#Muhammed Computer Technology #MCT, በተለያዩ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ዘርፎች ማለትም
✅ በሶፍትዌር ልማት
✅ በስልጠና ተቋም
✅ በተደራጀ የጥገና ማእከል
✅ በሽያጭ ማእከል
✅ በኦንላይን ስልጠና
✅ በተከታታይ የYouTube Video ስልጠና
እንዲሁም ምርጥ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ መረጃ(ትምህርት) ምንጭ እየሆነ ነው ወደፊትም የሚቀጥል ይሆናል በዚህም እምቅ አቅም ያላቸውን የሶፍትዌርና የሀርድዌር ባለሙያዎችን በማካተት ወደ ስራ የሚገባ ይሆናል። ለዚህም ተግባር በተለያዩ ዋናዋና ከተሞች ማእከሎች የሚቀመጡ ይሆናል።
ስለሆነም ለዚህ ተግባር ስኬት ትልቅ ትኩረት በመስጠት በመስራት ላይ እገኛለሁ።
#MCT
ሀሳብ አስተያየታችሁን አስቀምጡልኝ

👍115
ሰላም እንዴት ናችሁ? Microsoft Excel Sheet ላይ ለምሳሌ ስምና የአባት ስም በተለያዩ cell ላይ የተቀመጠውን በአንድ ሴል ላይ ማስቀመጥ ብልፈልግ CONCATENATE የሚባለውን ፈንክሽን በመጠቀም መስራት ይቻላል።
ለምሳሌ excel sheet ላይ ስም A2 ላይ የአባት ስም B2 ላይ ቢቀመጥ በአንድ ላይ C2 ላይ ማስቀመጥ ብፈልግ C2 ላይ =CONCATENATE(B2,A2) ብለን በመጻፍ ሁለቱን በአንድ ላይ ያደርግልናል። ግን በስምና በአባት ስም ላይ ምንም ክፍተት አይኖረውም። እንዲኖረው ከተፈለገ =CONCATENATE(A2," ",B2) ብለን መጻፍ ይጠበቅብባል " " ይህ ኮቴሽን መቀመጡ በስምና በአባት ስም ክፍተት እንዲኖር ያደርጋል። ሌላው ስምና የአባት ስምን በማገናኘት ኢሜይል ማዘጋጀት ብንፈልግ =CONCATENATE(A2,B2,"@gmail.com") ብለን በመጻፍ excel ላይ ያለውን ሁሉንም ስምና የአባት ስም በአንድ ላይ በማገናኘት @gmail.com የሚለውን በመጨመር ያዘጋጅልናል ማለት ነው።

👍47❤7👎1
AmenElectricalTechnology_1_1.0.apk
1.2 MB
ምርጥ ዌብሳይት ሰርተን ወደ ስራ አስገብተናል!
የ Amen Electrical Technology ዌብሳይት ( www.amenelec.com ) በማበልጸግ ወደ ስራ በማስገባቴ ደስ ብሎኛል። በተጨማሪም የዌብሳይቱን አፕ በማዘጋጀት ለተጠቃሚዎች ቀላል እንዲሆን በማሰብ አፑን ስልካችሁ ላይ በመጫን በቀላሉ ስለአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ትክክለኛ መረጃን ማግኝት ይችላሉ!
ዌብሳይ ማሰራት የምትፈልጉ በ 0929273364 በመደወል ማሰራት ይችላሉ።
✅ የግል
✅ ለነባር ቢዝነሶች
✅ አዲስ ለመጀመር ለታሰቡ ቢዝነሶች
✅ ጅምላ አከፋፋይ
✅ የማሽነሪ ሽያጭ
✅ የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ
✅ የኮንስትራክሽን እቃዎች
✅ የድለላ ስራዎች
✅ የሆቴሎች
✅ ለመንግስትና ለግል ኮሌጆች
✅ በተጨማሪም እርስዎ በሚያስፈልግዎ መስክ
በተመጣጣኝ ዋጋ ስለምንሰራ በታላቅ ደስታ ነው። እርሶም እራዎን ቀልጣፋና ዘመናዊ ያድርጉ!
