قَنَاةُ أبُوْ عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي
3.64K subscribers
321 photos
74 videos
18 files
776 links
የዚህ ቻናል ተግባር :- በአላህ እገዛ
ተውሂድ እና ሱናን ማስተማር ሸርክና ቢደአን ማጥፋት ነው
وقُل جاءَ الحَقُ وَزَحَقَ البَٰطِلُ إنَّ البَٰطِلَ کَان زَهُوقًا
https://t.me/+EMcH10oKjWdjZDVk
comment
Like share 👍👍👍👍
ለአስተያየተዎ እና ለጥያቄዎ
@Abuimrann34352bot
Download Telegram
🆕የዛሬው ማስታወሻ

መልካም ቀን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Forwarded from Selefya wave
ሰለፊያ wave ማስታወቂያ 🚀

ቻናላችሁን በአጭር ግዜ ማሳደግ እና ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን የምትፈልጉ የቻናል ባለቤቶች በሙሉ ከታች ያለውን መስፈርት መሰረት በማድረግ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ !🎈🔐

መስፈርት :-

❶  የሱና ቻናል መሆን አለበት
❷  ከ5000  በላይ  አባላት ያለው
❸  ለንግድ  ያልተከፈተ ቻናል መሆን አለበት !

መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች ባለው ሊንክ ላኩልን እንቀበላለን  👇

👉 
@selefya_wave  👈
👉 
@selefya_wave  👈
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ               ፕሮግራም

እናሆ የፊታችን ጁመአ ከምሽቱ 3:00 በመርከዝ ኢብኑ አባስ በታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች በአይነቱ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት ተጋባዥ እንግዶቻችን

1) ሸይኽ አወል አሕመድ (አቡ አማር) ሐፊዘሁሏህ
2) ኡስታዝ ኸድር አሕመድ (አቡ ሐቲም) ሐፊዘሁሏህ
3) ኡስታዝ አብዱል መሊክ ሐፊዘሁሏህ
4) ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሐፊዘሁሏህ
5) ኡስታዝ ሙሐመድ አያሌው ሐፊዘሁሏህ
6) አስታዝ ዓሊይ ዩሱፍ (አቡ ሐሳን) ሐፊዘሁሏህ
7) አቡ ኡሰይሚን ሐፊዘሁሏህ
8)ኡስታዝ አብዱል ፈታህ ሐፊዘሁሏህ
እና ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ብርቅዬ የሱና ኡስታዞች ወንድሞችም ፕሮግራሙን ባማረ እና በደመቀ መልኩ ያሳምሩታል።

ፕሮግራሙ የሚመሩት
             አቡ ዑበይዳ እና አቡ ማሒ

            ማሳሰቢያ
እንዳትቀሩ (መቅረት አይደለም ማርፈድም አይቻልም)
     አድስ ነገርም አለ የሚነገራችሁ (ተናገሪያለሁ ከወዲሁ)

በየት ነው የምትገኙት ለምትሉን
አድራሻችን ይሄው
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
       ተቀላቀሉ ሼርም አድርጉ
አስር ምክሮች ለሙስሊም መምህራን
~

① ሃላፊነት ይሰማህ። የምትገነባው ትውልድ ነው። የምታስተላልፈው ነገር እጅግ ውድ ነው።
"ሃላፊነት የሚሰማው ሰው እራሱን እንደ ህዝብ ንብረት አድርጎ ይቆጥራል።"

② የሚያዩህ፣ ምሳሌ የሚያደርጉህ አሉና ተጠንቀቅ። ክፉ ምሳሌ እንዳትሆን። ከባህሪህ፣ ከገፅታህ፣ ከአቀራረብህ ሰዎች ይማሩ ዘንድ መልካም ሁን።

③ ፍትሃዊ ሁን። አንዱ ባጠፋው በጅምላ አትቅጣ። በጥቂቶች ጥፋት ተማሪዎችን በትምህርት፣ በፈተና፣ በሌላ መንገድ አትቅጣ። በበደለኛ አስተማሪዎች ሳቢያ ስንቶች ትምህርት አቋርጠዋል?! ስንቶች የተወሰኑ የትምህርት አይነቶችን ጠልተዋል። የስንቶች ውጤት ተበላሽቶ ሞራላቸው ተነክቷል።

