በዘጠኝ ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ351 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል
ሚያዚያ 19፣ 2014 ዓ.ም (ገቢዎች ሚኒስቴር)
በዘጠኝ ወራት ውስጥ በሀገሪቱ የታክስ ተቋማት አማካኝነት በጥቅሉ ከ351.9 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ፡፡
እንደሚኒስትሩ ገለጻ በፌደራል ገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን፣ በከተማ መስተዳደሮች እንዲሁም በክልሎች የታክስ ተቋማት አማካኝነት ለመሰብሰብ ከታቀደው 372.121 ቢሊዮን ብር ውስጥ የተሰበሰበው የ351.949 ቢሊዮን ብር ገቢ የ94.58 በመቶ አፈጻጸም የታየበት ሲሆን ከባለፈው የበጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸርም የ59.6 ቢሊዮን ብር ወይንም የ17 በመቶ ብልጫ ያለው ነው፡፡
ከዚህ ገቢ ውስጥ በፌደራል ገቢዎች ሚኒስቴር እና በጉምሩክ ኮሚሽን አማካኝነት የተሰበሰበው የዘጠኝ ወራት ገቢ 248.6 ቢሊዮን መሆኑ የሚታወስ ነው፡፡
የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አፈጻጸሙን አስመልክተው እንደተናገሩት ብዙ የገቢ ዘርፍ ተቋማት በተለያዩ ችግሮች ውስጥ በነበሩበት እና ባሉበት እንዲሁም ኢኮኖሚው በተቀዛቀዘበት ወቅት የተገኘው አፈጸጸም ጥሩ የሚባል መሆኑን ጠቅሰው ይህ እንዲሆን ላስቻሉት ለግብር ከፋዮች፣ ለገቢዎች ሚኒስቴር እና ለጉምሩክ ኪሚሽን አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም የከተማ መስተዳደሮች እና የክልል ገቢዎች ዘርፍ አመራርና ሰራተኞች ትልቅ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
የ2014 በጀት ዓመት የመልካም የሥራ ግንኙነት መድረክ በፌደራል ገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን፣ በከተማ መስተዳደሮች እንዲሁም በክልሎች የታክስ ተቋማት መካከል በግዮን ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ገቢዎችን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et

በፌስቡክ፡- ministryofrevenuesofethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር/
በዩትዩብ፦ ministryofrevenuesofethiopia
በቴሌግራም፦ ministryofrevenuesofethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር/
በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ማታ ከ 2፡30 ጀምሮ
ፋና ቴሌቪዥን አርብ ማታ ከ3፡00 ጀምሮ
ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ
በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ
በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን
እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ
ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን!

የማንዋል ደረሰኝ የሚጠቀም ታክስ ከፋይ ኃላፊነት
ማንኛውም የማንዋል ደረሰኝ እንዲጠቀም የተፈቀደለት ታክስ ከፋይ የሚከተሉት ኃላፊነቶች ይኖሩበታል፡፡
1. ፈቃድ እና እውቅና ያልተሰጣቸውን ደረሰኞች አለመጠቀም፣
2. ለአንድ ግብይት ጥቅም ላይ የዋለን ደረሰኝ ለሌላ ግብይት አለመጠቀም፣
3. በበራሪና ቀሪ ቅጠሎች ላይ የተለያየ መረጃ አለመመዝገብ፣
4. ግብይቱ ከተከናወነበት ሽያጭ ዋጋ የተለየ የገንዘብ መጠን በደረሰኙ ላይ አለማስፈር፣
