ሙድ እንያዝ በእኛ
258K subscribers
2.09K photos
153 videos
13 files
206 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
አንዱ የቸከሱ ስም ሀና ነው
መጀመርያ አካባቢ "ሀኒዬ" እያለ ነበር የሚጠራት
ከተጋቡ ቡሀላስ "ሀይና"ብሎ መጥራት ቢጀምርስ
😂😂😂
ምንያህል ብታማረው ነው ግን 🙄
ለማንኛውም ሴት ልጅ ሀይና አይባልም
" #መቲ '' ብዬ ስምህን ስለተነቀስኩ የዘላለሜ ነህ ማለት አይደለም ያስቀየምከኝ ቀን ''#ሞቲ '' በሚባል ስም እንደምቀይርህ Think አድርግ !

#ብላ_ስታስፈራራው_ሰማኋት 😜🤣😂
ቀበሌ ስራ ልትቀጠር ሄደህ " ምን የተለየ ችሎታ አለህ? " ሲሉህ...

ለምሳ እንደወጣው አልመለስም 😆😂🤣
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
🎁 Snow Photo Globe
💰Price 900 Birr
💻 Order Us 🖱
@Teke_Man
                    ☎️
+251921935862
                    ☎️
+251911518012
  
@Teke_Man_Promotion
ያኔ ተማሪ ሆኜ በጣም ረባሽ ከመሆኔ የተነሳ class ቀርቼ ራሱ የረባሽ ስም ላይ ተፅፌ አቃለው😂
መሆን ስላለበት እንጂ ስለተጨነቅን የሚሆን ምንም ነገር የለም !!
14 year olds now a days posting "I miss my boo" በጥፊ ሳላጠናግርሽ መጨረሻ ላይ "K"ን እረስቻት ነው በይኝ በከቻ😒
ድንገት መንገድ ላይ እየሄድኩ ቤተሰቦቹ የከዱት 20 million birr አግኝቼ በ10 million ብሩ ፀዴ የሆነ አለ አይደል ያልተጋነነ balcony ያለው apartment ገዝቼ ከዛ በ 3.2 million ብሩ ቀይ በጥቁሯን Suzuki swift ብገዛ ከዛ በ3million ብሩ ቆንጆ ፀጉር ቤት እና spa ነገር ብከፍት እና የሆነ የ8ዐዐ,ዐዐዐ ብር የቤት furniture 7ዛዝቼ ከዛ የቀረኝን 3million ብር ባንኬ ውስጥ አስቀምጬ ኑሮዬን ብቀጥል ሙዴ ነው !!
ጃንሆይ ወደው አይደለም የሀገሪቱ ህዝብ ብዛት ስንት ነው ሲባሉ...

"ደህና ደህናውን ከቆጠርን 1 ሺህም አንሞላ ያሉት"
Forwarded from Tεkε ℳムŊ Promotion 🎁 (▒░ Tεkε ℳムŊ ░▒)
በተከሰተው የተፈጥሮ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ልባዊ ኃዘን
እንገልጻለን
ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ
መሆን ስላለበት እንጂ ስለተጨነቅን የሚሆን ምንም ነገር የለም !!
ከመካኒክነት ነርስ የሆነው ጀለስ ሊያዋልድ ሲል..

#እስቲ_ኮፈኗን_ክፈቱት !
ሁሌ ኩስትር እያልክ ልክ እንደወታደር፣
መጠየቅ ፈርቼ ሥንቴ ጾሜን ልደር?! ፡

#አለች_አሉ 😜😜
ሰው የተመኘውን ባያገኝም ፈጣሪ የፃፈለትን ግን አያጣም !
ከንዱ ለመኪናው 🚗 የዝናብ መጥረጊያ አስቀይሮ ከናዝሬት ሸገር መጣ "ምነው ይባላል"...
:
እዚህ ዝናብ🌧 ስላለ ልሞክረው ብዬ ነው
So painful 😢
ካፌ ልጋብዝሽ ብለህ ቀጥረሃት ከስንት መግደርደር እና ልመና በኋላ "እሺ በቃ ሚሪንዳ ይምጣልኝ "የምትለዋ ደጓ የክፍለሀገር ልጅ የት ሰፈር ተከራይታ ይሆን🤔🤔
#መቶ_ወንዶች መንደር ሊመሰርቱ ይችላሉ ቤት🏠 ለመስራት ግን የግድ #ሴት ታስፈልጋቼዋለች ምን ለማለት ኖ እንኳን ኑሮ ላይ ጭፈራ ላይ እራሱ የሴት🙍 እልልታ😃 ከሌለበት አይደምቅም !

ሴቶች እስኪ አንዴ #እልልልል በሉ 😃