✅ ለማንኛውም የዲጅታል ስራ እናማክራለን!
Muhammed Computer Technology(MCT)
ቴሌግራም አድራሽ @ma1000me
☎️ 0929273364

👍26❤5
ስልካችሁ ኦሪጅናል ነው ወይስ ፎርጅድ እራስዎ ማረጋገጥ ይችላሉ።
✅ ዌብሳይት ጥቆማ ይዤላኋለሁ
💎 http://www.imei.info
እዚህ ዌብሳይት ውስጥ በመግባት የስልክዎን IMEI no (*#06#) ያስገቡና የሚመጣልዎ #መረጃ ስለራስዎ ስልክ ከሆነ ስልኩ ኦርጅናል ነው፤ የሌላ #ስልክ ከሆነ ግን
✔️አሁን ላይ በተለይ በብዛት የሚስተዋለው አዲስም ሆነ ያገለገሉ የሚገዟቸው #ስልኮች (አንዳንድ ከስልክ ቤቶች የሚገዟቸውንም ይጨምራል) የሚሸጡልዎ IMEI number በመቀየር ነው ይህም #ስልክዎ ለጊዜው ቢሰራም ከዋናው ስልክ ጥራቱ የወረደ ነው። (RAM, internal storage, camera qualityው እንዲሁም የአገልግሎት ጊዜው ከኦርጅናሉ ስልክ ይቀንሳል)
✔️ስለዚህም ቼክ ሲያደርጉ የሌላ ስልክ መረጃ ከመጣልዎ ስልኩን ከመግዛት ይቆጥቡ።
#MCT
✅ Facebook:- https://m.facebook.com/MuhammedComputerTechnology/
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
✅ የYouTube ቻናልን ሰብስካራይብ በማድረግ ወቅታዊ የቴክኖሎጂ መረጃን ያግኙ!
👇👇👇Subscribe👇👇👇
https://youtube.com/@muhammedcomputertechnology
የተቋምዎን መረጃን ዲጅታላይዝ እናድርግልዎ ስንል በደስታ ነው!

www.imei.info
IMEI Check - Free online service - IMEI.info
Check IMEI Number and find out hidden info. Check hardware specification, warranty or BLACKLIST status and more for FREE. Over 110 mln checked IMEI's in our database.
👍53❤5👏1
በሞባይል ከሌላ ሰው ጋር እያወራችሁ ባለበት ሰአት ተደርቦ ሌላ ሰው እንዲደውልና የደወለው ሰው በሚስኮል መልክ እንዲያሳያችሁ ከፈለጋችሁና ከሌላ ሰው ጋር በምታወሩበት ሰአት የሚደውለውን ሰው እንዲታያችሁ ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን USSD ኮዶችን ይጠቀሙ።
1. Enable Call Waiting: *43# ኮል ዌቲንግ እንዲሰራላችሁ ይህንን ኮድን በመደወል ይጠቀሙ።
2. Disable Call Waiting: Dial #43# ኮል ዌቲንግ እንዳይሰራላችሁ ከፈለጋችሁ ይህንን ኮድ ይጠቀሙ።
3. Check Call Waiting Status: Dial *#43# ኮል ዌቲንግ አክቲቭ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ ይህንን ኮድ ይጠቀሙ።

👍47❤19👏3

👍54❤14😁1
ኮምፒውተራችን ክራሽ ወይም የሚዘጋበት የሚያደርገበት ዋና ዋና ምክንያቶች ምንድን ናቸው?
