናቸው፡፡
የባዮሜትሪክስ ጠቀሜታ
* የወንጀል ድርጊት ከመፈፀሙ በፊትና ከተፈፀመ በኋላ የሰዎችን ማንነት ለመለየት የሚያገለግል ቴክኖሎጂ ሲሆን ለምሳሌ አንድ ሰው የተለያዩ አለማትን በሚዞርበት ወይም በሚጎበኝበት ወቅት በሚዳረስባቸው ቦታዎች በሚገኙ የኢሚግሬሽን ጣቢያዎች ላይ የጣት አሻራ እንዲሰጥ ይጠየቃል ይህም በሀገር እና ግለሰብ ላይ የሚደርሱ ጉዳቶችን ወይም የወንጀል ድርጊቶችን ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡
* በበርካታ የመንግስትና የግል ድርጅቶች፣ ባንኮች እና የገንዘብ ተቋማት እንደ ሰዓት መቆጣጠሪያ ይጠቅማል
* የባዮሜትሪክ ሥርዓቶች ሰዎችን በፍጥነት፣ በቋሚነት እና በአስተማማኝ ሁኔታ በመለየት ከፍተኛ ጥቅም ይሰጣሉ
ምንጭ፡ biometricupdate.com እና Si Tech Bufe
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
2👍2
#ፍላሽ_ዲስክ_እንዴት_በፓስዎርድ_ማሰር_ይቻላል?
በፍላሽ ዲስክ የተለያዪ ሚስጥራዊ ዳታዎች እንይዛለን! ከራሳችሁ ውጪ ሌላ ማንም ሰው እንዳያየው የምትፈልጉት ዳታ(ፋይል፣ቪድዮ፣ፎቶዎች ወዘተ) በፍላሽ ዲስክ ትይዛላችሁ።
ስለዚህ ሚስጥራዊ ዳታችሁን ከናንተ ውጪ ማንም ሰው እንዳያየው ወይም እንዳይጠቀምበት የግድ ፍላሽ ዲስኩን በፓስወርድ መቆለፍ ይኖርባችኋል።
እሺ windows 10 የምትጠቀሙ ሰዎች ፍላሽ ዲስካችሁን በፖስወርድ ለመቆለፍ የሚከተሉትን ስቴፖች በመከተል መቆለፍ ትችላላችሁ።
1-ፍላሽ ዲስኩን ኮምፒውተራችሁ ላይ ሰኩት እና"This PC" የሚለው አይከን ደብል ክሊክ አድርጉት
2- "This PC" የሚለው አይከን ደብል ክሊክ ስታደርጉት የሚመጣው ቦክስ ውስጥ ፍላሽ ዲስካችሁ ይመጣል
3- ፍላሽ ዲስኩን "right click" አድርጉ
4- ፍላሽ ዲስኩን "right click" አ.ስታደርጉ "Turn BitLocker on" የሚለውን ሴሌክት ማድረግ
5- ከዚያ ፓስወርድ አስገቡ ይላችኋል፣ የማትረሱት ፓስወርድ አስገቡና "next" በሉት
6- ከዚያ "Encrypt entire drive" የሚለውን ሴሌክት በማድረግ "next" ማለት። በቃ አለቀ።ፍላሽ ዲስኩ በፓስውርድ ተቆለፈ።
ከዚህ በኋላ ያለ እናንት ሌላ ማንም ሰው ፍላሹን መጠቀም አይችልም።
ፍላሽ ዲስኩን መጠቀም ስትፈልጉ ኮምፒውተራችሁ ላይ ፍላሹን ደብል ክሊክ ስታደርጉ ፓስወርድ አስገቡ ይላችኋል።ፓስወርድ በማስገባት መጠቀም ትችላላችሁ
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
👍51👏1
5 ምርጥ አለምአቀፍ ነፃ የትምህርት ዕድል ማግኛ ድህረ ገፆች(Websites)

1 - StudentScholarships.org
2 - collegeboard.org
3 - StudentScholarships.org
4 - ScholarshipExperts.com
5 - SuperCollege.com
መልካም እድል
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «5 ምርጥ አለምአቀፍ ነፃ የትምህርት ዕድል ማግኛ ድህረ ገፆች(Websites) ☞ 1 - StudentScholarships.org 2 - collegeboard.org 3 - StudentScholarships.org 4 - ScholarshipExperts.com 5 - SuperCollege.com መልካም እድል ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን…»
45ቱ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ዌብሳይት
Webs
1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY
http://www.aastu.edu.et/
2 Adama science & technology University
http://www.astu.edu.et/
3 Addis Ababa University
http://www.aau.edu.et/
4 Adigrat University
http://www.adu.edu.et/
5 Ambo University
http://www.ambou.academia.edu/
6 Arba Minch University
http://www.amu.edu.et/
7Arsi University
https://www.arsiun.edu.et/
8 ASOSSA UNIVERSITY
http://www.asu.edu.et/
9 Axum University
http://www.aku.edu.et/
10 Bahir Dar University
http://www.bdu.edu.et/
11 BONGA UNIVERSITY
http://www.bongau.edu.et/
12 BULE HORRA UNIVERSITY
http://www.bhu.edu.et/
13 DEBARK UNIVERSITY
http://www.dku.edu.et
14 Debrebirhan University
http://www.dbu.edu.et/
15 Debremarkos University
http://www.dmu.edu.et/
16 DEBRETABOR UNIVERSITY
http://www.dtu.edu.et/
17 DEMBI DOLO UNIVERSITY