5. የደረሰኝ ህትመት ከተፈቀደለት ታክስ ከፋይ ውጭ ለሌላ ታክስ ከፋይ ጥቅም ላይ እንዲውል አለማድረግ፣
6. ያለደረሰኝ ሽያጭ አለማከናወን፤
7. ደረሰኝ ለሚጠይቁ ግዥዎች ሽያጭ አለመከልከል፤
8. ተመሳሳይ ቁጥር ያለው ደረሰኝ በማሳተም ጥቅም ላይ አለማዋል፤
9. እንዲሰረዝ ውሳኔ በተሰጠበት ደረሰኝ አለመጠቀም፤
10. ደረሰኝ ሲታተም ዝርዝር መረጃዎች በደረሰኝ ላይ እንዲካተቱ ማድረግ፣
11. ከዚህ መመሪያ ጋር የተያያዘው አባሪ የደረሰኝ ማመሳከሪያ ሌጀር ለማንም በሚታይ ግልጽ ቦታ ላይ መስቀል እና ትክክለኛ መረጃ እንዲይዝ ማድረግ፣
12. የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ በተለያየ ምክንያት አገልግሎት መስጠት የማይችል በሚሆንበት ጊዜ የማንዋል ደረሰኝ መስጠት፣
13. ግብይት ተከናውኖ ለገዥ ደረሰኝ እንደተሰጠ ሁለተኛውን ቅጂ ወዲያውኑ ለሂሳብ ክፍል ማስተላለፍ እና ከማመሳከሪያ ሰነዶች ጋር ማያያዝ፣
14. በደረሰኝ ላይ አሀዝ ወይም ቁጥር ወይም ስም በስህተት ሲጻፍ ደረሰኙን void በማድረግ ሶስቱንም የደረሰኝ ቅጠሎች በአንድ ላይ አስሮ በጥራዙ ውስጥ ማስቀመጥ፣
15. ያሳተመውን ደረሰኝ በቅደም ተከተል መጠቀም፣ በስህተት ቅደም ተከተል ሳይጠብቅ ጥቅም ላይ ያዋለ እንደሆነ በታክስ ከፋይነት በሚስተናገድበት የታክስ ቅ/ጽ/ቤት ማሳወቅ አለበት፣
16. ደረሰኝ ያሳተመ ታክስ ከፋይ በተለያየ አካባቢ ወይም በተለያየ የንግድ ዘርፍ ለሚጠቀምባቸው ደረሰኞች የደረሰኝ ቅደም ተከተል ተፈጻሚ የሚሆነው ለየንግድ ቦታው ወይም ዘርፍ የተከፋፈሉትን ደረሰኞች መሰረት በማድረግ ይሆናል፡፡

አዲሱ_የሒሳብ_መዝገብ_አያያዝ_መመሪያ_ቁጥር_176_2014.pdf
7.1 MB
አዲሱ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ
የገቢዎች ሚኒስቴር የአገልግሎት እና የአሰራር ስርዓትን ለማሻሻል በሰው ኃይል፣ በቴክኖሎጂ፣ በአቅም ግንባታ እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ብዙ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡
ከነዚህ ተግባራት መካከል የተለያዩ የታክስ አስተዳደር ስርዓቱ ውጤታማ እንዲሆን ከማድረግ አንጻር ለአሰራር ምቹ ያልሆኑ የታክስ የሕግ ማእቀፎችን የማሻሻል ስራ አንዱ እና ዋነኛው ነው፡፡ በዚህም መሰረት በዋነኝነት የታክስ ኦዲት የቅሬታ ምንጭ ሆኖ የቆየው የሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 152/2011ን በአዲስ መመሪያ እንዲተካ ተደርጓል፡፡
መመሪያውን ማሻሻል ያስፈለገበት ዋነኛ ምክንያትም የታክስ አስተዳደሩን ቀልጣፋ ለማድረግ እና ግልጽነት የጎደላቸውን አሰራሮች ግልጽ ለማድረግ ሲሆን በሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 152/2011 ላይ የነበረውን አሰራር ያሻሽላል፡፡ በቀጣይ በመመሪያው የተሻሻሉ ጉዳዮችን በዝርዝር የምንመለከት ሲሆን በዚህ መረጃ የተሻሻለውን መመሪያ አቅርበናል፡፡
አዲሱ ወይም የተሻሻለው የሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 176/2014 pdf file የሚከተለው ነው ፡- መረጃውን ለወዳጅዎ ያጋሩ

የንግድ ስራ ገቢ
ግብር የሚከፈልበት የንግድ ስራ ገቢ አወሳሰን
ግብር የሚከፈልበት የንግድ ስራ ገቢ የሚባለው በግብር ዓመቱ ውስጥ ከተገኘው ጠቅላላ የንግድ ስራ ገቢ ላይ በህግ የተፈቀዱ ወጪዎች ተቀንሰው የሚገኘው የተጣራ የገቢ መጠን ነው፡፡
የአዋጅ ድንጋጌዎች ፣የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ እና የሚኒስቴሩ መመሪያ እንደተጠበቁ ሆነው ግብር ከፋዩ የግብር ዓመቱን ግብር የሚከፍልበት የንግዱ ስራ ገቢ የሚወሰነው በፋይናንሻል ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች መሠረት በሚያዘጋጀው የትርፍና ኪሳራ ወይም የገቢ መግለጫ ላይ በመመስረት ይሆናል፡፡
