قَنَاةُ أبُوْ عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي
3.66K subscribers
324 photos
75 videos
19 files
783 links
የዚህ ቻናል ተግባር :- በአላህ እገዛ
ተውሂድ እና ሱናን ማስተማር ሸርክና ቢደአን ማጥፋት ነው
وقُل جاءَ الحَقُ وَزَحَقَ البَٰطِلُ إنَّ البَٰطِلَ کَان زَهُوقًا
https://t.me/+EMcH10oKjWdjZDVk
comment
Like share 👍👍👍👍
ለአስተያየተዎ እና ለጥያቄዎ
@Abuimrann34352bot
Download Telegram
⭕️የዛሬው ማስታወሻ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ               ፕሮግራም

እናሆ የፊታችን ቅዳሜ ከምሽቱ 3:30 በደ/ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ የቢላል መስጅድ ገቢ ማስተባበሪያ ግሩፕ ላይ በታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት ተጋባዥ እንግዶቻችን

1)  ሸይኽ ሰኢድ(አቡ ሙሀመድ)  ሐፊዘሁሏህ
2) ኡስታዝ ሀሰን ኢድሪስ  (አቡ ሙዓዝ) ሐፊዘሁሏህ
3) ኡስታዝ አበል ኹበይብ ሐፊዘሁሏህ
4) ኡስታዝ አቡ አማር ሐፊዘሁሏህ
5) ኡስታዝ ሙሐመድ(አቡ ኑዕማን)  ሐፊዘሁሏህ
6) አስታዝ ቢላል ሐፊዘሁሏህ
7) ወንድም ኡስማን አደም ሐፊዘሁሏህ
እና ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ብርቅዬ የሱና ኡስታዞች ወንድሞችም በአሏህ ፈቃድ ፕሮግራሙን ባማረ እና በደመቀ መልኩ ያሳምሩታል ብለን እንጠብቃለን ።

🔊ፕሮግራሙ የሚመሩት
             አቡ ሱፍያን እና አቡ ሹራ ይሆናሉ

            ማሳሰቢያ
የአሏህ ባሪያወች ሆይ ቅዳሜ አይቀርም (መቅረት አይደለም ማርፈድም ያስቆጫል!!)
    

በየት ነው የምትገኙት ለምትሉን እና የቴሌግራም ግሩፓችን ለሌላችሁ
ይሄውና አድራሻችን
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ https://t.me/sobabilelmesjide/7395
https://t.me/sobabilelmesjide/7395
       ተቀላቀሉ ሼርም አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ ለ"online ኡስታዝ" ተብዬዎች የተላለፈ ከባድ ማስጠንቀቂያ!

ይህ በዲን ስም ለሚነግዱ፣ አደራ ለሚበሉና እህቶችን ለሚያውኩ "በሚዲያ ቁረአን እናቀራለን ለሚሉ ኡስታዞች" የተሰጠ ጠንካራ ማሳሰቢያ! —**

ቁርአን የልባችን ብርሃን፣ የነፍሳችን ምግብ እና የቂያማ ቀን አማላጃችን ነው። ይህንን ታላቅ የአላህ ቃል ማስተማር የነቢያት ቅርስ እንጂ የገንዘብ ማጋቢያ ወጥመድ አይደለም። ሆኖም ግን በቅርብ ጊዜ በሚዲያ ላይ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ የእህቶቻችንን አደራ የሚበሉና የዲን ንግድ ውስጥ የገቡ ጥቂት ግለሰቦች የብዙ እህቶቻችንን ህይወት እያመሰቃቀሉ ይገኛሉ።

ዛሬ የምናነሳው ጉዳይ የብዙ እህቶቻችንን ልብ የሰበረ፣ የእምነት ጥንካሬያቸውን የፈተነና በዝምታ የታለፈ ትልቅ ጠባሳ ነው። ቁርአን መቅራትና ማቅራት የነቢያት ታላቅ ቅርስ እንጂ፣ የሰው ኪስ ማድረቂያ ወይም የሴቶች መጀንጀኛ ድልድይ አይደለም። ሆኖም ግን፣ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ በአላህ ቃል ስም የሚነግዱ ጥቂት ግለሰቦች የኡማውን ክብር እያቆሸሹ ይገኛሉ።

📍 ለእነዚህ "ኡስታዞች" የቀረበ ግልጽ መልፅክት!

