Muhammed Computer Technology (MCT)
38.1K subscribers
527 photos
7 videos
254 files
910 links
🔴አድራሻ:-
ስ.ቁ: 0929273364
ዌብሳይት www.mctplc.com
ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
email: mct16plc@gmail.com
ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
💢እራሶትን በዋይፋይ ኢንተርኔት ለላቀ ደረጃ የሚያበቁበት (Guide Line)
🟡🟢🔵🟣⚫️⚪️🟤🟠🔵

በቅድሚያ⤵️

እራሳችሁን: ከfacebook, ከTik Tok እና ከማይረቡ የቴሌግራም ቻናሎች እራሳችሁን አስወጡ!

፪ተኛ

ላፕቶፕ ከሌላችሁ እንደምንም ለመግዛት ሞክሩ(ምክንያቱም ላፕቶፕ ከስልክ በበለጠ ሁኔታ ልትጠቀሙበት ስለምትችሉና ስልካችሁን📲 ካልተገባ ጉዳት እንድትከላከሉት ታሳቢ በማድረግ ነው)

፫ተኛ

እነዚህን #ሶፍትዌሮች በቅድሚያ አውርዱ

-IDM
-BIT TORRENT/UTORRENT...
-ANTIVIRUS (SYMANTIC endpoint)
-MOST ADOBE SOFTWARES
-SCREEN CAPTURE SOFTWARES

፬ተኛ

ላፕቶፓችሁ💻 ከዚህ ቀደም #በቫይረስ ወይም በማልዋየር የተጠቃ ከሆነ ፋይላችሁን ባክ-አፕ አድርጉና እንዳዲስ #ፎርማት አድርጋችሁ ያወረዳችሁትን አንቲቫይረስ ጭናችሁ አክቲቬት አድርጉት (ላይቭ አፕዴት አብሩ) ሁልግዜ ኦንላይን በገባችሁ ሰአት እራሱ አፕዴት ያደርግላችኃል ። ለመጀመሪያ ጊዜ ግን ከሆነ የሴማንቲክ ሳይት ውስጥ ገብታችሁ አፕዴት አውርዱና አስነሱለት።

፭ተኛ

በመቀጠል የተቀሩትን ሶፍትዌሮችና #ባክአፕ የያዛችሁትን ፋይል ስካን አድርጋችሁ ሲጨርስ ብቻ ወደላፕቶፓችሁ💻 አስገቡት

፮ተኛ

ብሮዘር እና ሌሎች #ሶፍትዌሮችን በሚገባ ጫኑ(ምሳሌ:- ኦፊስ/አዶቤ-ሪደር/ኦፔራ/ጎግል-ክሮም...ወዘተ)

፯ተኛ

የብሮዘራችሁን Ads-Blocker እና IDM ኢኔብል አድርጉት
፬) ዳውንሎድ📥 ስታደርጉ ከዚህ በፊት የጠቆምኳችሁን #ሶፍትዌሮችን መጠቀም ለፍጥነት፣ማኔጅመንትና ጥራት ጥሩ እገዛ ስለሚያደርጉላችሁ ተጠቀሙባቸው።

#ለምሳሌ:- አንድ ስለ ግራፊክስ ዲዛይን ማወቅ የፈለገ ግለሰብ:

🔸 softwareሮችን ከ Torrent site ላይ አውርዱ
-(piratbay.org)(kickasstorrent.cr)

🔸 Videoዎችን ከ YouTube ላይና የተለያዩ ፍሪ ኮርስ ከሚሰጡ ሳይቶች እንዲሁም Torrentቶችን...

፭ኛ

ከላይ በሰጠናችሁ እና መሰል #የTorrent siteቶች ለማውረድ ስትሉ #አራት ነገሮችን ማስተዋል አለባችሁ።

📌የምታወርዱትን ነገር የስፔሊንግ ስህተት እንዳይኖረው #መጠንቀቅ ይኖርባችኃል፤ ምክንያቱም እነዚህ ሳይቶች እንደነ ጎግል spell check አያደርጉም‼️ (ስለዚህም የምትፈልጉትን ነገር በቅድሚያ ጎግል ላይ ወስዳችሁ ሰትች አድርጉና ከዛ ወስዳችሁ ፔስት አድርጉ)