ከንግድ ስራ የሚገኙ ገቢዎች ተብለው ከተቀመጡት መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡-
1. ግብር ከፋዩ ዕቃዎችን በማስተላለፍ እና አገልግሎቶችን በመስጠት የሚያገኘውን የገንዘብ መጠን ጨምሮ በግብር ዓመቱ ከንግድ ስራ ያገኘው ጠቅላላ የገንዘብ መጠን፣
2. የንግድ ስራ ሃብትን በማስተላለፍ የሚገኝ የገንዘብ መጠን (ከመዝገብ ዋጋ በላይ ያለው ዋጋ)፣
3. በአዋጅ መሠረት የግብር ከፋዩ ገቢ ተደርገው የተወሰዱ ሌሎች ማናቸውም ገቢዎች፣
4. የካፒታል ንብረት የሆነን የንግድ ስራ ሃብት በማስተላለፍ በሚገኘው ጥቅም ላይ ሁለት ግብሮች ማለትም የንግድ ትርፍ ግብር እና የካፒታል ዋጋ ዕድገት ግብር ሊወሰኑ ይችላሉ፡፡
ገቢዎችን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et
በቴሌግራም፦ https://t.me/MoREthiopiaOfficial/169
በፌስቡክ፡- ministryofrevenuesofethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር/
በዩትዩብ፦ ministryofrevenuesofethiopia
በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ማታ ከ 2፡30 ጀምሮ
ፋና ቴሌቪዥን አርብ ማታ ከ3፡00 ጀምሮ
ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጨረታ ማስታወቂያ
ግንቦት 26/2014 ዓ.ም
ግንቦት 26/2014 ዓ.ም
ማሳሰቢያ
ግንቦት 29፣ 2014 (ገቢዎች ሚኒስቴር)
የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያችሁን በተለያየ ምክንያት ከአገልግሎት ማዕከላት ለመረከብ ፈቃደኛ ላልሆናችሁ ታክስ ከፋዮች
የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ አስተዳደር አዋጅ 983/2008 አንቀፅ 20 ንዑስ አንቀፅ 2 እና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 139/1999 በተደነገገው መሰረት ማንኛውም ታክስ ከፋይ የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ በመጠቀም ደረሰኝ መቁረጥ እንዳለበት ይታወቃል።
በዚህም መሰረት፦
1. የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ እንድትጠቀሙ በየታክስ ማዕከሎቻችሁ ታዛችሁ የገዛችሁ እና በተለያየ ምክንያት ለመረከብ ፈቃደኛ ባለመሆን የጠፋችሁ ታክስ ከፋዮች ይህ ማስታወቂያ በመገናኛ ብዙኃን ከተነገረበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ የገዛችሁበት የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ አቅራቢዎች ጋር በመሄድ እንድትረከቡ፤
2. የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያችሁን ዓመታዊ ምርመራ ለማስደረግ ወይም ተበላሽቶ ለማስጠገን እንዲሁም ለ3 ወራት ማሽኖቻችሁን በአደራ እንድታስቀምጡ ተፈቅዶላችሁ አቅራቢ/አገልግሎት ማዕከል አስገብታችሁ መልሳችሁ ሳትረከቡ ወይም ሳታስወግዱ ከ3 ወር በላይ የሆናችሁ በንግድ ስራ ላይ ያላችሁ ታክስ ከፋዮች ይህ ማስታወቂያ በመገናኛ ብዙኃን ከተነገረበት ቀን ጀምሮ በ1 ወር ጊዜ ውስጥ ካስገባችሁበት የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ አቅራቢዎች አገልግሎት ማዕከል በመረከብ ለታክስ ማዕከላችሁ እንድታሳውቁ እያሳሰብን፤ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ለመረከብ ፈቃደኛ ባልሆኑ ታክስ ከፋዮች ላይ የታክስ አስተዳደር አዋጁ በሚደነግገው መሰረት ህጋዊ እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናስታውቃለን።