1⃣ የሀርድዌር መቃረን
ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው፡፡
ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት ይችላል፡፡
2⃣ የተበላሸ ራም
ራም Ram (random-access memory) ችግሮች ዋናው የብሉ እስክሪን ኦፍ ዴዝ (blue screen of death) ዋና መንስኤ ሲሆን የሚያሳየው መልእክት ፋታል ኤክሰብሽን ኢረር( Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡
ፋታል ኢረር የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር እንዳለበት ይናገራል፡፡ በራም የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ ይህም ማለት ለኮምፒዉተር የራም ስሎት ጋር ሳይመጣጠን ሲቀር ፤ የራሱ ያልሆነ ሞዴል ስንጠቀም እና የተለያየ አይነት ራም በአንድ Computer ውስጥ ስንጠቀም ነው፡፡ለምሳሌ 70ns ለይ 60ns ራም ስንጠቀም ኮምፒተሩን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡ይሄ ደግሞ ራሙን ከአቅሙ በላይ ይጫነዋል በዚህ ግዜ window ክራሽ ያደርጋል፡፡
3⃣ባዬስ ሴቲንግ
እያንዳንዱ ማዘር ቦርድ ሲመረት የራሱ የሆነ የተለያዩ ቺፕሴት ሴቲንግ አብሮት ይጫናል፡፡ እነዚህን ሴቲንግ ለመጠቀም በኮምፒውተራችን ኪቦርድ ላይ F2 ወይም F10 (እንደ ኮምፒዉተሩ ይለያያል) ኮምፒዉተሩ ስንከፍት ከጥቂት ሰከንድ በኻላ በመንካት ሴቲንጉን አክሰስ ማድረግ ይቻላል፡፡
ነገር ግን አንዴ ባዮስ ዉስጥ ከገባን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡ ማንኛውንም ሴቲንግ ከመቀየራችን በፊት ፎቶ ወይም ወረቀት ለይ ሴቲንጎቹን ማኖር አንድ ያበላሸነው ነገር ካለ በቀላሉ መቀየር ያስችለናል፡፡ብዙን ግዜ የባዮስ ችግር የራም ላተንሲ ችግር ነው፡፡
የድሮ ኮምፒዉተር ራም ላተንሲ 3 ሲሆን የቅርብ ግዜ ራሞች ደግሞ ላተንሲ 2 ናቸው፡፡ ይሄንን ሴቲንግ በምንቀይርበት ጊዜ ኮምፒዉተሩ ክራሽ ያደርጋል ወይም ፍሪዝ ይሆናል፡፡
4⃣ቫይረስ
ቫይረሶች የኮምፒዉተር ፕሮግራም ሲሆኑ እራሳችውን በማብዝት ወይም ኮምፒዉተር ፋይሎች ላይ በማጣበቅ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡
ቫይረሶች የትእዛዞች ስብስብ ሆኖ እራሱን በሌላ የኮምፒዉተር ፕሮግራም ያጣብቃሉ(ብዙ ግዜ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን)፡፡ ኮምፒዉተራችን ውስጥ ቫይረስ ሲያጠቃ የኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ፋይል የመቀየር ሀይል ስላለው ኮምፒዉተሩን ክራሽ ወይም ፍሪዚ ሊያረግ ይችላል፡፡
5⃣ከፍተኛ ሙቀት
በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ በኤሌትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡
ሲፒዩ ብዙ ጊዜ ከማቀዝቀዣ ቬንትሌተር ከኮምፒዉተራችን አንድ ላይ ይመጣል፡፡ እነዚህ ቬንትሌተር ከተበላሹ ወይም ሲፒዩ ካረጀ የኮምፒዉተራችን ሲፒዩ መጋል ይጀምራል፡፡ ይህ ደግሞ በኮምፒዉተራችን ላይ የከርንል ኢረር ያስከትላል፡፡
ይሄ ችግር ብዙ ጊዜ የሚታየው በኦቩር ክሎኪንግ ጊዜ ነው፡፡ ይህ ማለት ሲፒዩን ከሚገባው በላይ በማሰራት ወይም ከፍተኛ ፍጥነት እንዲገባ በማድረግ ነው፡፡ሲፒዩ በጣም ሲግል ኮምፒዉተራችን ሳናስበው እራሱን ይዘጋል ወይም ክራሽ ያደርጋል፡፡
6️⃣ ዊንዶውስ አፕዴትስ
የኮምፒውተራችን ኦፕሬቲንግ ሲስተም አፕዴት በሚያደርግበት ጊዜ ባልተፈለገ ሰአት ወይም ዊንዶው አፕዴት አድርጎ ሳይጠናቀቅ በኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ ምክንያት አፕዴት ሳይጨርስ በሚቋረጥበት ምክንያት ኮምፒውተራችን ላይ ችግር ሊፈጥር ይችላል።

👍28❤6🕊1
✅ የኮምፒውተር ሀርድ ዲስክ እና ኤስኤስዲ ልዩነት
ኮምፒውተር ውስጥ ያሉ ዋና ዋና የማከማቻ መሳሪያዎች ሀርድ ዲስክ ድራይቭ (HDD) እና ሶሊድ ስቴት ድራይቭ (SSD) ናቸው። ሁለቱም ዳታን ለማከማቸት የሚያገለግሉ ቢሆንም በአሠራር፣ በፍጥነት፣ በአቅም እና በሌሎችም ባህሪያት ረገድ ከፍተኛ ልዩነት አላቸው።
✅ ሀርድ ዲስክ ድራይቭ (HDD)
💎 አሠራር: ሀርድ ዲስክ ዳታን በማሽከርከር ዲስኮች ላይ በማግኔቲክ ቅርጽ ያከማቻል። ዳታን ለማንበብ ወይም ለመጻፍ ዲስኮቹ መሽከርከር አለባቸው።
↗️ ፍጥነት: ከኤስኤስዲ ጋር ሲነፃፀር ሀርድ ዲስክ በጣም ቀርፋፋ ነው። ዲስኮቹ መሽከርከር እና ዳታውን ለማግኘት የሚወስደው ጊዜ የመዳረሻ ጊዜን ይጨምራል።
💎 አቅም: ሀርድ ዲስኮች በአንጻራዊነት ከፍተኛ አቅም ያላቸው ሲሆን በተመጣጣኝ ዋጋ ትልቅ መጠን ያለው ዳታ ለማከማቸት ያስችላሉ።
💎 አስተማማኝነት: ተንቀሳቃሽ ክፍሎች ስላሉት ሀርድ ዲስክ ኤስኤስዲ ያህል አስተማማኝ አይደለም። በድንገተኛ እንቅስቃሴ፣ በሙቀት ለውጥ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ሊበላሽ ይችላል።
✅ ሶሊድ ስቴት ድራይቭ (SSD)
💎 አሠራር: ኤስኤስዲ ዳታን በፍላሽ ማህደረ ትውስታ ቺፕስ ላይ በኤሌክትሮኒክ መልክ ያከማቻል። ምንም ተንቀሳቃሽ ክፍሎች የሉትም።
💎 ፍጥነት: ኤስኤስዲ ከሀርድ ዲስክ በጣም ፈጣን ነው። ዳታን በፍጥነት ማንበብ እና መጻፍ ይችላል። ይህም የኮምፒውተሩን አጠቃላይ አፈጻጸም በእጅጉ ያሻሽላል።
💎 አቅም: ኤስኤስዲዎች ከሀርድ ዲስኮች ያነሰ አቅም ያላቸው ናቸው፣ ነገር ግን ቴክኖሎጂው በፍጥነት እያደገ ሲሆን አቅማቸውም እየጨመረ ነው።
💎 አስተማማኝነት: ኤስኤስዲዎች ምንም ተንቀሳቃሽ ክፍሎች ስለሌላቸው ሀርድ ዲስኮች ያህል ለጉዳት የተጋለጡ አይደሉም። በድንገተኛ እንቅስቃሴ፣ በሙቀት ለውጥ ወይም በሌሎች ምክንያቶች በቀላሉ አይበላሹም።
በአጭሩ ልዩነቱን ለማጠቃለል
| ባህሪ | ሀርድ ዲስክ (HDD) | ሶሊድ ስቴት ድራይቭ (SSD) |
|---|---|---|
| አሠራር | ማግኔቲክ ዲስኮች | ፍላሽ ማህደረ ትውስታ ቺፕስ |
| ፍጥነት | ቀርፋፋ | ፈጣን |
| አቅም | ከፍተኛ | ዝቅተኛ (እየጨመረ ነው) |
| አስተማማኝነት | ዝቅተኛ | ከፍተኛ |
| ዋጋ | ርካሽ | ውድ |
✅ የትኛው ለእርስዎ ተስማሚ ነው?
