#ዜናመሠረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚዲያ ዘርፍ መሪ የሆኑት ዶ/ር ንጉሡ መሸሻ በሪፖርተር ጋዜጣ ሰሞንኛ አነጋጋሪ ዘገባ ሳቢያ ከሥራ ተሰናበቱ
ግለሰቡ ከስራቸው የተነሱት "የግል ሚድያዎችን ለምን ወደ ፓርላማ አስገባህ" በሚል አነጋጋሪ ምክንያት መሆኑ ታውቋል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/1b8
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff

😁161🤔53❤33😱13🎉7😭6
#ድንቃድንቅ "በህይወት ያሉትን የማህበራችንን አባል ልንቀብር ሄድን!"
የፌዴራል ጠበቆች ማህበር አባላት በስም ስህተት በህይወት ያሉትን የማህበራቸውን አባል ሊቀብሩ በዛሬው ዕለት ሄደው እንደነበር ተሰማ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/279
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
የፌዴራል ጠበቆች ማህበር አባላት በስም ስህተት በህይወት ያሉትን የማህበራቸውን አባል ሊቀብሩ በዛሬው ዕለት ሄደው እንደነበር ተሰማ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/279
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😁207❤36🤔18😱7🎉4
#የምርመራዘገባ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ውስጥ የተንሰራፋው የሙስና እና የአስተዳራዊ በደል መረብ ዝርዝር የምርመራ ሪፖርት
የምዝበራው አንዱ ገጽታ "የሁለት ውሃዎች አቢይ ስትራቴጂ" የተሰኘውን መጽሐፍ ህትመት የተመለከተ ነው። ለዚህ መጽሐፍ ህትመት ከተሰበሰበው ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ውስጥ መጽሐፉን የጻፉት ተመራማሪዎች ምንም ዓይነት ክፍያ እንዳያገኙ ተደርጎ፣ ገንዘቡ በተቋሙ አመራሮች እና በቀድሞው የዋልታ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መሀመድ ሀሰን ኪስ እንደገባ የምርመራ ዘገባችን ያሳያል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/bbc
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
የምዝበራው አንዱ ገጽታ "የሁለት ውሃዎች አቢይ ስትራቴጂ" የተሰኘውን መጽሐፍ ህትመት የተመለከተ ነው። ለዚህ መጽሐፍ ህትመት ከተሰበሰበው ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ውስጥ መጽሐፉን የጻፉት ተመራማሪዎች ምንም ዓይነት ክፍያ እንዳያገኙ ተደርጎ፣ ገንዘቡ በተቋሙ አመራሮች እና በቀድሞው የዋልታ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ መሀመድ ሀሰን ኪስ እንደገባ የምርመራ ዘገባችን ያሳያል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/bbc
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ውስጥ የተንሰራፋው የሙስና እና የአስተዳራዊ በደል መረብ ዝርዝር የምርመራ ሪፖርት
(መሠረት ሚድያ)- የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የዲፕሎማሲ ስትራቴጂ የሚቀይስ ብሄራዊ ተቋም መሆኑ ቀርቶ፣ በአሁኑ ወቅት በጥቂት አመራሮች ዘዋሪነት እንደ መንግስታዊ ተቋም ሳይሆን እንደ አንድ የግል ድርጅት (PLC) እየተመራ እንደሚገኝ የደረሰንን ጥቆማ ይዘን ማጣራት የጀመርነው ከሳምንታት በፊት ነበር።
😭43❤36🤔11😁8😱1
#ዜናመሠረት በሁለት የፌደራል የመጀመርያ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ ተፈፀመ የተባለ "ግፍ" እና የአፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ዝምታ አነጋጋሪ መሆኑ ተሰማ
የሁለት የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞች ከስራ የመሰናበት ጉዳይ እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ዘንድ የታየው "ዝምታ" በፍትህ ስርአቱ ላይ ጥያቄ እያስነሳ መሆኑ ተሰማ።
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/932
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
የሁለት የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞች ከስራ የመሰናበት ጉዳይ እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ዘንድ የታየው "ዝምታ" በፍትህ ስርአቱ ላይ ጥያቄ እያስነሳ መሆኑ ተሰማ።