ማበረታቻ
በተሰጠው ጊዜ ውስጥ ማሽኖቻቸውን ለሚረከቡ ታክስ ከፋዮች ማሽኑ አገልግሎት ማዕከል በመቆየቱ ለተፈጠሩ ተጨማሪ ወጪዎች የሚቀነሱበትን መንገድ የገቢዎች ሚኒስቴር የሚያመቻች መሆኑን እንገልፃለን።

የታክስ ሕግ ተገዥነት
የታክስ ሕግ ተገዥነት ማለት መንግስታት የታክስ ገቢን ለመሰብሰብ ያወጡትን የታክስ ህጎችን፣ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን እና መርሆዎችን በፈቃደኝነት በማክበር የግብር እና ቀረጥ ግዴታዎችን በተገቢው ጊዜ እና መንገድ መወጣት ማለት ነው፡፡ እያንዳንዱ የታክስ አስተዳዳር ከግብር ከፋዮቹ የሚጠብቀው መሠረታዊ ግዴታዎች ያሉ ሲሆን እነዚህም፡-
1. በግብር ከፋይነት መመዝገብ፣
2. ግብርን በወቅቱ እና በትክክል ማሳወቅ፣
3. በትክክል ሪፖርት ማድረግ ወይም ትክክለኛ ደጋፊ ማስረጃዎች ማቅረብ እና
4. ግብርን መክፈል ናቸው፡፡
1. በግብር ከፋይነት መመዝገብ፡- እያንዳንዱ በንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ የሚገኝ እና በግብር ከፋይነት መመዝገብ የሚጠበቅበት ግለሰብ እና ተቋም በሙሉ በራሱ ተነሳሽነት ወደ ታክስ መረቡ መምጣት እና በግብር ከፋይነት መመዝገብ ይገባዋል፡፡ መመዝገብ ለሚመለከተው የታክስ ዓይነት ሁሉ መመዝገብን ይጨምራል፡፡ ለአንዱ የታክስ ዓይነት ተመዝግቦ ለሌላው አለመመዝገብ የህግ ተገዥ አያሰኝም፡፡
በእኛ አገርም ያለው የግብር ከፋዮች ምዝገባ ሥርዓት የጣት አሻራ መስጠትን፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማውጣትን እንዲሁም እንደ አስፈላጊነቱ የሂሳብ መዝገብ መያዝን የሚያካትት በመሆኑ እያንዳንዱ ግብር ከፋይ እነዚህን ሥርዓቶች አሟልቶ በግብር ከፋይነት መመዝገብ ይጠበቅበታል፡፡
2. ታክስ ማስታወቅ፡- በሌላ በኩል ከአንድ በግብር ከፋይነት የተመዘገበ ግብር ከፋይ የሚጠበቀው ሌላኛው ግዴታ የግብር ሰብሳቢው ተቋም ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ እና ባስቀመጠው ግብርን የማሳወቂያ መንገድ ተጠቅሞ ለግብር ሰብሳቢው ተቋም መክፈል የሚገባውን የታክስ መጠን ማሳወቅ ነው፡፡ ይህም ማለት ከነበረው የሽያጭ መጠን እና በህግ የተፈቀዱ ተቀናሽ ወጪዎች አንጻር እንዲሁም በህግ በተቀመጡ የታክስ ቀመሮች አንጻር ለገቢ ሰብሳቢው መክፈል የሚገባው የታክስ መጠን በራሱ አስልቶ ግብር ሰብሳቢው ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ እና ባዘጋጀው መንገድ ማሳወቅ ነው፡፡ ገቢዎች ሚኒስቴር እንደ ታክሶቹ ዓይነት የማሳወቂያ የጊዜ ሰሌዳ ያስቀመጠ ሲሆን በተቀመጠው አግባብ ማሳወቅ ይጠበቃል፡፡
በተጨማሪም ለየታክስ/ግብር አይነቱ የተለያየ ማስታወቂያ ቅጾች የተዘጋጁ በመሆኑ ቅጾቹን በአግባቡ ሞልቶ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮም ተቋሙ ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ መንገድ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ግብራቸውን የሚያሳውቁበት ስርዓርአትንም ዘርግቷል፡፡
3. ሪፖርት ማድረግ፡- የሚጠበቅበትን የግብር መጠን ያሳወቀ ግብር ከፋይ ያሳወቀው የታክስ መጠን ትክክለኛ ስለመሆኑ በደጋፊነት ሊያስረዱለት የሚችሉ የተለያዩ ሪፖርቶችን ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ እነዚህም ሪፖርቶች በዋናነት የገቢ መግለጫ /income statement/፣ የሂሳብ መዝገብ /balance sheet/፣ የገንዘብ ፍሰት /cash flow/ እና የመሳሰሉትን ያካትታሉ፡፡
