ምርኩዝ የገንዘብ ቁጠባና ብድር (ኃ.የተ) መሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማህበር -MIRKUZ SAVING & CREDIT COOP.Ltd.
319 subscribers
41 photos
1 video
13 links
ነገን ዛሬ እንስራ!
Download Telegram
#የመጋቢት_ወር_ቁጠባ

#ውድ_የማህበራችን_አባላት የዚህን ወር ቁጠባ ከዛሬ 25 - 30/07/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት እንድታስገቡ እናሳስባለን።
#የክፍያ መጠን: 1000 ብርና በላይ፤
#ያዘገየ ቅጣት 50ብር አለው!
#የአደራ ገንዘብ በጊዜ ገደብ ቁጠባ እስከ 17% እናስቀምጣለን!
ቴሌግራም: https://t.me/Mirkuzcoop
''ነገን ዛሬ እንስራ!''
☎️058 178 0982 //093188-88-88
እንኳን ለብርሐነ ትንሳዔው በሠላም አደረሳችሁ!!!

"ነገን ዛሬ እንስራ"!
#የሐዘን_መግለጫ 😭😢:-
የማህበራችን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ #ሂሳብ_ሹም የነበሩት አቶ ሐብታሙ ስለሺ በተለያዩ የመንግስት ተቋማት እንዲሁም ግምጃቤት ኪዳነ ምህረት እና መንቆረር ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት ሲያገለግሉ የቆዩ ሲሆን ባደረባቸው ድንገተኛ ህመም ሚያዚያ 06/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
#በአቶ_ሐብታሙ_ስለሺ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን በምርኩዝ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ስ/ማህበር ስም እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው መፅናናትን እንመኛለን!!!

"ማህበሩ!"
3
ማንኛውንም ክፍያ ለመፈፀም በማህበሩ ስም በተከፈቱት የባንክ አካውንቶች ብቻ ይጠቀሙ::

#ቡና ባንክ:4229-5270-00200 ወይም 0613
#ዳሽን ባንክ:577766-0205011 ወይም 0613
#አቢሲኒያ ባንክ:11-78-48132 ወይም 9787
#አማራ ባንክ:990-0009760613 ወይም 0613
#ኢ_ን_ባንክ:100055206-1307 ወይም 9787
#ዓባይ_ባንክ: 4631-1120-8165-1019
#አዋሽ_ባንክ: 013-2015-5653-1501
#ፀደይ ባንክ: 0469-16000-0017

#አድራሻ
ደ/ማርቆስ -(ሸዋበር) ፖስታ ቤት ህንፃ ውስጥ
2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 01
ለበለጠ መረጃ-
☎️058-178-0982 //0931-88-88-88 ይደውሉ።

            #ነገን_ዛሬ_እንስራ!
4
የሚያዚያ_ወር_ቁጠባ፦

ውድ የማህበራችን አባላት የዚህን ወር ቁጠባ ከዛሬ 25 - 30/08/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት እንድታስገቡ እናሳስባለን።
#የክፍያ መጠን: 1000 ብርና በላይ፤
#ያዘገየ ቅጣት 50ብር አለው!
#የአደራ ገንዘብ በጊዜ ገደብ ቁጠባ እስከ 17% እናስቀምጣለን!
ቴሌግራም: https://t.me/Mirkuzcoop
''ነገን ዛሬ እንስራ!''
☎️058 178 0982 //093188-88-88
የሚያዚያ_ወር_ቁጠባ፦

ውድ የማህበራችን አባላት የዚህን ወር ቁጠባ ከዛሬ 25 - 30/08/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት እንድታስገቡ እናሳስባለን።
#የክፍያ መጠን: 1000 ብርና በላይ፤
#ያዘገየ ቅጣት 50ብር አለው!
#የአደራ ገንዘብ በጊዜ ገደብ ቁጠባ እስከ 17% እናስቀምጣለን!
ቴሌግራም: https://t.me/Mirkuzcoop
''ነገን ዛሬ እንስራ!''
☎️058 178 0982 //093188-88-88
የተሽከርካሪ ብድርን በተመለከተ:
🛺 🚙
#ከዚህ ቀደም ብዛት በመጠየቁ ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ የቆየው የባለ ሶስት እግር ኤሌክትሪክ ባጃጅ ብድር አሁን እንደገና የተጀመረ መሆኑን እየገለፅን የብድር አሠጣጡ ላይ የተሻሻሉ ጉዳዮችን እንደሚከተለው እናሳውቃለን።
ይኸውም:-
1.40/60%: ከዚህ በፊት 50% ተበዳሪው፤ 50% ደግሞ ተቋሙ የነበረው ➡️አሁን 60% ተበዳሪው፣ 40% ደግሞ ተቋሙ ሆኗል።
2. 4 ወር የቁጠባ ጊዜ: ከዚህ በፊት ቅድመ ክፍያና ቁጠባ ከተሟላ በኋላ ተሽከርካሪውን ለማግኘት ይወስድ የነበረው 2 ወር ➡️አሁን 4 ወር ሆኗል።