💎 ሀርድ ዲስክ (HDD): ትልቅ መጠን ያለው ዳታ ለማከማቸት እና በጀትዎ ውስጥ ለመቆየት ከፈለጉ ሀርድ ዲስክ ጥሩ አማራጭ ነው።
💎 ሶሊድ ስቴት ድራይቭ (SSD): ኮምፒውተርዎን በፍጥነት ማሄድ ከፈለጉ፣ በተለይም ጨዋታዎችን ለመጫወት ወይም ለቪዲዮ አርትዖት ከፈለጉ ኤስኤስዲ በጣም ጥሩ ምርጫ ነው።
✅ በአጠቃላይ ኤስኤስዲዎች በአሁኑ ጊዜ በጣም ተወዳጅ ናቸው ምክንያቱም በፍጥነት፣ በአስተማማኝነት እና በአፈጻጸም ረገድ ከሀርድ ዲስኮች የተሻሉ ናቸው። ነገር ግን፣ ዋጋቸው ከሀርድ ዲስኮች በጣም ከፍተኛ ነው። ስለዚህ የትኛው ለእርስዎ ተስማሚ እንደሆነ ለመወሰን የእርስዎ ፍላጎቶች እና በጀትዎ ምን እንደሆነ ግምት ውስጥ ማስገባት አለብዎት።

👍37❤7👎1🥰1👏1
✳️ boot_key
▫️ የኮምፒውተሮን OS ለመቀየር ወይንም በሆነ አጋጣሚ Boot Menu ውስጥ መግባት ፈልገው በየትኛው Key እንደሚገባ ግራ ገብቶዎታል?
▫️ ከዚህ በታች የትኛው Laptop/Desktop በየትኛው Key Boot Menu ወይም BIOS setting ማምጣት እንደምንችል እንመልከት:
👉Acer = Esc,F12,F9,F2
👉Apple = Option Button
👉ASUS = F8,ESC,DEL,F9,F2
👉COMPAQ = ESC,F9,F10
👉Dell = F12,F2
👉Emachines = F12,Tab,Del
👉Hp = F9,F10,F1,ESC
👉intel = F10
👉Lenovo = F8,F10,F1,F12,F1,F2,Fn + F11
👉NEC = F5,F2
👉PACKARD BELL = F8,F1,Del
👉Samsung = F1,ESC,F2
👉SHARP = F2
👉SONY = F10,F11,F1,F2,F3
👉TOSHIBA = F12,F1,ESC

👍14❤5
🛑 ዳታ ማይኒንግ ምን ዓይነት ጥቅም አለው?
✅ ዳታ ማይኒንግ ብዙ መጠን ያለውን ዳታ በመመርመር እና በመተንተን በተለያዩ መስኮች ችግር ፈቺና ትርጉም አዘል መረጃዎችን ለይቶ ለማወቅ ትልቅ አበርክቶው አለው።
✅ በዘርፉ አሜሪካ፣ ቻይና፣ እንግሊዝ፣ ጀርመን እና እስራዔል ከፍተኛ ገንዘብ በመመደብ እና ለዘርፉ ትኩረት በመስጠት ከሚሰሩ ሀገራት መካከል ቀዳሚዎቹ ናቸው፡፡
✅ ተመራማሪዎች የንግድ ተቋማት እንዲሁም መንግሥታት በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔን እንዲያሳልፉ ዘርፉ ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው የሳይንስ ዳይሬክት ድረ-ገጽ መረጃ ያመላክታል፡፡
✅ ዳታ ማይኒንግ እንደ ጤናና ትምህርት ባሉት መስኮች የሚያጠነጥኑ መረጃዎችን በተገቢ መልኩ በመረዳት ዜጋ ተኮር ስራዎች ላይ ለመስራት ዕድል ይፈጥራል፡፡ አገልግሎት ሰጪ እና በንግዱ ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማትም የደንበኞችን ፍላጎት በማወቅ እርካታን ለማሳደግ እንዲችሉ ጉልህ ሚና አለው፡፡

👍13❤1
✅ ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድን ነው?
