Muhammed Computer Technology (MCT)
38.1K subscribers
527 photos
7 videos
254 files
910 links
🔴አድራሻ:-
✅ ስ.ቁ: 0929273364
✅ ዌብሳይት www.mctplc.com
✅ቴሌግራም አካውንት: https://t.me/mctplc
✅ email: mct16plc@gmail.com
✅ ቲክቶክ አካውንት tiktok.com/@mctplc
Download Telegram
#Application's ሲጭኑ App Not Installed እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ ⬇️⬇️⬇️

1⃣. ይሄ ችግር በአብዛኛው የሚፈጠረው አሁን የጫናችሁት አፕ አይነት ተመሳሳይ ስልካችሁ ላይ ሲኖር ነው።

⚠️ካለ መጀመሪያ ፈልጉትና #Uninstall❌ አድርጉት።

2⃣.አሁን ሊጭኑት ያሰቡት አፕ አዲስ Android Version Support የሚያደርግ ሆኖ የእርስዎ ስልክ📲 የድሮ Android Version ሲሆን ወይም በተቃራኒው ሲፈጠር።

⚠️Step 1: 'apk editor' የሚባል apk. ያዉርዱ

Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ ብሇላ
Select APK from APP-->common edit

Step 4: install location የሚለዉን default አድርጉት።

Step 5: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ።
ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)።

Step 6: Save አድርጎ install ማድረግ ነዉ።

3⃣.ስልካችሁ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር‼️ ሲያጋጥመው አዲስ አፕልኬሽን መቀበል ያቆማል።

⚠️#Restart ካደረጉት ይስተካከላል።👍

4⃣. በቀጥታ #Install ማድረግ የማንችላቸው የሚከፋፈሉ Apk'ዎች አሉ ለምሳሌ Base.APK, Config-Archi.APK.

⚠️"Split Apk" አፕልኬሽን ከ Playstore አውርደው ይጠቀሙ፤ አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከከበዳችሁ እንመለስበታለን።

5⃣.Reset app preferences

⚠️Settings➡️ Apps or Apps manager➡️ menu ➡️ Reset App Preferences.

6⃣. Apk'ው የተቀመጠው ሚሞሪ ላይ ከሆነ ወደ Internal Storage #Move አድርገው ይሞክሩት።

7⃣.#Package_Installer ችግር‼️ ሲያጋጥመው።

⚠️setting➡️ Manage apps ➡️Package Installer➡️ Clear data and Clear cache.

8⃣. ስልክዎ Free Space እንዳለው እርግጠኛ ይሁኑ።
👍1