ነገን ዛሬ እንስራ!
☎️0581780982
👍1
ማንኛውንም ክፍያ ለመፈፀም በማህበሩ ስም በተከፈቱት የባንክ አካውንቶች ብቻ ይጠቀሙ:👇

#ኢ_ን_ባንክ: 100055-206-1307

#ዳሽን_ባንክ: 577766-0205011

#ፀደይ_ባንክ: 0469_16000_0017

#አቢሲኒያ_ባንክ: 1178-48132

#ቡና_ባንክ: 4229-5270-00200

#አማራ_ባንክ: 990-0009760613
#ዓባይ_ባንክ: 4631-1120-8165-1019
#አዋሽ_ባንክ: 013-2015-5653-1501

#አድራሻ
ደ/ማርቆስ -(ሸዋበር) ፖስታ ቤት ህንፃ ውስጥ
2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 01
ለበለጠ መረጃ-
☎️058-178-0982 //0931-88-88-88 ይደውሉ።

            #ነገን_ዛሬ_እንስራ!
👍2
የአባልነት መስፈርቶች
#ዲጂታል መታወቂያና 2 ፎቶ-ግራፍ፤
#ቢያንስ_5_ዕጣዎችን_በ1000_ብር መግዛት (የአንድ እጣ ዋጋ 200 ብር ነው)፤
#ለመመዝገቢያ_400_ብር_መክፈል
#መደበኛ ወርሃዊ ቁጠባ በየወሩ 1000 ብር መክፈል፤ እና
#የማህበሩን ህግና ደንብ ማክበር ናቸው።

#በአጠቃላይ ቢያንስ ብር #2400 ብር  በመክፈል አባል መሆን ይቻላል፡፡
👉አዲስ አባል መሆን የምትፈልጉ 2400 ብርና በላይ መጀመሪያ በመክፈል መመዝገብ ይቻላል።

ማሳሠቢያ:- አዲስ አባላት የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና ሙሉ አድራሻ (ሙሉ ስም፣ስልክ፣ ዲጂታል መታወቂያ፣ቀበሌ) ወደ 093188-88-88 ቴሌግራም ላይ በመላክ ባላችሁበት ሆናችሁ ወይም በአካል ቢሮ በማምጣት መመዝገብና አባል መሆን ትችላላችሁ።

#የጊዜ ገደብ ቁጠባ:- እስከ 17% ድረስ እናስቀምጣለን፤
#ብድር:-
👉መበደር የሚቻለው እስከ 500,000 ብር ድረስ ነው።
👉የብድር ወለድ #16% ነው።
👉አባል ከሆኑ ከ4 ወር በኃላ በማህበሩ የቆጠቡትን 6 እጥፍ ድረስ መበደር ይቻላል፤
👉በደመወዝ ዋስትና እስከ 200,000 ብር ድረስ እናበድራለን።
🛺የኤሌክትሪክ ባጃጅ ግዥ በ60% ቅድመ ቁጠባ፣ እንዲሁም
👉ለአነስተኛ ንግድ ስራ ማስጀመሪያና ማስፋፊያ የሚሆን የማሽን/ማቴሪያል ግዥ በ20% ቅድመ ቁጠባ የብድር አገ/ት እንሰጣለን።

#አድራሻ
ደ/ማርቆስ -(ሸዋበር) ፖስታ ቤት ህንፃ ውስጥ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 09
ለበለጠ መረጃ-
☎️058-178-0982 // +251931-88-88-88 ይደውሉ።

            #ነገን_ዛሬ_እንስራ!
የጊዜ ገደብ ቁጠባ አገልግሎት:
በተሻለ ወለድ ገንዘብዎን ያስቀምጡ እና ገቢዎን ያሻሽሉ፤ በአደራ /ጊዜ ገደብ/ እኛ ላይ ብር ሲያስቀምጡ የተሻለ ወለድ ያገኛሉ!!!
የግንቦት_ወር_ቁጠባ፦

ውድ የማህበራችን አባላት የዚህን ወር ቁጠባ እስከ 30/09/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት እንድታስገቡ እናሳስባለን።
#የክፍያ መጠን: 1000 ብርና በላይ፤
#ያዘገየ ቅጣት 50ብር አለው!
#የአደራ ገንዘብ በጊዜ ገደብ ቁጠባ እስከ 17% እናስቀምጣለን!
ቴሌግራም: https://t.me/Mirkuzcoop
''ነገን ዛሬ እንስራ!''
☎️058 178 0982 //093188-88-88
1
ማንኛውንም ክፍያ ለመፈፀም በማህበሩ ስም በተከፈቱት የባንክ አካውንቶች ብቻ ይጠቀሙ:👇

#ኢ_ን_ባንክ: 100055-206-1307

#ዳሽን_ባንክ: 577766-0205011

#ፀደይ_ባንክ: 0469_16000_0017

#አቢሲኒያ_ባንክ: 1178-48132

#ቡና_ባንክ: 4229-5270-00200

#አማራ_ባንክ: 990-0009760613
#ዓባይ_ባንክ: 4631-1120-8165-1019
#አዋሽ_ባንክ: 013-2015-5653-1501