http://www.dedu.edu.et
18 Dilla University
http://www.du.edu.et/
19 Dire Dawa University
http://www.ddu.edu.et/
20 Gambella University
http://www.gmu.edu.et
21 Gondar University
http://www.uog.edu.et/en/
22 Haramaya University
http://www.haramaya.edu.et/
23 Hawassa University
http://www.hu.edu.et/hu/
24 INJIBARA UNIVERSITY
http://www.inu.edu.et/
25 Jigjiga University
https://www.jju.edu.et/
26 Jimma University
https://www.ju.edu.et/
27 JINKA UNIVERSITY
http://www.jnu.et/
28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY
http://www.kdu.edu.et/
29 Kotebe Metropolitan University
http://www.kmu.edu.et/
30 Meda Welabu University
http://www.mwu.edu.et/
31 Mekelle University
http://www.mu.edu.et/
32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY
http://www.mau.education/
33 METU UNIVERSITY
http://www.meu.edu.et/
34 Mizan-Tepi University
http://www.mtu.edu.et/
35 Oda Bultum
http://www.odabultum.edu.et
36 RAYA UNIVERSITY
http://www.rayu.org/
37 Selale University
http://www.seu.edu.et
38 Semera University
https://www.su.edu.et/
39 WACHAMO UNIVERSITY
http://www.wachemouniversity.academia.edu/
40 Welketie UNIVERSITY
http://www.wku.edu.et
41 WERABE UNIVERSITY
http://www.edu.et/
42 Wolayita Sodo University
http://www.wsu.edu.et/
43 Woldiya University
http://www.fh2web.academia.edu/
44 Wollega University
http://www.wuni.academia.edu/
45 Wollo University
http://www.wollo.academia.edu/
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
#ፔጄን_like_share_ያድርጉ_መረጃ_እንዲደርሳችሁ🙏👍
👍3
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «45ቱ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ዌብሳይት Webs 1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY http://www.aastu.edu.et/ 2 Adama science & technology University http://www.astu.edu.et/ 3 Addis Ababa University http://www.aau.edu.et/ 4 Adigrat University http://www.adu.edu.et/ 5 Ambo University…»
ሀከር ምንድን ነዉ ? | Who is a Hacker
ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ ነዉ።
የሀከር አይነቶች | Types of Hackers
ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ :-
White Hat Hackers :- እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ የመረጃ ብርበራ የማያደርጉ ናቸዉ ስለዚህ ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉት እንዲሁም Security expert በመባል ይታወቃሉ።
Black Hat Hackers :- የነዚህ አይነት ሀከሮች ብዙ ጊዜ crackers ይባላሉ እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ ለምሳሌ ልክ እነደ credit card ዘረፋ ባንኮችን ሀክ ማድረግ ወዘተ ክሬዲት ካርድ ዘረፋ ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ካርደር ይባላሉ ሌላ ጊዜ በሰፊዉ እንቃኛቸዋለን።
Grey Hat Hackers :- ግሬይ ሀት የምንላቸዉ በwhite hat እና በblack hat መካከል የሚገኙ hybrid ናቸዉ ይህም ማለት አንዳንዴ black hat አንዳነዴ ደሞ white hat ሀከርስ ይወላዉላሉ ማለት ነዉ
የሀከሮች ደረጃ | Hacker Hierarchy