📌 የምትፈልጉትን ካስገባችሁ በኃላ ብዙ አማራጮች ሊመጡላችሁ ይችላሉ (በsize፣በtypeና በብዙ ነገሮች የሚለያዮ) ስለዚህም ይሄንን ለመለየት ሁለት ቁልፍ ነገሮችን አስተውሉ(seed &Leech) እነዚህ ነገሮች የምታወርዱት ነገር በላቀ ፍጥነት ወርዶ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ እገዛ ያደርጋሉና በተቻላችሁ አቅም ብዙ ቁጥር ያለውን ምረጡ።

📌Download ካስጀመራችሁ በኃላ ቀጥታ #አፕሊኬሽኑ ላይ ገብታችሁ ሌሎች የማትፈልጓቸው ዳውንሎድ የጀመሩ ነገሮችን አስቁሙ ኔትወትክ ባንድዊድዝ እንዳይዝባችሁ።

📌ወርዶ ከማለቁ በፊት አንቲ ሻይረሳችሁን ብታስቆሙ ይመከራል (ይህን የምናደርግበት ዋንኛ ምክንያት የምታወርዱት ሶፍትዌር ክራክ የተደረገ ስለሚሆን ብዙ ጊዜ አንቲ ቫይረሶች ይህን ክራክ ፋይል እንደቫይረስ ስለሚቆጥረው ወዲያው ያጠፋባችኃል። ስለዚህ ጭናችሁ እስከምትጨርሱ ድረስ #disable አድርጉ)

⚠️ይህንን ስታደርጉ በራሳችሁ ሪስኩን ወስዳችሁ ነው (ቫይረስ ሊገባ ይችላል!)

፮ኛ ቪዲዮዎችን ከYoutube ስታወርዱ በተቻላችሁ አቅም #IDM (Internet Download Manager) መጠቀም ይኖርባችኃል።

📌ይህንን ስትጠቀሙ በብዙ አይነት መንገድ ማውረድ ይቻላል ከነዛ ውስጥ ሁለቱን ላስረዳችሁ።

-አንደኛው ቀጥታ አንድ ቪዲዮን የምታወርዱበት📥 መንገድ ሲሆን የምትመርጡት ቪዲዮ በResolution የተከፋፈለ ሲሆን ለናንተ ተስማሚ የሆነውን መምረጥና ዳውንሎዱን #ማስጀመር በቂ ነው።

-ሁለተኛው ደግሞ በብዛት አንዴ ማስጀመር የምትችሉበት ቴክኒክ ሲሆን...

📌ይህን ለማድረግ ለምሳሌ አንድ ፕለይ ሊስት ይኖራችኃል የዛን የመጀመሪያውን link index ኮፒ በማድረግ IDMሙ ላይ በማስገባት (ADD URL ) ፕለይ ሊስቱ ውስጥ ያሉትን በሙሉ ማውረድ ትችላላችሁ በአንድ ክሊክ ብቻ።

- ከላይ የጠቀስነው ለማይሰራላቸው ደግሞ #4k_Downloader የተሰኘውን ሶፍትዌር በማውረድ መጠቀም ትችላላችሁ (ይሄ ለብዙዎች አዋጭ ነው MultiVideoዎችን በናወርድበት ጊዜ )።
1👏1
💢 እራሶትን በዋይፋይ ኢንተርኔት ለላቀ ደረጃ የሚያበቁበት (Guide Line)
🟡🟢🔵🟣⚫️⚪️🟤🟠🔵

በቅድሚያ⤵️

እራሳችሁን: ከfacebook, ከTik Tok እና ከማይረቡ የቴሌግራም ቻናሎች እራሳችሁን አስወጡ!

፪ተኛ

ላፕቶፕ ከሌላችሁ እንደምንም ለመግዛት ሞክሩ(ምክንያቱም ላፕቶፕ ከስልክ በበለጠ ሁኔታ ልትጠቀሙበት ስለምትችሉና ስልካችሁን📲 ካልተገባ ጉዳት እንድትከላከሉት ታሳቢ በማድረግ ነው)