#አድራሻ
ደ/ማርቆስ -(ሸዋበር) ፖስታ ቤት ህንፃ ውስጥ
2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 01
ለበለጠ መረጃ-
☎️058-178-0982 //0931-88-88-88 ይደውሉ።

            #ነገን_ዛሬ_እንስራ!
የግንቦት_ወር_ቁጠባ፦

ውድ የማህበራችን አባላት የዚህን ወር ቁጠባ እስከ 30/09/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት እንድታስገቡ እናሳስባለን።
#የክፍያ መጠን: 1000 ብርና በላይ፤
#ያዘገየ ቅጣት 50ብር አለው!
#የአደራ ገንዘብ በጊዜ ገደብ ቁጠባ እስከ 17% እናስቀምጣለን!
ቴሌግራም: https://t.me/Mirkuzcoop
''ነገን ዛሬ እንስራ!''
☎️058 178 0982 //093188-88-88
ማንኛውንም ክፍያ ለመፈፀም በማህበሩ ስም በተከፈቱት የባንክ አካውንቶች ብቻ ይጠቀሙ:👇

#ኢ_ን_ባንክ: 100055-206-1307

#ዳሽን_ባንክ: 577766-0205011

#ፀደይ_ባንክ: 0469_16000_0017

#አቢሲኒያ_ባንክ: 1178-48132

#ቡና_ባንክ: 4229-5270-00200

#አማራ_ባንክ: 990-0009760613
#ዓባይ_ባንክ: 4631-1120-8165-1019
#አዋሽ_ባንክ: 013-2015-5653-1501

#አድራሻ
ደ/ማርቆስ -(ሸዋበር) ፖስታ ቤት ህንፃ ውስጥ
2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 01
ለበለጠ መረጃ-
☎️058-178-0982 //0931-88-88-88 ይደውሉ።

            #ነገን_ዛሬ_እንስራ!
👍1
የብድር ዋስትና ዓይነቶች:-

#ደመወዝ (የብድሩን 10% እና በላይ የሚያክል የደመወዝ መጠን)፤
#ካርታና ፕላን
#ተሽከርካሪ -የንብረት ኢንሹራንስ ውል ያለው (ባጃጅ ከሆነ እስከ 150 ሺ ድረስ)
#አክሲዮን -የትኛውም ህጋዊ ተቋም ላይ ያለ አክሲዮን/ዕጣ፤
#የእርስ በእርስ ዕጣና ቁጠባ ዋስትና
#የራስ_እጣና_ቁጠባ (የዕጣና ቁጠባውን መጠን ያክል እና የዚህን ተጨማሪ 10% ድረስ ለመበደር)፤ ናቸው

‎      ነገን ዛሬ እንስራ!
‎አድራሻ: ደ/ማርቆስ (ፖስታ ቤት ህንፃ ውስጥ)
‎ስልክ: 0581780982
👏1
ማንኛውንም ክፍያ ለመፈፀም በማህበሩ ስም በተከፈቱት የባንክ አካውንቶች ብቻ ይጠቀሙ:👇

#ኢ_ን_ባንክ: 100055-206-1307

#ዳሽን_ባንክ: 577766-0205011

#ፀደይ_ባንክ: 0469_16000_0017

#አቢሲኒያ_ባንክ: 1178-48132

#ቡና_ባንክ: 4229-5270-00200

#አማራ_ባንክ: 990-0009760613
#ዓባይ_ባንክ: 4631-1120-8165-1019
#አዋሽ_ባንክ: 013-2015-5653-1501

#አድራሻ
ደ/ማርቆስ -(ሸዋበር) ፖስታ ቤት ህንፃ ውስጥ
2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 01
ለበለጠ መረጃ-
☎️058-178-0982 //0931-88-88-88 ይደውሉ።

            #ነገን_ዛሬ_እንስራ!
1
የ2017 ዓ.ም የአባላት ትርፍ ክፍፍል ከማህበራችን ቢሮ የተለጠፈ መሆኑን እንገልፃለን።

ነገን ዛሬ እንስራ!
☎️0581780982
#ቅጣት:-

የቁጠባ ቅጣት:- አንድ የማህበሩ አባል ወርሐዊ ቁጠባውን ሳይከፍል ቢያሳልፍ ብር 50 ተቀጥቶ ያሳለፈውን ቁጠባ ጨምሮ መክፈል ይጠበቅበታል። ይሁን እንጂ አባሉ ቁጠባ ያቋረጠው ለተከታታይ 4 ወራት ከሆነ ከአባልነት ይሰናበታል።

የብድር ቅጣት:-
አንድ ተበዳሪ ወርሐዊ የብድር ክፍያውን ቢያሳልፍ ባሳለፈው ቀን ብዛት ልክ የወርሃዊ ክፍያውን 5% ይቀጣል።

            ነገን ዛሬ እንስራ!
☎️0581780982