1. "ታማኝነት" (አማና) የት ሄደ?
አንዲት እህታችን ቁርአን ልቅራ ብላ ከፊታችሁ ስትቀመጥ፣ እናንተ በስልካችሁ ቻት የምታደርጉ፣ የት ላይ እንደደረሰች የማታውቁ፣ ስህተቷን ሳታርሙ "ማሻአላህ" እያላችሁ የምታሳልፉ ሰዎች ሆይ— አላህን አትፈሩም? ይህቺ እህት ቁርአን መማር የፈለገችው ከአላህ ጋር ለመገናኘት ነው፤ እናንተ ግን በዝንታችሁና በቸልተኝነታችሁ በአላህና በእሷ መካከል ግርዶሽ ሆናችኋል።

2. የድሆችን እና የቤተሰብን ሀቅ አትብሉ!
ብዙዎቹ እህቶቻችን ቤተሰቦቻቸው በረሃብ እየተሰቃዩ፣ ካለቻቸው ጥቂት የቀን ገቢ ላይ ቀንሰው ነው ለእናንተ ክፍያ የሚከፍሉት። የአራት እና የአምስት ወር ክፍያ ቀድማችሁ ተቀብላችሁ፣ ግማሽ ሱራ ሳታቀሩ "በቃሽ" ብላችሁ የምታባርሩ ሰዎች— ይህ የምትበሉት ብር ለእናንተም ሆነ ለቤተሰባችሁ "ሀራም" (የእሳት ሲሳይ) እንጂ በረካ አይሆንም። ስራውን በአግባቡ ሳትሰሩ የምትቀበሉት እያንዳንዱ ሳንቲም በቂያማ ቀን ይጠየቅባችኋል።

3. "ኡስታዝነት" የሴቶች መጀንጀኛ ዘዴ አይደለም!
በዲን ስም ተሸሽጋችሁ፣ በውስጥ መስመር (Inbox) እየገባችሁ የተማሪዎቻችሁን ስነ-ልቦና የምትሰርቁ፣ ከአላማቸው የምታዘናጉና ክብራቸውን የምትነኩ ግለሰቦች ሆይ— የቁርአን መምህርነት ስም አይገባችሁም! እናንተ የዲን ተኩላዎች እንጂ መሪዎች አይደላችሁም። የሙስሊም ሴቶች ክብር የአላህ አደራ መሆኑን አትርሱ።

💡 ተማሪ እህቶቻችን ምን ማድረግ አለባቸው?

እህቴ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደርስብሽ መከራ ሁሉ ምንዳ አለው። ነገር ግን አትታለዪ፦

ይህ በደል የብዙዎች መሆኑን እንረዳለን፤ ነገር ግን ዝምታው ሊበቃ ይገባል። ብራችሁንም ጊዜያችሁንም እንዳትበዘበዙ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች አድርጉ፦

*   🚩 ሴት መምህራንን (ኡስታዛቶችን) ፈልጉ፦ ከወንድ ጋር ከመቀራት ይልቅ እውቀቱና ተቅዋው ያላቸውን ሴት መምህራን መፈለግ ለዲናችሁም ለክብራችሁም አስተማማኝ ነው።
*   🚩 ለክፍያ አትቸኩሉ፦ ምንም አይነት አስተማማኝ ማስረጃ ሳይኖራችሁ የብዙ ወር ክፍያ በአንዴ አትክፈሉ። ጥራቱን እያያችሁ በየወሩ ክፈሉ።
*   🚩 ድምፃችሁን አውጡ፦ በደል ሲደርስባችሁ ዝም አትበሉ። ለሌሎች እህቶች ንገሩ፣ አጋልጡ። ዝምታችሁ ሌላ እህት ለተመሳሳይ በደል እንድትዳረግ በር ይከፍታል።
*   🚩 የታወቁ መርከዞችን ምረጡ፦ በግለሰብ ደረጃ "አቀራለሁ" ከሚሉ ይልቅ ተጠያቂነትና ክትትል ባለባቸው ታዋቂ የኦንላይን መርከዞች መመዝገብ ብክነትን ይቀንሳል።