✅ ይህን ቃል በተለያዩ አጋጣሚዎች ሳንሰማው አንቀርም በተለይ አሁን ላይ ይህ ቃል ለብዝዎቻችን እምዛም አዲስ አይደለም ፤ በተለያዩ ሚዲያ ነክ በሆኑ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች ወይም ቢዝነሶች አገልግሎታቸውን ሲያስተዋውቁ ከዝርዝራቸው መካከል "ዲጂታል ማርኬቲንግ" የሚል እናገኛለን ፣ "ዲጂታል ማርኬቲንግ አሁን ላይ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለ ውጤታማ የማርኬቲንግ ዘዴ ነው" ሲባል እንሰማለን ፣ "ዲጂታል ማርኬቲንግን በመጠቀም ዘመናዊዉን የማርኬቲንግ ዘርፍ ሊቀላቀሉ እና ቢዝነስዎን ሊያሳድጉ ይገባል" የሚል መልዕክት ያዘሉ የማነቃቂያ ጽሁፎችም አጋጥመውን ይሆናል ... ለመሆኑ ይህ ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድን ነው? ከተለመደው የማርኬቲንግ ዘዴስ በምን ይለያል? እውነት ዲጂታል ማርኬቲንግን በመጠቀም ቢዝነስን ማሳደግ ይቻላል? በየትኛው ደረጃ ላይ ያሉ ቢዝነሶችስ ናቸው ዲጂታል ማርኬቲንግን መጠቀም የሚችሉት?
✅ እስቲ እነዚህን እና መሰል ከዲጂታል ማርኬቲንግ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችን በሚመልስ መልኩ በዲጂታል ማርኬቲንግ ዙርያ አጭር ዳሰሳ እናድርግ።ዝግጁ ናችሁ? ተከተሉኝ፦
✅ በመጀመሪያ ደረጃ ዲጂታል ማርኬቲንግን በቀላሉ እንድንገነዘብ ስለማርኬቲንግ (Marketing) ጥቅል የሆነ ግንዛቤ እንውሰድ። ማርኬቲንግ (marketing) ማለት "በምርት እና አገልግሎቶች ላይ የገበያውን ፍላጎት ሊያሟላ የሚችል እሴትን (Value) የማጥናት ፣ የመፍጠር እና ለተጠቃሚው የማቅረብ ሂደት ነው። " ከዚህ ገለጻ እንደምንረዳው ማርኬቲንግ "ሂደት" (process) ነው። ይህ ሂደት :- ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ይገዛሉ ተብለው የሚታሰቡ የህብረተሰብ ክፍሎችን ማጥናት እና መለየት ፣ ፍላጎታቸውን መረዳት እና ችግራቸውን ማዳመጥ ፣ ፍላጎታችውን ሊያሟላ ፤ ችግራቸውንም ሊፈታ የሚችል እሴትን አጥንቶ በምርቱ ወይም አገልግሎቱ ላይ ማከል ፣ ከዚያም ማስተዋወቅ ፣ ቀጥሎም ለተጠቃሚዎች አመቺ በሆነ መልኩ ለሽያጭ ማቅረብ እና ከሽያጩም በኋላ ሸማቹ ለምርቱ ወይም አገልግሎቱ ያለው ደንበኝነት ዘላቂ እንዲሆን መስራትን አቅፎ የያዘ ነው።
