Muhammed Computer Technology (MCT)
38K subscribers
527 photos
7 videos
254 files
910 links
🔴አድራሻ:-
ስ.ቁ: 0929273364
ዌብሳይት www.mctplc.com
ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
email: mct16plc@gmail.com
ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
ብዙዎቻችን የ Google እና የGmail አካዉንት ልዩነት ግራ🤔 ያጋባናል?

ከዚህ በመቀጠል ልዬነታቸዉን አናያለን።

ጎግል #አካዉንት Google Account ምድነዉ?

ጎግል አካዉንት ማለት ጎግል የሚሰጣቸዉን አገልግሎቶች ለምሳሌ እንደ Gmail, Google+,Google hangouts ,Google drive እንድናገኝ የሚያደርገን ነዉ።

ዋናዉ የጓግል አገልግሎት #Service Gmail ነዉ።
አንድ ሰዉ የ Gmail አካዉንት ለመክፈት መጀመሪያ የ Google አካዉንት መክፈት አለበት።

ጎግል አካዉንት ለመክፈት የሚያስፈልገን #User name እና #Phone number ነዉ።

ጎግል አካዉንት ሌላ ተጨማሪ አገልግሎት ይሰጠናል።

ለምሳሌ

Google+ ማለት #internet ላይ መሠረት ያደረገ ማሀበራዊ ኔቶርክ ነዉ።

Google hangouts የመገናኛ ዘዴ ነዉ። የ Messaging ,Video chat,SMS እና VOIP #features ይይዛል።

Play Store የተለያዩ አፕልኬሽኖችን ለስልካችን እንድናወርድ ይረዳናል።

አንዳንድ የ Google አገልግሎቶች ለመጠቀም የ Google አካዉንት አይጠይቁም ለምሳሌ #Google book እና Google map።

Gmail አካዉንት ምንድነዉ?

Email #digital መልእክቶችን በ #Internet ላይ በጥቂት ሰከንዶች ዉስጥ መላላኪያ መንገድ ነዉ።

እኛ email እንድንልክ እና አንድንቀበል የሚያደርጉ የተለያዪ የ email አገልግሎት አቅራቢዎች(Service Provier) አሉ ።

በዛዉ Gmail አገልግሎት ሰጭዉ ሲሆን email ደግሞ የሚሰጠዉ አገልግሎት ነዉ።

Gmail የ#Google አገልግሎት አቅራቢ (Service Provider) ነዉ።

አንድ ተጠቃሚ #desktop computer, laptop, smart phone, tablet በመጠቀም ወደ Gmail አካዉንቱ #log in ማድረግ ይችላል።

የሚጠቀምበት #device internet connection ሊኖረዉ ግድ ይላል።

የተለያዩ email client አሉ ለምሳሌ #Hotmail , #Yahoo ነገር ግን በጣም ታዋቂዉ Gmail ነዉ።

Gmail ብዙ ጥቅሞች አሉት።

አንድ #User ለብዙ ተቀባዮች(recepants ) መልእክት መላክ ይችላል።

#Text, attach document,insert image and link ማድረግ ይችላል።

ከዚህ በተጨማራ ትላልቅ ፋይሎችን #Google drive ላይ #upload ያደርጋል። #Spam filterin ይሰጣል።virus protection እና email reminder አገልግሎት
ይሰጣል።
ስለተከታተላችሁን እናመሠግናለን🙏
የኢሜል password ብንረሳዉስ🙈?
የኢሜል ፓስዋርዳችሁ ከጠፋባችሁ ከዚህ በታች ያሉትን እስቴፖች በመከተል የጠፋባችሁን የኢሜል ፓስዋርድ
አጥፍታችሁ #reset በማድረግ በአዲስ መቀየር ትችላላችሁ ።
👇👇
1⃣ ይከከን ማስፈንጠሪያ

https://accounts.google.com/signin/recovery

ተጭናችሁ ወደ #Google account recovery ፔጅ ግቡ።

2⃣ፖስዋርዱ የጠፋባችሁን ኢሜል አድራሻ (email address) አስገብታችሁ #forget password የሚለዉን በተን ተጫኑ።

3⃣የምታስታዉሱትን የ ኢሜል ፓስዋርድ እንድታስገቡ ይጠይቃችሗል።

እዚህ ላይ ያስታወስችሁትን የጠፋዉን ፖስዋርድ አስገቡ እና #Next የሚለዉን በተን ተጫኑ።

ብትሳሳቱም አትጨነቁ አካዉንታችሁን አይዘገሠዉም።

4⃣ከዛ #Google የሜረጋገጫ #Verification code
ኢሜሉን ስትከፍቱ ባስገባችሁት ስልክ ቁጥር ይልክላችሗል።

በምን ይልካል?