4. ታክስ መክፈል፡- በአራተኛ ደረጃ ከአንድ ግብር ከፋይ የሚጠበቀው ግዴታ በራሱ ፈቃድ መክፈል ይገባኛል በማለት አምኖ ያሳወቀውን እንዲሁም በተለያዩ ሪፖርቶች ያረጋገጠውን የታክስ መጠን በግብር ሰብሳቢው ተቋም በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መክፈል ነው፡፡ ይህም ማለት አመታዊ የሆኑትን በየዓመቱ በተቀመጠው ጊዜ፣ ወርሃዊ እና ሌሎቹንም በተቀመጠላቸው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት መክፈል ነው፡፡
በአጠቃላይ፤ የታክስ ህግ ተገዥነት ማለት እነዚህን እና ሌሎች ከታክስ ጋር የተገናኙ ግዴታዎችን በራስ ተነሳሽነት መወጣት ማለት ሲሆን ከገቢዎች ሚኒስቴር አንጻር የህግ ተገዥነት ማለት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እንዲያስፈጽም የተሰጡትን የጉምሩክ እና የታክስ ህጐችን፣ ደንቦችን እና መመሪያዎችን በፈቃደኝነት በማክበር፤ የግብር እና የታክስ ግዴታዎችንም መወጣት ማለት ነው፡፡
ገቢዎችን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et
በፌስቡክ፡- ministryofrevenuesofethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር/
በዩትዩብ፦ ministryofrevenuesofethiopia
በቴሌግራም፦ ministryofrevenuesofethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር/
በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ማታ ከ 2፡30 ጀምሮ
ፋና ቴሌቪዥን አርብ ማታ ከ3፡00 ጀምሮ
ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ
በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ
በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን
እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ
ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን!
የታክስ ሕግ ተገዥነት ማለት መንግስታት የታክስ ገቢን ለመሰብሰብ ያወጡትን የታክስ ህጎችን፣ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን እና መርሆዎችን በፈቃደኝነት በማክበር የግብር እና ቀረጥ ግዴታዎችን በተገቢው ጊዜ እና መንገድ መወጣት ማለት ነው፡፡ እያንዳንዱ የታክስ አስተዳዳር ከግብር ከፋዮቹ የሚጠብቀው መሠረታዊ ግዴታዎች ያሉ ሲሆን እነዚህም፡-
1. በግብር ከፋይነት መመዝገብ፣
2. ግብርን በወቅቱ እና በትክክል ማሳወቅ፣
3. በትክክል ሪፖርት ማድረግ ወይም ትክክለኛ ደጋፊ ማስረጃዎች ማቅረብ እና
4. ግብርን መክፈል ናቸው፡፡
1. በግብር ከፋይነት መመዝገብ፡- እያንዳንዱ በንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ የሚገኝ እና በግብር ከፋይነት መመዝገብ የሚጠበቅበት ግለሰብ እና ተቋም በሙሉ በራሱ ተነሳሽነት ወደ ታክስ መረቡ መምጣት እና በግብር ከፋይነት መመዝገብ ይገባዋል፡፡ መመዝገብ ለሚመለከተው የታክስ ዓይነት ሁሉ መመዝገብን ይጨምራል፡፡ ለአንዱ የታክስ ዓይነት ተመዝግቦ ለሌላው አለመመዝገብ የህግ ተገዥ አያሰኝም፡፡
በእኛ አገርም ያለው የግብር ከፋዮች ምዝገባ ሥርዓት የጣት አሻራ መስጠትን፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማውጣትን እንዲሁም እንደ አስፈላጊነቱ የሂሳብ መዝገብ መያዝን የሚያካትት በመሆኑ እያንዳንዱ ግብር ከፋይ እነዚህን ሥርዓቶች አሟልቶ በግብር ከፋይነት መመዝገብ ይጠበቅበታል፡፡