፫ተኛ

እነዚህን #ሶፍትዌሮች በቅድሚያ አውርዱ

-IDM
-BIT TORRENT/UTORRENT...
-ANTIVIRUS (SYMANTIC endpoint)
-MOST ADOBE SOFTWARES
-SCREEN CAPTURE SOFTWARES
-ዊንዶስ -10

፬ተኛ

ላፕቶፓችሁ💻 ከዚህ ቀደም #በቫይረስ ወይም በማልዋየር የተጠቃ ከሆነ ፋይላችሁን ባክ-አፕ አድርጉና እንዳዲስ #ፎርማት አድርጋችሁ ያወረዳችሁትን አንቲቫይረስ ጭናችሁ አክቲቬት አድርጉት (ላይቭ አፕዴት አብሩ) ሁልግዜ ኦንላይን በገባችሁ ሰአት እራሱ አፕዴት ያደርግላችኃል ። ለመጀመሪያ ጊዜ ግን ከሆነ የሴማንቲክ ሳይት ውስጥ ገብታችሁ አፕዴት አውርዱና አስነሱለት።

፭ተኛ

በመቀጠል የተቀሩትን ሶፍትዌሮችና #ባክአፕ የያዛችሁትን ፋይል ስካን አድርጋችሁ ሲጨርስ ብቻ ወደላፕቶፓችሁ💻 አስገቡት

፮ተኛ

ብሮዘር እና ሌሎች #ሶፍትዌሮችን በሚገባ ጫኑ(ምሳሌ:- ኦፊስ/አዶቤ-ሪደር/ኦፔራ/ጎግል-ክሮም...ወዘተ)

፯ተኛ

የብሮዘራችሁን Ads-Blocker እና IDM ኢኔብል አድርጉት

📌ቀጣይ ስለ ዋይፋይን በአግባቡ እና ለራስ በሚጠቅም ሁኔታ እንዴት መጠቀም እንዳለብን እየከፋፈልን እንለቃለን🔴🔴🔴🔜
፬) ዳውንሎድ📥 ስታደርጉ ከዚህ በፊት የጠቆምኳችሁን #ሶፍትዌሮችን መጠቀም ለፍጥነት፣ማኔጅመንትና ጥራት ጥሩ እገዛ ስለሚያደርጉላችሁ ተጠቀሙባቸው።

#ለምሳሌ:- አንድ ስለ ግራፊክስ ዲዛይን ማወቅ የፈለገ ግለሰብ:

🔸 softwareሮችን ከ Torrent site ላይ አውርዱ
-(piratbay.org)(kickasstorrent.cr)

🔸 Videoዎችን ከ YouTube ላይና የተለያዩ ፍሪ ኮርስ ከሚሰጡ ሳይቶች እንዲሁም Torrentቶችን...

፭ኛ

ከላይ በሰጠናችሁ እና መሰል #የTorrent siteቶች ለማውረድ ስትሉ #አራት ነገሮችን ማስተዋል አለባችሁ።

📌የምታወርዱትን ነገር የስፔሊንግ ስህተት እንዳይኖረው #መጠንቀቅ ይኖርባችኃል፤ ምክንያቱም እነዚህ ሳይቶች እንደነ ጎግል spell check አያደርጉም‼️ (ስለዚህም የምትፈልጉትን ነገር በቅድሚያ ጎግል ላይ ወስዳችሁ ሰትች አድርጉና ከዛ ወስዳችሁ ፔስት አድርጉ)

📌 የምትፈልጉትን ካስገባችሁ በኃላ ብዙ አማራጮች ሊመጡላችሁ ይችላሉ (በsize፣በtypeና በብዙ ነገሮች የሚለያዮ) ስለዚህም ይሄንን ለመለየት ሁለት ቁልፍ ነገሮችን አስተውሉ(seed &Leech) እነዚህ ነገሮች የምታወርዱት ነገር በላቀ ፍጥነት ወርዶ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ እገዛ ያደርጋሉና በተቻላችሁ አቅም ብዙ ቁጥር ያለውን ምረጡ።

📌Download ካስጀመራችሁ በኃላ ቀጥታ #አፕሊኬሽኑ ላይ ገብታችሁ ሌሎች የማትፈልጓቸው ዳውንሎድ የጀመሩ ነገሮችን አስቁሙ ኔትወትክ ባንድዊድዝ እንዳይዝባችሁ።

📌ወርዶ ከማለቁ በፊት አንቲ ሻይረሳችሁን ብታስቆሙ ይመከራል (ይህን የምናደርግበት ዋንኛ ምክንያት የምታወርዱት ሶፍትዌር ክራክ የተደረገ ስለሚሆን ብዙ ጊዜ አንቲ ቫይረሶች ይህን ክራክ ፋይል እንደቫይረስ ስለሚቆጥረው ወዲያው ያጠፋባችኃል። ስለዚህ ጭናችሁ እስከምትጨርሱ ድረስ #disable አድርጉ)

⚠️ይህንን ስታደርጉ በራሳችሁ ሪስኩን ወስዳችሁ ነው (ቫይረስ ሊገባ ይችላል!)