"የትምህርት ተቋማት በሰፊው ስለ መብት የሚቀነቀንባቸው፣ ብዙ ጭቆና የሚፈፀምባቸው የግፍ አፀዶች ናቸው።"

④ ልዝብ ሁን አታስበርግግ። ቁጥብ ሁን አትባልግ። ትሁት ሁን አትጨፍግግ። የቸገረው ሊያዋይህ የማይፈራህ፣ የከበደው ሊጠይቅህ የማይሰጋህ፣ ያበጠበት የማይደፍርህ ሁን። ሚዛንህን ጠብቅ። ለሁሉም የሚገባው ቋንቋ ይኑርህ።

⑤ ክፋትን፣ ዘረኝነትን አትመግብ። ትውልድ አትመርዝ። በአሁኑ ሰዓት ዘረኝነት ከገበሬው ይልቅ ምሁሩ ጋር ጎልቶ የሚታይበት ምክንያቱ አርቀው ማየት የማይችሉ የተማሩ መሀይማን በመብዛታቸው ነው። መምህራንን ኢላማ ያደረጉ አማፂዎች መነሻ አካባቢ ላይ የመምህራን ድጋፍ የነበራቸው ናቸው።

⑥ ብቁ ሁን። እራስህን በእውቀት ገንባ። ተዘጋጅተህ ወደ ክፍል ግባ። ካልሆነ ትናቃለህ። ካልሆነ ሃላፊነትህን በአግባቡ አትወጣም። ካልሆነ ልበ ሙሉነት /confidence/ ታጣለህ። የምትስሰለች ሳይሆን ልብ የምታንጠለጥል፣ የምትናቅ ሳይሆን የምትወደድ፣ የምትፍፈራ ሳይሆን የምትከበር ሁን።

⑦ ለችግር ደራሽ ሁን። የተማሪ ችግር ይግባህ። የጤና፣ የኢኮኖሚ ችግር ያለበት፣ ቤተሰባዊ ቀውስ ያጋጠመው፣ ስነ ልቦናው የተጎዳ፣ ልቡ በሀዘን፣ በጉዳት የተሰበረ ይገጥማልና ለመረዳት ቅርብ ሁን። "አይዞን"፣ "አብሺር" ማለት ለተጎዳ ሰው ዋጋው ትልቅ ነው።

⑧ ቂመኛ አትሁን። ያለፍክበትን ገና ያላለፉ፣ ነገን አሻግረው ለማየት አቅም የሚያጥራቸው ጨቅላዎች፣ ወጣቶች ጋር ቂም አትጋባ። ተማሪህ የሚናገረውን፣ የሚጠይቀውን ሁሉ በክፉ አትተርጉም።

⑨ ጥንቃቄ ይኑርህ። በአነጋገርህ፣ በአቀራረብህ፣ በሁለ ነገርህ ጥንቃቄ አይለይህ። በምታስተምራቸው ተማሪዎች ቁጥር ልክ በየቤቱ አጀንዳ እንደሆንክ ልብ በል። በክፉ ወይም በበጎ በየቤቱ ትነሳለህ። ከረጅም አመታት በኋላ ዛሬም ድረስ በክፉ ወይም በበጎ የማንረሳቸው አስተማሪዎች አሉ። ለሰዎች ከልብ የማይጠፋ ክፉ ትዝታ አትሁን።

(10) ለዲንህ ዋጋ ስጥ። ዲንህን ስታውቅ ለተማሪዎችህ መልካም ምሳሌ ትሆናለህ። ዲንህን ስታውቅ የተሳሳተ አስተምህሮ ለተማሪዎችህ አትመግብም። መጠናቸው ቢለያይም ሁሉም የትምህርት አይነቶች ውስጥ ከዲን ጋር የማይሄዱ ነገሮች ይገጥሙሀል። ንቁና ብቁ ከሆንክ እርምት እየሰጠህ ማለፍ ትችላለህ። መስጂድ ስትመላለስ አርአያነትህ ከፍ ይላል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
🔹ፈገግታ ሱና ነው ፈገግ በሉ እስኪ

👇አባት ልጁን ወደ መስጅድ እንሂድ ብሎ ቀስቅሶት አባት ቀድሞ ሄደ ልጅም ከአሁን ከአሁን ልነሳ እያለ አባቱ ሰግዶ ሲመለስ ከውጭ ድምጹን ይሰማዋል