2. ታክስ ማስታወቅ፡- በሌላ በኩል ከአንድ በግብር ከፋይነት የተመዘገበ ግብር ከፋይ የሚጠበቀው ሌላኛው ግዴታ የግብር ሰብሳቢው ተቋም ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ እና ባስቀመጠው ግብርን የማሳወቂያ መንገድ ተጠቅሞ ለግብር ሰብሳቢው ተቋም መክፈል የሚገባውን የታክስ መጠን ማሳወቅ ነው፡፡ ይህም ማለት ከነበረው የሽያጭ መጠን እና በህግ የተፈቀዱ ተቀናሽ ወጪዎች አንጻር እንዲሁም በህግ በተቀመጡ የታክስ ቀመሮች አንጻር ለገቢ ሰብሳቢው መክፈል የሚገባው የታክስ መጠን በራሱ አስልቶ ግብር ሰብሳቢው ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ እና ባዘጋጀው መንገድ ማሳወቅ ነው፡፡ ገቢዎች ሚኒስቴር እንደ ታክሶቹ ዓይነት የማሳወቂያ የጊዜ ሰሌዳ ያስቀመጠ ሲሆን በተቀመጠው አግባብ ማሳወቅ ይጠበቃል፡፡
በተጨማሪም ለየታክስ/ግብር አይነቱ የተለያየ ማስታወቂያ ቅጾች የተዘጋጁ በመሆኑ ቅጾቹን በአግባቡ ሞልቶ ማቅረብ ያስፈልጋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮም ተቋሙ ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ መንገድ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ግብራቸውን የሚያሳውቁበት ስርዓርአትንም ዘርግቷል፡፡
3. ሪፖርት ማድረግ፡- የሚጠበቅበትን የግብር መጠን ያሳወቀ ግብር ከፋይ ያሳወቀው የታክስ መጠን ትክክለኛ ስለመሆኑ በደጋፊነት ሊያስረዱለት የሚችሉ የተለያዩ ሪፖርቶችን ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ እነዚህም ሪፖርቶች በዋናነት የገቢ መግለጫ /income statement/፣ የሂሳብ መዝገብ /balance sheet/፣ የገንዘብ ፍሰት /cash flow/ እና የመሳሰሉትን ያካትታሉ፡፡
4. ታክስ መክፈል፡- በአራተኛ ደረጃ ከአንድ ግብር ከፋይ የሚጠበቀው ግዴታ በራሱ ፈቃድ መክፈል ይገባኛል በማለት አምኖ ያሳወቀውን እንዲሁም በተለያዩ ሪፖርቶች ያረጋገጠውን የታክስ መጠን በግብር ሰብሳቢው ተቋም በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መክፈል ነው፡፡ ይህም ማለት አመታዊ የሆኑትን በየዓመቱ በተቀመጠው ጊዜ፣ ወርሃዊ እና ሌሎቹንም በተቀመጠላቸው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት መክፈል ነው፡፡
በአጠቃላይ፤ የታክስ ህግ ተገዥነት ማለት እነዚህን እና ሌሎች ከታክስ ጋር የተገናኙ ግዴታዎችን በራስ ተነሳሽነት መወጣት ማለት ሲሆን ከገቢዎች ሚኒስቴር አንጻር የህግ ተገዥነት ማለት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እንዲያስፈጽም የተሰጡትን የጉምሩክ እና የታክስ ህጐችን፣ ደንቦችን እና መመሪያዎችን በፈቃደኝነት በማክበር፤ የግብር እና የታክስ ግዴታዎችንም መወጣት ማለት ነው፡፡
ገቢዎችን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et
በፌስቡክ፡- ministryofrevenuesofethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር/
በዩትዩብ፦ ministryofrevenuesofethiopia
በቴሌግራም፦ ministryofrevenuesofethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር/
በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ማታ ከ 2፡30 ጀምሮ
ፋና ቴሌቪዥን አርብ ማታ ከ3፡00 ጀምሮ
ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ
በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ
በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን
እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ - 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ
ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን!