፮ኛ ቪዲዮዎችን ከYoutube ስታወርዱ በተቻላችሁ አቅም #IDM (Internet Download Manager) መጠቀም ይኖርባችኃል።

📌ይህንን ስትጠቀሙ በብዙ አይነት መንገድ ማውረድ ይቻላል ከነዛ ውስጥ ሁለቱን ላስረዳችሁ።

-አንደኛው ቀጥታ አንድ ቪዲዮን የምታወርዱበት📥 መንገድ ሲሆን የምትመርጡት ቪዲዮ በResolution የተከፋፈለ ሲሆን ለናንተ ተስማሚ የሆነውን መምረጥና ዳውንሎዱን #ማስጀመር በቂ ነው።

-ሁለተኛው ደግሞ በብዛት አንዴ ማስጀመር የምትችሉበት ቴክኒክ ሲሆን...

📌ይህን ለማድረግ ለምሳሌ አንድ ፕለይ ሊስት ይኖራችኃል የዛን የመጀመሪያውን link index ኮፒ በማድረግ IDMሙ ላይ በማስገባት (ADD URL ) ፕለይ ሊስቱ ውስጥ ያሉትን በሙሉ ማውረድ ትችላላችሁ በአንድ ክሊክ ብቻ።

- ከላይ የጠቀስነው ለማይሰራላቸው ደግሞ #4k_Downloader የተሰኘውን ሶፍትዌር በማውረድ መጠቀም ትችላላችሁ (ይሄ ለብዙዎች አዋጭ ነው MultiVideoዎችን በናወርድበት ጊዜ )።
👍1
💢ስልክዎ ላይ #Application's ሲጭኑ "There was a Problem Parsing The Package" እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ ⬇️⬇️⬇️

1⃣.USB Debugging On አድርጉት።

⚠️Settings➡️ About Phone➡️ Build Number (7ጊዜ ይንኩት)➡️ ወደ Setting ይመለሱና➡️ Developer Options➡️ USB debugging የሚለውን #ON ያድርጉት።

2⃣. የጫኑት Antivirus ወይም Cleaner ካለ ለጊዜው #Disable ያድርጉት።

3⃣. ያለዎት አፕ #Corrupted ወይም Download ተደርጎ ያላለቀ ሊሆን ስለሚችል ከእንደገና Download📥 ያድርጉት።

⚠️አፖችን #ከPlaystore ብቻ ቢያወርዱ📥 ተመራጭ ነው።👍

4⃣. የPlay Storeን Cache Cookies Clear ያድርጉት።

⚠️Settings➡️ Apps➡️ Playstore ➡️ Clear Cache Cookies

5⃣. ሊጭኑት ያሰቡት አፕ ካለዎት Operating System ጋር #Compatible ሳይሆን ሲቀር።

⚠️በተጨማሪም ሌላ የሚፈልገው Hardware Requirements ካለ የአፑን #description በደንብ ያንብቡ።
©ethio_techs
♻️ስልክዎ ላይ #Application's ሲጭኑ "There was a Problem Parsing The Package" እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ ⬇️⬇️⬇️

1⃣.USB Debugging On አድርጉት።

Settings➡️ About Phone➡️ Build Number (7ጊዜ ይንኩት)➡️ ወደ Setting ይመለሱና➡️ Developer Options➡️ USB debugging የሚለውን #ON ያድርጉት።

2⃣. የጫኑት Antivirus ወይም Cleaner ካለ ለጊዜው #Disable ያድርጉት።

3⃣. ያለዎት አፕ #Corrupted ወይም Download ተደርጎ ያላለቀ ሊሆን ስለሚችል ከእንደገና Download📥 ያድርጉት።

አፖችን #ከPlaystore ብቻ ቢያወርዱ📥 ተመራጭ ነው።👍

4⃣. የPlay Storeን Cache Cookies Clear ያድርጉት።

Settings➡️ Apps➡️ Playstore ➡️ Clear Cache Cookies `

5⃣. ሊጭኑት ያሰቡት አፕ ካለዎት Operating System ጋር #Compatible ሳይሆን ሲቀር።

በተጨማሪም ሌላ የሚፈልገው Hardware Requirements ካለ የአፑን #description ያንብቡ