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/932
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭63❤22🤔8👍7😁1
#ዜናመሠረት በአዲስ አበባ የመምህራን መኖሪያ ቤት ግንባታ እንዲጀመር ትዕዛዝ መተላለፉ ተሰማ፣ መምህራን ደግሞ ለሚድያዎች መረጃ እንዳይሰጡ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል
መንግስት ያመቻቸውን ቤት ለማግኘት ተበድረው 25 ፐርሰንት ክፍያ የከፈሉ መምህራን የቤቱ ግንባታ ሳይጀመር ወለድ ለመክፈል መቸገራቸውን ከሁለት ሳምንት በፊት መሠረት ሚድያ መዘገቡ ይታወሳል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/134
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
መንግስት ያመቻቸውን ቤት ለማግኘት ተበድረው 25 ፐርሰንት ክፍያ የከፈሉ መምህራን የቤቱ ግንባታ ሳይጀመር ወለድ ለመክፈል መቸገራቸውን ከሁለት ሳምንት በፊት መሠረት ሚድያ መዘገቡ ይታወሳል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/134
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
❤56👍26🙏9👏3😁2
#ዜናመሠረት በአዳማ ከተማ ዙርያ ያሉ አርሶ አደሮች አርሶ የራሳቸውን መሬት ለማግኘት እስከ ሦስት መቶ ሺህ ብር የሚደርስ የጉቦ ክፍያ እየተጠየቁ መሆኑን ለመሠረት ሚድያ ተናገሩ
አንዳንድ የአካባቢው አመራሮች ለመክፈል የገንዘብ አቅም የሌላቸውን እናት አርሶ አደሮች ለማሰር ሲሉ "መሬት በጨረቃ ሸጣችኋል" የሚል በኮምፒውተር የተቀነባበረ የሀሰት ሰነድ እንደ ማስረጃ በመጠቀም ንጹሃንን ለእስር እና ለእንግልት እየዳረጉ መሆኑ ተገልጿል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/35c
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
አንዳንድ የአካባቢው አመራሮች ለመክፈል የገንዘብ አቅም የሌላቸውን እናት አርሶ አደሮች ለማሰር ሲሉ "መሬት በጨረቃ ሸጣችኋል" የሚል በኮምፒውተር የተቀነባበረ የሀሰት ሰነድ እንደ ማስረጃ በመጠቀም ንጹሃንን ለእስር እና ለእንግልት እየዳረጉ መሆኑ ተገልጿል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/35c
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
🤔97❤47😭40
#ዜናመሠረት ሽሮ ሜዳ አካባቢ የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ተገድቧል፣ በርካታ የፀጥታ አካላት ይታያሉ፣ የተከሰተው ምንድን ነው?
መሠረት ሚድያ እንዳረጋገጠው 'ኦሮሮ' በሚል ቅጽል ስሙ በአካባቢው በስፋት የሚታወቀው ወጣት በትናንትናው ዕለት በፖሊስ በጥይት ተመቶ ህይወቱ አልፏል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/a29
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
መሠረት ሚድያ እንዳረጋገጠው 'ኦሮሮ' በሚል ቅጽል ስሙ በአካባቢው በስፋት የሚታወቀው ወጣት በትናንትናው ዕለት በፖሊስ በጥይት ተመቶ ህይወቱ አልፏል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/a29
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭220❤37👍10😱3🕊2
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ቪድዮ ተለቋል፣ ይከታተሉ ⤵️
https://youtube.com/watch?v=nXOorpAveWQ&si=R5rHUjhzZke9H0_X

❤19😭12👍9
#ምርጫ2018 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች የምርጫ ካርዳቸውን እና የፋይዳ ቁጥር አምጡ የሚል ግፊት እየተደረገባቸው መሆኑን ተናገሩ
በመጀመሪያ ደረጃ የምርጫ ካርድ ያወጡ ሰራተኞች ስም ዝርዝር ብቻ እንዲላክ ተጠይቆ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ሂደቱ ተቀይሮ እያንዳንዱ ሰራተኛ የግል የምርጫ ካርድ ቁጥሩን እና የፋይዳ ቁጥሩን በልዩ ፎርም ላይ ሞልቶ እንዲያስረክብ ጥብቅ መመሪያ ተላልፏል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/4ea
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
በመጀመሪያ ደረጃ የምርጫ ካርድ ያወጡ ሰራተኞች ስም ዝርዝር ብቻ እንዲላክ ተጠይቆ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ሂደቱ ተቀይሮ እያንዳንዱ ሰራተኛ የግል የምርጫ ካርድ ቁጥሩን እና የፋይዳ ቁጥሩን በልዩ ፎርም ላይ ሞልቶ እንዲያስረክብ ጥብቅ መመሪያ ተላልፏል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/4ea
