ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በ11 ወራት ከ 3.5 ቢሊየን በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉ ተገለጸ
ሰኔ 19/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለፉት 11 ወራት ከታክስና ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች 3.53 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ ከእቅድ በላይ ማሳካት መቻሉን የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ደርቤ አስታውቀዋል፡፡
ይህ የተገለጸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ከተፈቀደላቸው የሂሳብ አዋቂዎች እና ኦዲተሮች ጋር በአገልግሎት አሰጣጥ እና በታክስ አስተዳደር አሰራር ስርዓት ዙሪያ በተደረገው ውይይት ነው፡፡
በመርሃ ግብሩ በ2015 በጀት ዓመት መሰረታዊ የታክስ እውቀት እና የአሰራር ስርዓት ላይ የሞጁላር ስልጠና ሰልጥነው ላጠናቀቁ 250 ግብር ከፋዮችም እውቅና ተሰጥቷል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/dl9pzw

ውድ ግብር ከፋያችን!
የሀገር ውስጥ ታክስ እና የጉምሩክ አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎች እና አሰራሮች ላይ መረጃዎችን ለማግኘት እንዲሁም ሌሎች የተቋሙን የስራ እንቅስቃሴ ለመከታተል እንዲያመችዎ የሚከተሉትን የተቋሙን የሚዲያ አማራጮች ይጠቀሙ፡-
በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et
በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169
በፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/ERCA.info
በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@ministryofrevenuesofeth.../featured
በቲክቶክ፡- tiktok.com/@ministry_of_revenues
በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ፣ ፋና ቴሌቪዥን ሐሙስ ማታ ከ2፡00 ዜና በኃላ፣ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ፣ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ. በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን።
የገቢዎች ሚኒስቴር ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

ስለ ወጪ መጋራት ክፍያ
ሰኔ 20/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
በከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብና አፈጻጸም መመሪያ ማሻሻያ ቁጥር 02/2009 እና የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ደንብ ቁጥር 154/2000 መሰረት
🎓 ተጠቃሚው ከተመረቀ ከአንድ ዓመት በኋላ ጀምሮ ከወር ገቢው በየወሩ ቢያንስ 10 በመቶ እየቀነሰ በመ/ቤቱ በኩል መክፈል አለበት፤
🎓 በግሉ የሚሰራ ተጠቃሚ የሚችለውን ያህል መጠን በክፍለ ከተማዎች መስተናገድ ይችላል፤
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/fxjvu4

የሰራተኞችን አቅም ለማሳደግ
ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
በገቢዎች ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለወጣት ሰራተኞቹ የአስተሳሰብ ልህቀት እና አስተዳደር ክህሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጠ።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/44w1ab