✅ ማርኬቲንግ ማለት በጥቅሉ ይህ ከሆነ፤ ዲጂታል ማርኬቲንግ፡ ዘመናዊ የሆነ አንድ የማርኬቲንግ አካል ሲሆን ፤ ይህም ዘመኑ ያፈራቸውን አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን( በዋናነት ኢንተርኔትን በመጠቀም) ደንበኞችን የማፈላለግ ፣ ምርት እና አገልግሎቶችን የማስተዋወቅ እና ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነትን በመፍጠር ደንበኝነታቸውን ዘላቂ የማድረግ ሂደት ነው።ይህ እንግዲህ በአጭሩ ስንገልጸው እንጂ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሰፊ እና የተለያዩ ዘርፎች ያሉት እራሱን የቻለ አንድ መስክ ነው።
✅ ማርኬቲንግ ለየትኛውም ቢዝነስ መሳካት ትልቅን ሚና ከሚጫወቱ መሳሪያዎች መካከል አንዱ እንደሆነ ይታወቃል።ዲጂታል ማርኪቲንግ ስራ ላይ ከመዋሉ በፊት ፤ ደንበኞችን ማፈላለግ እና ምርት እና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ የመሰሉ የማርኬቲንግ ስራዎች እንደ ጋዜጣ እና መጽሔት ባሉ የህትመት ውጤቶች ፣ እንደ ቴሌቪዥን እና ራዲዮ ባሉ የሚዲያ አውታሮች እንዲሁም በየመንገዱ በተተከሉ የማስታወቂያ ሰሌዳዎች ይሰራ ነበር።ዲጂታል ማርኬቲንግ ከመጣም በኋላ ቢሆን እነዚህ የማስተዋወቂያ መንገዶች ዛሬም ድረስ ይሰራባቸዋል።
✅ ኢንተርኔት እና አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ብቅ ብቅ ማለታቸውን ተከትሎ ጥቅም ላይ እየዋለ የመጣው ዲጂታል ማርኬቲንግ በተለመዱት የማርኬቲግ ዘዴዎች ለመስራት አስቸጋሪ የነበሩ የማርኬቲንግ ስራዎችን በቀላሉ እና እጅግ ውጤታማ በሆነ መልኩ በመፈጸም በማርኬቲንግ ዘርፉ ላይ ከአሰራር ጀምሮ ትልቅን ለውጥ ፈጥሯል።
✅ ምንም እንኳን በኢንተርኔትን አማካኝነት የሚሰሩ የማርኬቲንግ ስራዎች ከዲጂታል ማርኬቲንግ ዘርፍ ትልቁን ድራሻ ቢይዙም ፤ ያለ ኢንተርኔት የሚሰሩ በዲጂታል ማርኬቲንግ ስር የሚካተቱ የማርኬቲንግ ስራዎች አሉ።ለምሳሌ :- በሞባይል መተግበሪያዎች (mobile apps) እና በአጭር የጽሁፍ መልዕክቶች (SMS) አማካኝነት የሚሰሩ የማርኬቲንግ ስራዎች በዲጂታል ማርኬቲንግ ዘርፍ ውስጥ የሚካተቱ ናቸው።ምክንያቱም ዲጂታል ማርኬቲንግ ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርነው "አዳዳኢስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም የሚሰራ የማርኬቲንግ ስራ ነው"።
✅ ዲጂታል ማርኬቲንግ "E-CRM" ላይ የተመሰረተ የንግድ አካሄድ ላይ የሚያተኩር ሲሆን "E-CRM (Electronic Customer Relationship Management)" ቃል በቃል ሲተረጎም "ኤሌክትሮኒክ የደንበኞች ግንኙነት አስተዳደር" እንደማለት ሲሆን ፤ ይህም አንድ ቢዝነስ ወይም ድርጅት ቴክኖሎጂን በመጠቀም የደንበኞቹን መረጃ የሚያሰባስብበት እንዲሁም ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ግንኙነት እና መስተጋብር የሚያስተዳድርበት ስርዓት ነው።

👍55❤9