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች የምርጫ ካርዳቸውን እና የፋይዳ ቁጥር አምጡ የሚል ግፊት እየተደረገባቸው መሆኑን ተናገሩ
(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ በተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚገኙ ሰራተኞች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡና የምርጫ ካርድ ቁጥራቸውን እንዲሁም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ቁጥራቸውን ለተቋሙ እንዲያስመዘግቡ በኃላፊዎች በኩል ከፍተኛ ግፊትና ተፅዕኖ እየተደረገባቸው መሆኑን ለሚዲያችን በደረሰ ጥቆማ ተገልጿል።
😁79🤔51❤35😭17😱4
#ዜናመሠረት ከግብፅ፣ከ ሱዳን እና ከኤርትራ የጦር ጄነራሎች ጋር በመገናኘት ሽብር ለመፍጠር አቅደዋል የተባሉ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ
የመሠረት ሚድያ የፍርድ ቤት ምንጮች እንደጠቆሙት ጉዳዩ እስካሁን ወደ ሚድያ ባይወጣም ምርመራውን የያዘው ፖሊስ ጉዳዩን የከተማ ትጥቅ ትግል ለማካሄድ በማሰብ ከውጭ ሀገራት የጦር ጄነራሎች ጋር መመሳጠር ከሚል ክስ ጋር አያይዞታል። ዝርዝሩን ይዘናል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/11-e6d
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
የመሠረት ሚድያ የፍርድ ቤት ምንጮች እንደጠቆሙት ጉዳዩ እስካሁን ወደ ሚድያ ባይወጣም ምርመራውን የያዘው ፖሊስ ጉዳዩን የከተማ ትጥቅ ትግል ለማካሄድ በማሰብ ከውጭ ሀገራት የጦር ጄነራሎች ጋር መመሳጠር ከሚል ክስ ጋር አያይዞታል። ዝርዝሩን ይዘናል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/11-e6d
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😁107❤32🤔18🎉2
#የሚድያዳሰሳ በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ሪፖርት ላይ የቀረቡ ዓለም አቀፍ መረጃዎችና የመንግሥት መግለጫዎች ልዩነት
የአሜሪካ የእርሻ ዲፓርትመንት የውጭ እርሻ አገልግሎት (USDA FAS) እ.ኤ.አ በኤፕሪል 2024 እና በሜይ 2025 ባወጣቸው ተከታታይ ሪፖርቶች መሠረት የኢትዮጵያ ዓመታዊ የስንዴ ምርት በ6.5 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን አካባቢ እንደሚገኝ የተገመተ ሲሆን ይህም በመንግሥት ከተጠቀሰው 33 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ጋር ሲነጻጸር በአምስት እጥፍ ገደማ ያነሰ ሆኖ ተገኝቷል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/7e9
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
የአሜሪካ የእርሻ ዲፓርትመንት የውጭ እርሻ አገልግሎት (USDA FAS) እ.ኤ.አ በኤፕሪል 2024 እና በሜይ 2025 ባወጣቸው ተከታታይ ሪፖርቶች መሠረት የኢትዮጵያ ዓመታዊ የስንዴ ምርት በ6.5 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን አካባቢ እንደሚገኝ የተገመተ ሲሆን ይህም በመንግሥት ከተጠቀሰው 33 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ጋር ሲነጻጸር በአምስት እጥፍ ገደማ ያነሰ ሆኖ ተገኝቷል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/7e9
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😁196❤33😭12😱6
#ዜናመሠረት በነዳጅ የሚሰሩ እና ከ250 ሚልዮን ዶላር በላይ ግምት ያላቸው ተሽከርካሪዎች ጅቡቲ ላይ ከጥቅም ውጪ እየሆኑ ናቸው ተባለ
በጠ/ሚሩ የተላለፈውን ክልከላ በመጣስ ተሽከርካሪዎቹን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትና የፍቃድ ደብዳቤ ለማግኘት ለእያንዳንዱ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር የሚደርስ የጉቦ ክፍያ እየተጠየቀ መሆኑ ታወቀ
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/250
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