#### ⚠️ ከጉዳዩ በስተጀርባ ያሉ ተጨማሪ አደጋዎች

ይህ ችግር ከገንዘብ ብክነት ባለፈ የሚከተሉትን አደጋዎች ይዞ መጥቷል፦
*   የእምነት መላላት፦ እህቶች በእነዚህ ሰዎች ምክንያት መላውን የሃይማኖት መምህራን በጥርጣሬ እንዲያዩና ከዲን ትምህርት እንዲርቁ ያደርጋል።
*   የቁርአን ስርአት መበላሸት፦ ስህተት ሳይታረም "ማሻአላህ" እየተባለ የሚታለፍ ከሆነ፣ ትውልዱ ቁርአንን በተሳሳተ መረጃና አቀራር እንዲይዝ ያደርጋል።
*   የዳዕዋው ዘርፍ መርከስ፦ በዲን ስም የሚነግዱ ሰዎች በበዙ ቁጥር፣ እውነተኛዎቹና አላህን የሚፈሩ ኡስታዞች ስማቸው አብሮ እንዲጠፋ ያደርጋል።

📢 የመጨረሻ መልዕክት!

እውነተኛ አላህን የሚፈሩ፣ ሌት ተቀን የሚያቀሩ፣ የሰውን ገንዘብ የማይመኙ ምርጥ ኡስታዞች አሉን፤ አላህ ያብዛቸው፣ ይጠብቃቸውም። ነገር ግን እነዚህን ጥቂት በዝባዦች ማጋለጥና መገሰጽ የሁላችንም ግዴታ ነው።

አንቺ የተበደልሽ እህቴ ሆይ! አላህ ላወጣሽው ወጪና ለደከምሽው ድካም ምንዳሽን ይክፈልሽ። በእነዚህ መጥፎ ሰዎች ምክንያት የቁርአንን መንገድ እንዳትተዪው፤ አላህ የተሻለ መምህር ይወፍቅሻል።

"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ሁኑ።" (አል-ተውባህ፡ 119)
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍51
💫 ልዩ የኢስላማዊ እውቀት እና የሽልማት ውድድር! 💫

ውድ የሱና ወንድምና እህቶች ! እውቀትዎን የሚፈትሹበትና የሚሸለሙበት ልዩ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
አጀንዳ: በኢስላማዊ ዕውቀት ላይ የተመሠረተ ውድድር!
ቀን: ዛሬ አርብ ምሽት !
ሰዓት: ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ!
ቦታ  "ፍቅር እስከ ጀነት" ቻናል!

ለምን ይሳተፋሉ? ትክክለኛ እና ፈጣን መልስ በመስጠት የገንዘብ ሽልማት ያሸንፉ! እውቀትዎን ያዳብሩ!

አሁኑኑ ጓደኛዎን ጋብዘው ተሳታፊ ይሁኑ!

Share Share Share!
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይከታተሉ!

👇👇👇👇👇👇👇👇
=
t.me/FKR_ESKE_JENET
=
t.me/FKR_ESKE_JENET
⭕️ነገ ዛሬ ለተዘጋጁት ናት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔔ልዩ የሙሓደራ እና የንያ ፕሮግራም


ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ጢጣ ጤና ካምፓስ ለሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ከ 2017 ጀምሮ እየሰሩት ያለዉን መስጅድ ከረመዳን በፊት በጋራ እንጨርስ

በፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች :-
  ↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶

🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጅ

🎙ኡስታዝ አቡ ሀሳን

🎙ወንድም አቡ  ሂበቲላህ


የፕሮግራሙ መሪ :
🎙ኡስታዝ ኡስማን አቡ አመቲረህማን

┌─────────┐
📆│ ቅዳሜ ማታ
╰─────────╯


⏰️🇪🇹☞በኢቲዮ 3:00
⏰️🇸🇦☞በሳኡዲ 9:00
⏰️🇦🇪☞በዱባይ 10:00


https://t.me/alruqyehsheriyeh
1
🇺🇿የምስራች የሱና ቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ .•°