#Text or Call የሚል ሲመጣ የሚፈልጉትን የመቀበያ መንገድ ይምረጡ።

5⃣የተላከላችሁን ባለ 6 #digit የማረጋገጫ ኮድ አስገቡ።

6⃣ከዛ አዲስ ፖስዋርድ እንድታስጋቡ ይጠይቃችሗላ።

የፈለጉትን ፖስዋርድ እና ኮንፌርሜሽን ፓስዋርድ(መጀመሪያ ያስገባችሁትን ደግማችሁ አስገቡ) አስገብታችሁ
#Next የሚለዉን ሲጫኑ የጠፋዉ ፖስዋርድ በአዲስ ፓስወርድ ተቀየረ ማለት ነዉ።

በነገራችን ላይ ፖስዋርዳችሁን እስልካችሁ #Note book ላይ ብትጽፉት አሪፋ ነዉ ያዉ ደሞ እንዳይጠፉ ።

👇
YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን?

➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ "Subscribe" የሚለውን #መንካት ማረግ ይችላሉ Facebook ላይ ፎቶ like 👍 እንደማረግ ያህል ቀላል ነው።

➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የGmail Username and password በማስገባት "Subscribe" ማድረግ ትችላላችሁ /ወደፊትም ድንገት ስልካችሁ📲 ቢበላሽ ይጠቅማችኋል።
የኢሜል ፓስዋርዳችንን ብንረሳዉስ🙈?
የኢሜል ፓስዋርዳችሁ ከጠፋባችሁ ከዚህ በታች ያሉትን እስቴፖች በመከተል የጠፋባችሁን የኢሜል ፓስዋርድ
አጥፍታችሁ #reset በማድረግ በአዲስ መቀየር ትችላላችሁ ።
👇👇
1⃣ ይከከን ማስፈንጠሪያ

https://accounts.google.com/signin/recovery

ተጭናችሁ ወደ #Google account recovery ፔጅ ግቡ።

2⃣ፖስዋርዱ የጠፋባችሁን ኢሜል አድራሻ (email address) አስገብታችሁ #forget password የሚለዉን በተን ተጫኑ።

3⃣የምታስታዉሱትን የ ኢሜል ፓስዋርድ እንድታስገቡ ይጠይቃችሗል።

እዚህ ላይ ያስታወስችሁትን የጠፋዉን ፖስዋርድ አስገቡ እና #Next የሚለዉን በተን ተጫኑ።

ብትሳሳቱም አትጨነቁ አካዉንታችሁን አይዘገሠዉም።

4⃣ከዛ #Google የሜረጋገጫ #Verification code
ኢሜሉን ስትከፍቱ ባስገባችሁት ስልክ ቁጥር ይልክላችሗል።

በምን ይልካል?

#Text or Call የሚል ሲመጣ የሚፈልጉትን የመቀበያ መንገድ ይምረጡ።

5⃣የተላከላችሁን ባለ 6 #digit የማረጋገጫ ኮድ አስገቡ።

6⃣ከዛ አዲስ ፖስዋርድ እንድታስጋቡ ይጠይቃችሗላ።

የፈለጉትን ፖስዋርድ እና ኮንፌርሜሽን ፓስዋርድ(መጀመሪያ ያስገባችሁትን ደግማችሁ አስገቡ) አስገብታች
#Next የሚለዉን ሲጫኑ የጠፋዉ ፖስዋርድ በአዲስ ፓስወርድ ተቀየረ ማለት ነዉ።

በነገራችን ላይ ፖስዋርዳችሁን እስልካችሁ #Note book ላይ ብትጽፉት አሪፋ ነዉ ያዉ ደሞ እንዳይጠፉ ።

👇
ከታች ያለችዉን #link በመጫን
እንደዚህ አይነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ወደምለቅበት ቻናሌ ይቀላቀሉ።
👇👇👇
https://t.me/MuhammedComputerTechnology
በ YouTube channel ጥሩ ጥሩ ትምህርታዊ ቪዲዮችን ይከታተሉ።
የ YouTube ቻናል ሊንክ 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ

👍2🎉1

ከተመቻችሁ ሼር
👍16👏1