በጠ/ሚሩ የተላለፈውን ክልከላ በመጣስ ተሽከርካሪዎቹን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትና የፍቃድ ደብዳቤ ለማግኘት ለእያንዳንዱ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር የሚደርስ የጉቦ ክፍያ እየተጠየቀ መሆኑ ታወቀ
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/250
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭117❤31🤔22😱1
#ምርጫ2018 በአዲስ አበባ ያሉ የምርጫ ጣቢያ አስፈፃሚዎች የመራጮችን ሚስጥራዊ መረጃ በግዴታ አሳልፈው እንዲሰጡ በወረዳ አመራሮች ጥያቄ እየቀረበላቸው መሆኑን ተናገሩ
ይህ ድርጊት የተጀመረው የወረዳ አመራሮች ቀደም ብሎ ቤት ለቤት በመዞር የመዘገቡት የመራጮች መረጃ በኦንላይን ከተመዘገበው መረጃ ጋር ባለመጣጣሙ እና የበርካታ መራጮችን ሙሉ መረጃ ማግኘት ባለመቻላቸው እንደሆነ ተጠቁሟል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/29d
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
ይህ ድርጊት የተጀመረው የወረዳ አመራሮች ቀደም ብሎ ቤት ለቤት በመዞር የመዘገቡት የመራጮች መረጃ በኦንላይን ከተመዘገበው መረጃ ጋር ባለመጣጣሙ እና የበርካታ መራጮችን ሙሉ መረጃ ማግኘት ባለመቻላቸው እንደሆነ ተጠቁሟል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/29d
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
🤣103❤33🤔31😁26👍2🎉1
#ዜናመሠረት በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አንዳንድ ሰራተኞች ላይ በቅርቡ የተጣለው የጥቅማ ጥቅም ቅነሳና የአበል መቋረጥ በሰራተኞች ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታን አስነሳ
"በአፍሪካ ህብረት ምግብ የተመገብነው ከተቋሙ ባጀት ነው አሉን፣ ግን ከዚህ በፊት የሚበጅተው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነበር። አሁን ሂደን ስንጠይቅ ድጋሚ እንዳንጠይቅ ትባረራላችሁ አሉን፣ አሁንም ቤተሰብ መምራት አልቻልንም
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/fd5
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
"በአፍሪካ ህብረት ምግብ የተመገብነው ከተቋሙ ባጀት ነው አሉን፣ ግን ከዚህ በፊት የሚበጅተው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነበር። አሁን ሂደን ስንጠይቅ ድጋሚ እንዳንጠይቅ ትባረራላችሁ አሉን፣ አሁንም ቤተሰብ መምራት አልቻልንም
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/fd5
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😁97❤41🤔31
#ምርጫ2018 በድሬዳዋ በአንድ የግል እጩ ተወዳዳሪ ላይ በመንግስት አካላት እየተፈፀመ የሚገኝ መጠነ ሰፊ የማጥላላት፣ የማስፈራራት ዘመቻና የፍትህ መጓደል አነጋጋሪ ሆኗል
ዶክተር ሀብታሙ በሙያቸው በድልጮራ ሆስፒታል የሚያገለግሉ ጠቅላላ ሀኪም ሲሆኑ በምርጫው ወቅት ከገዥው ፓርቲ እጩና ከከተማዋ ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሀር ጋር ለፉክክር መቅረባቸውን ተከትሎ በማህበራዊ ሚዲያ የስም ማጥፋትና የዛቻ ድርጊቶች እየተፈጸሙባቸው እንደሚገኝ የደረሱን ማስረጃዎች ያሳያሉ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/79d
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
ዶክተር ሀብታሙ በሙያቸው በድልጮራ ሆስፒታል የሚያገለግሉ ጠቅላላ ሀኪም ሲሆኑ በምርጫው ወቅት ከገዥው ፓርቲ እጩና ከከተማዋ ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሀር ጋር ለፉክክር መቅረባቸውን ተከትሎ በማህበራዊ ሚዲያ የስም ማጥፋትና የዛቻ ድርጊቶች እየተፈጸሙባቸው እንደሚገኝ የደረሱን ማስረጃዎች ያሳያሉ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/79d
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
www.meseretmedia.org
በድሬዳዋ በአንድ የግል እጩ ተወዳዳሪ ላይ በመንግስት አካላት እየተፈፀመ የሚገኝ መጠነ ሰፊ የማጥላላት፣ የማስፈራራት ዘመቻና የፍትህ መጓደል አነጋጋሪ ሆኗል
(መሠረት ሚድያ)- በመጪው ሀገራዊ ምርጫ በድሬዳዋ የምርጫ ክልል የግል እጩ ተወዳዳሪ ሆነው የቀረቡት ዶክተር ሀብታሙ አለሙ በከተማዋ ከሚስተዋለው ብልሹ አሰራርና ሙስና ጋር በተያያዘ ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት ቢነሱም ከፍተኛ የመብት ረገጣና የማጥላላት ዘመቻ እየደረሰባቸው መሆኑን ገለጹ።
