ሙድ እንያዝ በእኛ
239K subscribers
2.08K photos
147 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
እውነተኛ ፍቅር ማለት ሸገር ዳቦ🍞 ሰልፍ ላይ የተዋወካት ልጅ ካንተ ፍቅር ሲይዛት ነው😃🤣
ድሮ የሰው ቤት ሄዳ አልበም ማየት የለመደችው እኮ ናት አሁን ስልክህን ወስዳ Gallery'ህን ምትጎረጉረው😜🤣
እህትህ ላይ እንዲደርስ የማትፈልገውን ነገር በሰው እህት ላይ አታድርግ !
አንዴ ብቻ ሆድ አይባስህ መንገድ ላይ እየሱስ ይወድሀል ሲሉህ ሁላ እንባ በእንባ ትሆናለህ
የኔ መካሪ ወንድም...የኔ መካሪ እህት የምትባባሉ ሰዎች ግን ምን እየተመካከራችሁ ነው ?🤔🤔
ይሀው በጠዋቱ እንዲ የሚል Text ገባልኝ...

ወንድሜ ካላስቸገረሁህ ጫማህን አዉሰኝ ! ጉርድ ፎቶ መነሻ
በላይ በቀለ ወያ እንኳን በሰላም ከጠባቡ እስርቤት
ወደ ሰፊው እስር ቤት ተቀላቀልክ ብሮ😍😍
ውዴ ከሌላ ሴት ጋር እጅከፍንጅ እንኳን ብትይዥኝ.... cheat እያረኩብሽ ሳይሆን ላንቺ የተሻለ ወንድ ለመሆን ልምምድ ላይ ነኝ።🤫😜

አንዱ ሚስቱን እንዲ ሲል ሰምቼው ነው
😜😂
ነገ የሚባል ቀን የለም የነገን እሱ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ታዲያ ዛሬን መልካም ሰረተን እንለፈዉ🙏😥
ከታክሲ ሹፌር ጋር ተጣልቼ ውረድ እና አናግረኝ ብዬ ቀውጬው የጎማ መፍቻ ይዞ አልወረደም በንግግር የማያምን ትውልድ😡
እባካችሁ ፈገግ ብላችሁ የተነሳችሁትን ፎቶ FB ላይ አትፖስቱ መንግስት የኑሮ ውድነት የለም ደስተኞች ናቸው ብሎ ሊያስብ ይችላል።
በዲቪ አሜሪካ ከሄደ ከአንድ አመት በኋላ ገብቶት ድሮ የላኩለትን የእንግሊዝኛ ቀልዶች እያነበበ "Hahaha u made my day!" እያለ በmessage ያጨናንቀኛል

ኧረ በቃ ፍታ
😡
Dating two short girls at a time is not cheating b/c
½+½= 1 😀
😀
ምስኪን Me: ከረጅም ሰልፍ በኋላ በቃ በሚቀጥለዉ ታክሲ ይደርሰኛል

A few moments later 17 እርጉዝ ከፊት
😭😭
እውቀትና ፓንት ሊኖርህ ይገባል ነገር ግን ማሳየት አይጠበቅብህም! ከአስፈላጊ ቦታ ውጪ😊
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)

🧸 የእጅ ሰአት 🎁
💰 ዋጋ 600 ብር 🎁
🎈 አሁኑኑ ይዘዙ ❤️ @Teke_Man 💻
               
📞 +251921935862
                      
+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion 🐶🔸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አሁን ነው ተስፋ የቆረጥኩት...

ምግብ አሰራር በቲቪ የሚያስተምረው ሰውዬ እራሱ "ዘይት ጠብ አርጉበት" አለ🤔😝
ገና በተጋባን በ 3 ወር ወልዳ ነው አይኔን በአይኔ ያሳየቺኝ ከዚ በላይ አሳቢ ሚስት ከየት ትመጣለች ቆይ

ብሎ ይደሳሰታል 😜😂😄
ዝም ያለ ሁሉ ጥፋተኛ ያወራ ሁሉ እውነተኛ አይደለም ❗️
መቼም ቢሆን በመጥፎ ሰዎች ምክኒያት ጥሩነትህን አትተው 🙏