ያኔ ቶሎ ብድግ ብሎ የእናቱን #ጅልባብ ለብሱ ሰጃዳ ላይ ቁጭ ብሎ ዱዓ ያደርጋል

ከዛም አባት ከኋላ በጥፊ አለው እና ለምንዲነው ታዲያ ሌሊት #ሀይድ ላይ ነኝ ያልሽኝ ብሎ እርፍ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣5
🔹ድንቅ ንግግር ከአንድ አባት

አንድ ጴንጤ አንድ ጀግና አባትን መንገድ ላይ ቆሞ ያቸግራቸዋል

እየሱስ ያድናል
እየሱስ ይወድሀል
እየሱስ ይመጣል እያል
የዛኔ ይሄ አባት ልኩን ነገሩት
ይመጣል ይመጣል እያል ሲለፈልፍባቸው #በቃ ሲመጣ እናወራለን ምንችግር አለው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ ሰዎች ያለ ደረጃቸው መጻፍ ብቻ ስለቻሉ የሚናገሩት ጠፍቶባቸዋል ሰዎች

የጭፍን ሁክም ኧረ እረጋ በሉ እባካችሁ

ጅህልናም በልክ ሲያዝ ጥሩ ነው
👍4
⭕️የዛሬው ማስታወሻ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ               ፕሮግራም

እናሆ የፊታችን ቅዳሜ ከምሽቱ 3:30 በደ/ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ የቢላል መስጅድ ገቢ ማስተባበሪያ ግሩፕ ላይ በታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።

በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት ተጋባዥ እንግዶቻችን

1)  ሸይኽ ሰኢድ(አቡ ሙሀመድ)  ሐፊዘሁሏህ
2) ኡስታዝ ሀሰን ኢድሪስ  (አቡ ሙዓዝ) ሐፊዘሁሏህ
3) ኡስታዝ አበል ኹበይብ ሐፊዘሁሏህ
4) ኡስታዝ አቡ አማር ሐፊዘሁሏህ
5) ኡስታዝ ሙሐመድ(አቡ ኑዕማን)  ሐፊዘሁሏህ
6) አስታዝ ቢላል ሐፊዘሁሏህ
7) ወንድም ኡስማን አደም ሐፊዘሁሏህ
እና ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ብርቅዬ የሱና ኡስታዞች ወንድሞችም በአሏህ ፈቃድ ፕሮግራሙን ባማረ እና በደመቀ መልኩ ያሳምሩታል ብለን እንጠብቃለን ።

🔊ፕሮግራሙ የሚመሩት
             አቡ ሱፍያን እና አቡ ሹራ ይሆናሉ

            ማሳሰቢያ
የአሏህ ባሪያወች ሆይ ቅዳሜ አይቀርም (መቅረት አይደለም ማርፈድም ያስቆጫል!!)
    

በየት ነው የምትገኙት ለምትሉን እና የቴሌግራም ግሩፓችን ለሌላችሁ
ይሄውና አድራሻችን
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ https://t.me/sobabilelmesjide/7395
https://t.me/sobabilelmesjide/7395
       ተቀላቀሉ ሼርም አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ ለ"online ኡስታዝ" ተብዬዎች የተላለፈ ከባድ ማስጠንቀቂያ!

ይህ በዲን ስም ለሚነግዱ፣ አደራ ለሚበሉና እህቶችን ለሚያውኩ "በሚዲያ ቁረአን እናቀራለን ለሚሉ ኡስታዞች" የተሰጠ ጠንካራ ማሳሰቢያ! —**

ቁርአን የልባችን ብርሃን፣ የነፍሳችን ምግብ እና የቂያማ ቀን አማላጃችን ነው። ይህንን ታላቅ የአላህ ቃል ማስተማር የነቢያት ቅርስ እንጂ የገንዘብ ማጋቢያ ወጥመድ አይደለም። ሆኖም ግን በቅርብ ጊዜ በሚዲያ ላይ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ የእህቶቻችንን አደራ የሚበሉና የዲን ንግድ ውስጥ የገቡ ጥቂት ግለሰቦች የብዙ እህቶቻችንን ህይወት እያመሰቃቀሉ ይገኛሉ።

ዛሬ የምናነሳው ጉዳይ የብዙ እህቶቻችንን ልብ የሰበረ፣ የእምነት ጥንካሬያቸውን የፈተነና በዝምታ የታለፈ ትልቅ ጠባሳ ነው። ቁርአን መቅራትና ማቅራት የነቢያት ታላቅ ቅርስ እንጂ፣ የሰው ኪስ ማድረቂያ ወይም የሴቶች መጀንጀኛ ድልድይ አይደለም። ሆኖም ግን፣ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ በአላህ ቃል ስም የሚነግዱ ጥቂት ግለሰቦች የኡማውን ክብር እያቆሸሹ ይገኛሉ።

📍 ለእነዚህ "ኡስታዞች" የቀረበ ግልጽ መልፅክት!