ከ 200 Member ጀምሮ ያለውና ቻናላችሁን ማሴደግ የምትፈልጉ  Channel ካላቹ አሁኑኑ በ @sunna_wave ተመዝገቡ🪄


ለየት የሚያረገን
1. የራሳቺንን ቻናል ለይተን ለብቻው
አናስተአዋውቅም
2. ሕግ የሚጥስ አንታገስም
3. 200 member ጀምሮ ቦታ አለን
4. የሱና ቻናል ብቻ ነዉ ምናስገባው


⛔️የሱና ያልሆነ ቻናል እንዳትመጡ!
⛔️ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ዘግይተው ለሚመጡ ቦታ የለንም!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔹 "ጀምዒየቱ ጦሳ ማዶ"

እነዚህ ጉዶች ሰለፊዮችን ከሱና ያስወጡበትን ጉዳይና ውስጥ ለውስጥ በድብቅ ሲያራምዱት የነበረውን በኸይር ስራ ማስተባባር ወይም "ጀምዕይነትን" "የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም" ብለው ይሄው በግልፅ ባደባባይ ልመናውን ተያይዘውታል። ከዚህ በኋላ ማንም ሞርዶፋ ስለጀምዒያ የማውራት ሞራሉም ይሁን አቅሙ ያለው አይመስለኝም። ድጋሜ ግን ስለ ጀምዒያ እናወራለን ካሉ ከ"ጦሳ ማዶ" የሚለውን አውልቀው "ከህሊና ባዶ" የሚል ልብስ ነው መልበስ ያለባቸው። በኢሞ "ከህሊና ባዶ ደሴ" የሚል ግሩፕ ከፍተን አስተባብረን ቢሆን ልብሱን እናሰራላቸዋለን። አይመስላቹህም ጀማዓው!?

👌 መልዕክቴ
አሁንም እውነት ያላቸው መስሏቹህ በነዚህ አጭበርባሪ ጉዶች የተሸወዳቹህ የተከበራቹህ ዲን ወዳድ ሱና ወዳድ ወንድም እህቶች እባካቹህ ከእንቅልፋቹህ ንቁ። ይሄው ትላንት ሲያወግዙት የነበረውንና ከሰለፊዮች ተገንጥለው ጎጆ የቀለሱበትን "ጀምዒይነት" ባደባባይ ፈፀሙትኮ። ምን ትጠብቃላቹህ ከዚህ በኋላ!? ለሌሎች የሚከለከል ለእነርሱ የሚፈቀድ ነገር አለ እንዴ በዲናችን!?
=
✔️ የቴሌግራም ቻናል
😎 t.me/Abu_lmran_Alaseriy
😎 t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📖‏أعط القرآن؛ يعطيك "هذه حقيقة!

فكلما زاد وردك، زاد تعلقك به وسهل عليك.
وكلما تدبّرته؛ رقّ قلبك وتأثر بالآيات. وكلما أعطيته من وقتك؛ رأيت بركة ذلك في حياتك!

قال العَلَّامة مُحَمَّد العُثيمِين رحِمَهُ الله:
"القرآن مبارك في أثره وتأثيره وأجره وثوابه"
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔ልዩ የሙሓደራ እና የንያ ፕሮግራም


ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ጢጣ ጤና ካምፓስ ለሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ከ 2017 ጀምሮ እየሰሩት ያለዉን መስጅድ ከረመዳን በፊት በጋራ እንጨርስ

በፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች :-
  ↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶

🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጅ

🎙ኡስታዝ አቡ ሀሳን

🎙ወንድም አቡ  ሂበቲላህ


የፕሮግራሙ መሪ :
🎙ኡስታዝ ኡስማን አቡ አመቲረህማን

┌─────────┐
📆│ ቅዳሜ ማታ
╰─────────╯


⏰️🇪🇹☞በኢቲዮ 3:00
⏰️🇸🇦☞በሳኡዲ 9:00
⏰️🇦🇪☞በዱባይ 10:00


https://t.me/alruqyehsheriyeh
2