❤90🤔64😁7🕊3😱1
#ዜናመሠረት “ከተማዋ ስታጌጥ እኛ በጨለማ ውስጥ ነን”: በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሳቢያ የተፈናቀሉ 4 ሺህ የሚጠጉ አባወራዎች የፍትህ ያለህ አቤቱታ
እነዚህ አባወራዎች በ2017 ዓ.ም ሕዳር ወር ላይ 'ለልማት' በሚል ከቀያቸው ተነስተው በአራብሳ ቃጥላ ማርያም ጀርባ በሚገኝ ባዶ የእርሻ ቦታ ላይ እንዲሰፍሩ መደረጋቸውን ተከትሎ ውሃ፣ መብራትና መንገድን የመሳሰሉ መሰረታዊ አገልግሎቶች የማይገኙበት በመወሰዳቸው ህይወታቸው ለከፋ ሁኔታ መጋለጡን ይናገራሉ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/4-131
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
እነዚህ አባወራዎች በ2017 ዓ.ም ሕዳር ወር ላይ 'ለልማት' በሚል ከቀያቸው ተነስተው በአራብሳ ቃጥላ ማርያም ጀርባ በሚገኝ ባዶ የእርሻ ቦታ ላይ እንዲሰፍሩ መደረጋቸውን ተከትሎ ውሃ፣ መብራትና መንገድን የመሳሰሉ መሰረታዊ አገልግሎቶች የማይገኙበት በመወሰዳቸው ህይወታቸው ለከፋ ሁኔታ መጋለጡን ይናገራሉ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/4-131
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😭247❤51😱12🤔9👍7🤣3👏1
#የምርመራዘገባ የህክምና ማሽኖችን በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት የተጀመረውና በባዶ ቼክ ውዝግብ የተጠናቀቀው የጄነራል ባጫ ደበሌ እና የአብ ሜዲካል ሴንተር ውዝግብ
የቀድሞው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ጉዳዩ በጄነራል ባጫ እና በተቋሙ መሀል በስምምነት እንዲያልቅ እያደራደሩ እንደሆነ የመሠረት ሚድያ ምንጮች ጠቁመዋል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/f77
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
የቀድሞው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ጉዳዩ በጄነራል ባጫ እና በተቋሙ መሀል በስምምነት እንዲያልቅ እያደራደሩ እንደሆነ የመሠረት ሚድያ ምንጮች ጠቁመዋል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
https://www.meseretmedia.org/p/f77
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
😁107🤔42❤36🤣19👏5🎉1
#ዜናመሠረት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የመከላከያ ትብብርን ጨምሮ የተለያዩ ስምምነቶች መፈረማቸውን አስታወቀ
ከዚህም በተጨማሪ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቴዎስ ጋር በዚሁ የሁለትዮሽ ውይይት ጎን ለጎን ተገናኝተው መክረዋል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/55a
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
ከዚህም በተጨማሪ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቴዎስ ጋር በዚሁ የሁለትዮሽ ውይይት ጎን ለጎን ተገናኝተው መክረዋል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/55a
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
👍35❤29🤔26😁12🕊3
#YouTube በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ቪድዮ ተለቋል፣ ይከታተሉ ⤵️
https://youtube.com/watch?v=hVKiXW-RVwM&si=r1UGGG84fCe0zWRX

❤14
#ልዩመረጃ እውቅ የፖለቲካ እስረኞች በዛሬው ዕለት ከፍተኛ ጥበቃ ወደሚደረግበት ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲዛወሩ መደረጋቸው ታወቀ
አቶ ዮሐንስ ቧያሌው፣ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ ዶክተር ወንደሰን አሰፋ እና ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች በርካታ የፖለቲካ እስረኞች እንዲዛወሩ ከተደረጉት እስረኞች መሀል ይገኙበታል። ቦታ እንዲቀይሩ የተደረገበት ምክንያት ምን እንደሆነ እንዲሁም የተሰጡ አስተያየቶችን ይዘናል:
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/486

😭54❤28🤔23👍1