1. "ታማኝነት" (አማና) የት ሄደ?
አንዲት እህታችን ቁርአን ልቅራ ብላ ከፊታችሁ ስትቀመጥ፣ እናንተ በስልካችሁ ቻት የምታደርጉ፣ የት ላይ እንደደረሰች የማታውቁ፣ ስህተቷን ሳታርሙ "ማሻአላህ" እያላችሁ የምታሳልፉ ሰዎች ሆይ— አላህን አትፈሩም? ይህቺ እህት ቁርአን መማር የፈለገችው ከአላህ ጋር ለመገናኘት ነው፤ እናንተ ግን በዝንታችሁና በቸልተኝነታችሁ በአላህና በእሷ መካከል ግርዶሽ ሆናችኋል።

2. የድሆችን እና የቤተሰብን ሀቅ አትብሉ!
ብዙዎቹ እህቶቻችን ቤተሰቦቻቸው በረሃብ እየተሰቃዩ፣ ካለቻቸው ጥቂት የቀን ገቢ ላይ ቀንሰው ነው ለእናንተ ክፍያ የሚከፍሉት። የአራት እና የአምስት ወር ክፍያ ቀድማችሁ ተቀብላችሁ፣ ግማሽ ሱራ ሳታቀሩ "በቃሽ" ብላችሁ የምታባርሩ ሰዎች— ይህ የምትበሉት ብር ለእናንተም ሆነ ለቤተሰባችሁ "ሀራም" (የእሳት ሲሳይ) እንጂ በረካ አይሆንም። ስራውን በአግባቡ ሳትሰሩ የምትቀበሉት እያንዳንዱ ሳንቲም በቂያማ ቀን ይጠየቅባችኋል።

3. "ኡስታዝነት" የሴቶች መጀንጀኛ ዘዴ አይደለም!
በዲን ስም ተሸሽጋችሁ፣ በውስጥ መስመር (Inbox) እየገባችሁ የተማሪዎቻችሁን ስነ-ልቦና የምትሰርቁ፣ ከአላማቸው የምታዘናጉና ክብራቸውን የምትነኩ ግለሰቦች ሆይ— የቁርአን መምህርነት ስም አይገባችሁም! እናንተ የዲን ተኩላዎች እንጂ መሪዎች አይደላችሁም። የሙስሊም ሴቶች ክብር የአላህ አደራ መሆኑን አትርሱ።

💡 ተማሪ እህቶቻችን ምን ማድረግ አለባቸው?

እህቴ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደርስብሽ መከራ ሁሉ ምንዳ አለው። ነገር ግን አትታለዪ፦

ይህ በደል የብዙዎች መሆኑን እንረዳለን፤ ነገር ግን ዝምታው ሊበቃ ይገባል። ብራችሁንም ጊዜያችሁንም እንዳትበዘበዙ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች አድርጉ፦

*   🚩 ሴት መምህራንን (ኡስታዛቶችን) ፈልጉ፦ ከወንድ ጋር ከመቀራት ይልቅ እውቀቱና ተቅዋው ያላቸውን ሴት መምህራን መፈለግ ለዲናችሁም ለክብራችሁም አስተማማኝ ነው።
*   🚩 ለክፍያ አትቸኩሉ፦ ምንም አይነት አስተማማኝ ማስረጃ ሳይኖራችሁ የብዙ ወር ክፍያ በአንዴ አትክፈሉ። ጥራቱን እያያችሁ በየወሩ ክፈሉ።
*   🚩 ድምፃችሁን አውጡ፦ በደል ሲደርስባችሁ ዝም አትበሉ። ለሌሎች እህቶች ንገሩ፣ አጋልጡ። ዝምታችሁ ሌላ እህት ለተመሳሳይ በደል እንድትዳረግ በር ይከፍታል።
*   🚩 የታወቁ መርከዞችን ምረጡ፦ በግለሰብ ደረጃ "አቀራለሁ" ከሚሉ ይልቅ ተጠያቂነትና ክትትል ባለባቸው ታዋቂ የኦንላይን መርከዞች መመዝገብ ብክነትን ይቀንሳል።


