ሙድ እንያዝ በእኛ
257K subscribers
2.09K photos
150 videos
13 files
205 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
"#ሄዋን" የምትባለዋ ጓደኛዬ "#ዘለቃ" የምትባል ጓደኛ ነበረችኝ ስላት ከት ብላ ሳቀች። "ምነዉ?" እላታለሁ "#የድሮ_ስም ነዉ ያላት" አላለችኝም?! አሁን ቆይ ከ"ሄዋን" በላይ የድሮ ስም አለ?? ለምን በመረጃ ላይ የተደገፈ ነገር አናወራም ቆይ? 😝😁
#ህይወት ትቀጥላለች ጓደኛዋ #ሄዋን ግን ውጤቷ ዝቅተኛ ስለሆነ ተባራለች😜😂
"#ሄዋን" የምትባለዋ ጓደኛዬ "#ዘለቃ" የምትባል ጓደኛ ነበረችኝ ስላት ከት ብላ ሳቀች። "ምነዉ?" እላታለሁ "#የድሮ_ስም ነዉ ያላት" አላለችኝም?! አሁን ቆይ ከ"ሄዋን" በላይ የድሮ ስም አለ?? ለምን በመረጃ ላይ የተደገፈ ነገር አናወራም ቆይ? 😝😁