ሙድ እንያዝ በእኛ
240K subscribers
2.08K photos
148 videos
13 files
207 links
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
ከግዜ ቡኃላ ትወደው የነበረውን ነገር ትጠላዋለህ፤ ትጠላው የነበረን ነገር ትወደዋለህ፤ ያለ እርሱ መኖር አልችልም ብለህ ያሰብከውን ነገር ትረሳዋለህ..
#ህይወት_ይቀጥላል....
አሁን ካለንበት ሁኔታ በፍፁም የማይመሳሳል ሌላ አዲስ ሰው እንሆናለን። አፍቃሪ ልብ❤️ ማፍቀር ብቻ ሳይሆን መርሳትም ይችላል።
#ጎማ_መቀየር_እየቻልክ_መኪናህን_አትጣል!!
የመኪናህ ጎማ ተንፍሶ አላስኬድ ቢልህ ጎማውን ትቀይራለህ እንጂ መኪና አትጥለውም ፡፡ ወዳጄ አንድ እውነት ልመስክርልህ ፡፡ ያሰብከው ካልተሳካ ሀሳብህን ቀይር እንጂ ህይወትህን አታጥፋ ፡፡ ፍቅርህ መሀል ችግር ቢፈጠር ፍቅርህን ጠግን እንጂ ቤትህን ትተህ አትሒድ ፡፡
#ህይወት_ሁሌም_ሙሉ_አትሆንም ፡፡ የጎደለህን እየሞላህ ቀጥል ፡፡ በፍፁም አትሸነፍ አለምን እልህ የተጋባ ነው የሚጥላት ህይወት የስኬት ገበያ ናት በብልጠት ተገበያይ ፡፡
••●◉●••
••●◉የእናንተው ቻናል @Mudenyaz ◉●••
#ህይወት ትቀጥላለች ጓደኛዋ #ሄዋን ግን ውጤቷ ዝቅተኛ ስለሆነ ተባራለች😜😂

ይቺ #አለም መራለች... #ህይወት በጣም አስቸጋሪ ናት😜

#ከሁሉም_ቤቲ_ትሻላለች 😍😘😘
#ጎማ_መቀየር_እየቻልክ_መኪናህን_አትጣል!!
የመኪናህ ጎማ ተንፍሶ አላስኬድ ቢልህ ጎማውን ትቀይራለህ እንጂ መኪና አትጥለውም ፡፡ ወዳጄ አንድ እውነት ልመስክርልህ ፡፡ ያሰብከው ካልተሳካ ሀሳብህን ቀይር እንጂ ህይወትህን አታጥፋ ፡፡ ፍቅርህ መሀል ችግር ቢፈጠር ፍቅርህን ጠግን እንጂ ቤትህን ትተህ አትሒድ ፡፡
#ህይወት_ሁሌም_ሙሉ_አትሆንም ፡፡ የጎደለህን እየሞላህ ቀጥል ፡፡ በፍፁም አትሸነፍ አለምን እልህ የተጋባ ነው የሚጥላት ህይወት የስኬት ገበያ ናት በብልጠት ተገበያይ ፡፡
••●◉●••
••●◉የእናንተው ቻናል @Mudenyaz ◉●••
አንዱን ጓደኛዬን እየመከርኩት #ህይወት አጭር ናት ጊዜህን አታባክን እለዋለው...

" እኔ ከቁመቷ ምን አለኝ "