#### ⚠️ ከጉዳዩ በስተጀርባ ያሉ ተጨማሪ አደጋዎች

ይህ ችግር ከገንዘብ ብክነት ባለፈ የሚከተሉትን አደጋዎች ይዞ መጥቷል፦
*   የእምነት መላላት፦ እህቶች በእነዚህ ሰዎች ምክንያት መላውን የሃይማኖት መምህራን በጥርጣሬ እንዲያዩና ከዲን ትምህርት እንዲርቁ ያደርጋል።
*   የቁርአን ስርአት መበላሸት፦ ስህተት ሳይታረም "ማሻአላህ" እየተባለ የሚታለፍ ከሆነ፣ ትውልዱ ቁርአንን በተሳሳተ መረጃና አቀራር እንዲይዝ ያደርጋል።
*   የዳዕዋው ዘርፍ መርከስ፦ በዲን ስም የሚነግዱ ሰዎች በበዙ ቁጥር፣ እውነተኛዎቹና አላህን የሚፈሩ ኡስታዞች ስማቸው አብሮ እንዲጠፋ ያደርጋል።

📢 የመጨረሻ መልዕክት!

እውነተኛ አላህን የሚፈሩ፣ ሌት ተቀን የሚያቀሩ፣ የሰውን ገንዘብ የማይመኙ ምርጥ ኡስታዞች አሉን፤ አላህ ያብዛቸው፣ ይጠብቃቸውም። ነገር ግን እነዚህን ጥቂት በዝባዦች ማጋለጥና መገሰጽ የሁላችንም ግዴታ ነው።

አንቺ የተበደልሽ እህቴ ሆይ! አላህ ላወጣሽው ወጪና ለደከምሽው ድካም ምንዳሽን ይክፈልሽ። በእነዚህ መጥፎ ሰዎች ምክንያት የቁርአንን መንገድ እንዳትተዪው፤ አላህ የተሻለ መምህር ይወፍቅሻል።

"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ሁኑ።" (አል-ተውባህ፡ 119)
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
👍51
💫 ልዩ የኢስላማዊ እውቀት እና የሽልማት ውድድር! 💫

ውድ የሱና ወንድምና እህቶች ! እውቀትዎን የሚፈትሹበትና የሚሸለሙበት ልዩ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
አጀንዳ: በኢስላማዊ ዕውቀት ላይ የተመሠረተ ውድድር!
ቀን: ዛሬ አርብ ምሽት !
ሰዓት: ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ!
ቦታ  "ፍቅር እስከ ጀነት" ቻናል!

ለምን ይሳተፋሉ? ትክክለኛ እና ፈጣን መልስ በመስጠት የገንዘብ ሽልማት ያሸንፉ! እውቀትዎን ያዳብሩ!

አሁኑኑ ጓደኛዎን ጋብዘው ተሳታፊ ይሁኑ!

Share Share Share!
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይከታተሉ!

👇👇👇👇👇👇👇👇
=
t.me/FKR_ESKE_JENET
=
t.me/FKR_ESKE_JENET
⭕️ነገ ዛሬ ለተዘጋጁት ናት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from أبــو هبـــةاللـــه الأثـــري
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔔ልዩ የሙሓደራ እና የንያ ፕሮግራም


ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ጢጣ ጤና ካምፓስ ለሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ከ 2017 ጀምሮ እየሰሩት ያለዉን መስጅድ ከረመዳን በፊት በጋራ እንጨርስ

በፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች :-
  ↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶

🎙ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጅ

🎙ኡስታዝ አቡ ሀሳን

🎙ወንድም አቡ  ሂበቲላህ


የፕሮግራሙ መሪ :
🎙ኡስታዝ ኡስማን አቡ አመቲረህማን

┌─────────┐
📆│ ቅዳሜ ማታ
╰─────────╯


⏰️🇪🇹☞በኢቲዮ 3:00
⏰️🇸🇦☞በሳኡዲ 9:00
⏰️🇦🇪☞በዱባይ 10:00


https://t.me/alruqyehsheriyeh