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
ግብርን ማስታወቅ እና መክፈል
ማንኛውም ገቢ የሚያገኝ ሰው በገቢ ግብር እና በታክስ አስተዳደር አዋጆች መሠረት ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡ መጪዎቹ አራት ወራትም የግብር መክፈያ ወቅቶች ናቸው፡፡
በዚህም መሰረት፡-
1. ብር 1,ዐዐዐ,ዐዐዐ እና ከዚያ በላይ ዓመታዊ ጠቅላላ ሽያጭ ያለው ግለሰብ ነጋዴ የግብር ዓመቱ ከተጠናቀቀበት ጊዜ ጀምሮ ያሉት የአራት ወራት ጊዜ (ከሐምሌ 1 እስከ ጥቅምት 30) የግብር መክፈያ ወቅታቸው ሲሆን የግብር ማስታወቂያቸውን ሲያቀርቡ የትርፍና ኪሳራ እንዲሁም የሃብትና ዕዳ መግለጫ ማያያዝ አለባቸው፤
2. ብር 5ዐዐ,ዐዐዐ እና ከዚያ በላይ ሆኖ ከብር 1,ዐዐዐ,ዐዐዐ የሚያንስ ዓመታዊ ጠቅላላ ሽያጭ ያለው ግለሰብ ነጋዴ የግብር ዓመቱ ከተጠናቀቀበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት የሁለት ወራት ጊዜ (ከሐምሌ 1 እስከ ጳጉሜ መጨረሻ) የግብር መክፈያ ወቅታቸው ሲሆን የግብር ማስታወቂያቸው ደግሞ የግብር ዓመቱን የትርፍና ኪሳራ ሂሳብ መግለጫ መያዝ ይኖርበታል፤
3. ከብር 5ዐዐ,ዐዐዐ ያነሰ ጠቅላላ ዓመታዊ ሽያጭ ያለው ግለሰብ ነጋዴ ለእያንዳንዱ በጀት ዓመት ከሐምሌ 1 እስከ ሐምሌ 30 ግብሩን አስታውቆ መክፈል ይኖርበታል፤
4. ግብሩ ተቀናሽ ካልተደረገ በስተቀር የሰንጠረዥ “መ” ግብር ከፋይ ገቢውን ያስገኘው ግብይት ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ የግብር ማስታወቂያውን ማቅረብ አለበት፤
5. በግብር ማስከፈያ ሰንጠረዦች እና ሌሎች ድንጋጌዎች የማይሸፈን ገቢ ያገኘ ማንኛውም ሰው ከጠቅላላ ገቢው ላይ 15% ግብር ይከፍላል፤
6. አንድ ተቀጣሪ ለሁለትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ቀጣሪዎች የሚሠራ ካልሆነና ግብሩን ራሱ ቀንሶ የማስቀረት ግዴታ የሌለበት ከሆነ ግብሩን የማስታወቅ ግዴታ የለበትም፤
7. አንድ ሠራተኛ ከአንድ በላይ ቀጣሪዎች ያሉት ወይም ከራስ ገቢ ላይ ግብር ቀንሶ የመያዝ ግዴታ ያለበት እንደሆነ ከየሦስት ወሩ መጨረሻ በኋላ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ የግብር ማስታወቂያ ማቅረብ ይኖርበታል፤
8. የግብር ማስታወቂያ የማቅረብ ግዴታ የሌለበት ተቀጣሪ ግብር ተቀንሶ ቀሪ መደረጉን የሚያሳይ ደረሰኝ በቀጣሪው ሲሰጠው ደረሰኙን በየወሩ መከፈል ላለበት ግብር እንደተሰጠው የግብር ውሳኔ ማስታወቂያ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ማስገንዘቢያ፡-
(ሀ). ማንኛውም ግብር ከፋይ ግብር የሚከፍለው የግብር ማስታወቂያውን በሚያቀርብበት ጊዜ ውስጥ ነው፤
(ለ). ግብር የሚከፈልበት ጊዜና የግብር ማስታወቂያ የሚቀርብበት ጊዜ ተመሳሳይ ነው፤
(ሐ). ሚኒስቴሩ በየግብር ዓመቱ የግብር ከፋዩ ደረጃ የተለወጠ መሆኑንና አለመሆኑን ግብር ከፋዩ የሚያሳውቀውን ግብር እና በማንኛውም መንገድ የሚያገኘውን ሌላ መረጃ መሠረት በማድረግ ይወስናል፤
(መ). የግብር ከፋይ ደረጃን ለመወሰን የሚያገለግለው ዓመታዊ ጠቅላላ የገቢ መጠን (threshold) በገንዘብ ሚኒስቴር በየአምስት ዓመቱ በጥናት ይሻሻላል፡፡