Scriptkiddies :- እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች / ቡድን ግን ሀከር መሆን የሚፈልጉ ናቸዉ ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም ready made tool ወይም የተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ በዙ ጊዜም ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን harm ያደርጋሉ አንድ ታዋቂ ጥቅስ አለ "Little knowledge is dangerous" ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ።
Intermediate hackers :- ከscriptkiddies የበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ ግን የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ።
Professional or Elite hackers :- እነዚህ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ ስለሆነም የትኛዉም አይነት system ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ።
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
#ፔጄን_like_share_ያድርጉ_መረጃ_እንዲደርሳችሁ🙏👍
👍71👏1
ስልካችሁን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሰርዘውት ኔትዎርክ አልሰራ ብሏል? *#06# ሲነኩ invalid imei ይላል?
በሉ እንግዲ የዚህ ችግር ተጠ ከሆናችሁ መፍትሄውን
IMEI የሚለው ቃል ሲተነተን International Mobile Station Equipment Identity ማለት ሲሆን ሁሉም የሞባይል ቀፎ የራሱ የሆነ የመለያ ኮድ የሚሰጥበት መንገድ ነው። ይህ ኮድ ስልካችን ከኔትወርክ ጋር እንዲገናኝ የሚያስፈልግ ወሳኝ ቁጥር ነው።
ሞባይል ኔትወርክ ከማይሰራባቸው ምክንያቶች አንዱ የዚህ IMEI ኮድ ከስልካችን ላይ መጥፋት ነው። ስልካችን ይህን ኮድ ካጣ INVALID IMEI , emergency calls only ወይንም no service በማለት ምልክት ይሰጠናል።
በርግጠኝነት የዚህ ችግር ሰለባ መሆናችንን ለማወቅ ስልክ መደወያ አፕሊኬሽን ከፍተን *#06# ስናስገባ invalid imei null/null ወይንም 0000000000 ያሳየናል ነገር ግን ችግሩ ከሌለበት 15 ዲጂት የሞባይላችንን መለያ ቁጥር ያሳየናል።
ማሳሰቢያ ቀፏችን ላይ ካለው IMEI በስተቀር ሌላ መቀየር በህግ ሊያስቀጣ ስለሚችል የዚህ ቻናል ሃላፊነት የሌለበት መሆኑን እና በጥንቃቄ እና በራሳችሁ ሃላፊነት እንድትሰሩ እናሳስባለን። ይህ መረጃ ትምህርታዊ ብቻ መሆኑን ማሳሰብ እንወዳለን።
በቀጥታ እንዴት የጠፋ IMEI መመለስ እንደምንችል እንይ ለዚህም ችግር 3 መፍትሄዎች ያሉ ሲሆን መረጃው የሚሰራው ከዚ በታች የተዘረዘሩት ስልኮች ላይ ብቻ ነው
ሁሉም የMTK ቦርድ ያላቸው የአንድሮይድ ስልኮች
አብዛኛው የቻይና ቀፎዎች
መፍትሄ 1
Step1:~ የስልክ መደወያ አፕሊኬሽን እንከፍትና ይሄን ቁጥር እናስገባለን *#*#3646633#*#*
(ይሄ ኮድ ጥቂት ስልኮች ላይ ብቻ ነው የሚሰራው) ከዛ 'Engineer Mode' የሚል Menu ይመጣል
ማስጠንቀቂያ :-እዚ ጋ የማናቃቸውን ነገሮች መነካካት ችግር ስላለው መጠንቀቅ ያስፈልጋል
Step 2 :~ የ engineer mode ውስጥ CDS Information የሚለውን እንከፍታለን
Step 3 :~ ከዛ Radio Information እንከፍትና
Step 4 :~ Phone 1 የሚለውን ለመጀመሪያው IMEI (Phone 2 የሚለውን ለሁለተኛው IMEI እንመርጣለን
Step 5 :~ Phone 1 የሚለውን ስንመርጥ ከላይ AT+ የሚል ይመጣል ከዛ ይህን ኮድ AT+ ከሚለው ቀጥሎ እንፅፋለን EGMR=1,7,"IMEI"
እዚጋ "imei" በሚለው ቦታ በሞባይላችን ጀርባ ባትሪ ስናወጣ ያለውን 15 ዲጂት ኮድ እናስገባለን
ለምሳሌ:- AT+EGMR=1,7,"12
34567890XXX15"
እነዚህን " " ምልክቶች መርሳት የለብንም
Step 6:~ ከዛ send command እንላለን
Step 7:~ ለ 2nd imei number AT+EGMR=1,10,"I
MEI_2". imei_2 በሚለው ፋንታ የቀፏችንን 2ተኛ imei እናስገባለን
Step 8:~ ከዛ send command ብለን
Step 9:~ በመጨረሻ ስልካችንን አጥፍተን እናበራለን
ስልኩ ሲበራ መደወያው ላይ *#06# በማስገባት የፃፍነው ቁጥር በትክክል መግባቱን እናረጋግጣለን።
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Like & share this page
👍81
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «ስልካችሁን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሰርዘውት ኔትዎርክ አልሰራ ብሏል? *#06# ሲነኩ invalid imei ይላል? በሉ እንግዲ የዚህ ችግር ተጠ ከሆናችሁ መፍትሄውን IMEI የሚለው ቃል ሲተነተን International Mobile Station Equipment Identity ማለት ሲሆን ሁሉም የሞባይል ቀፎ የራሱ የሆነ የመለያ ኮድ የሚሰጥበት መንገድ ነው። ይህ ኮድ ስልካችን ከኔትወርክ ጋር እንዲገናኝ የሚያስፈልግ…»
#የዌብሳይት_ጥቆማ
የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምህርትን መማር ለምትፈልጉ
#5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድህረገፆች
(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)
1) Stanford Engineering Everywhere(SEE)
ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ለተማሪዎችና
ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚያሰራጭ
ሲሆንነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም
በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኤሌክትሪካል ምህንድስና
ናቸው።
2) MIT Open እና Courseware
የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው # የድረገጽ ዓይነት ሲሆን
ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች # የኢንተርኔት ትምህርትን
ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ
አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣
ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።
3) GitHub.com
በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና
ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ
ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች
በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል
የድህረገጽ ዓይነት ነው።
4) W3 Schools
ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ
በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው
ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና
HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል።
በተጨማሪም # በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች
ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል
ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።
5) Codecademy
አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ
ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ
በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ # ለኮዲንግ ጀማሪዎች
አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና
አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።
ብዙ #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏
ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ ያለዎትን እውቀት ያሳድጉ በተጨማሪም በቴሌግራሜ ቻናል ምርጥ ምርጥ ስለኮምፒውተር የምለቃቸውን መረጃዎችን ለመከታተል እንዲያመችዎ ይህንን ይጫኑ https://t.me/MuhammedComputerTechnology በቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ
ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ በፍጥነት መረጃ እንዲደርሳችሁ
Like & share this page
#ሼር_ያድርጉ
#ፔጄን_ላይክ ማድረግዎን አይርሱ
2
Muhammed Computer Technology (MCT) pinned «#የዌብሳይት_ጥቆማ የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምህርትን መማር ለምትፈልጉ #5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድህረገፆች (ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት) 1) Stanford Engineering Everywhere(SEE) ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚያሰራጭ ሲሆንነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና…»