Merkato TV Ethiopia
956 subscribers
49 photos
1 file
3 links
መርካቶ ቴሌቪዥን ኢትዮጵያ በሃገራችን የመጀመሪያው የ 24/7 የመሸጫ የቴሌቪዥን ጣቢያ
We are the First Home shopping TV channel in Ethiopia. ያሉበት ቦታ ሆነው ይዘዙ
3 ቀን ቀድመው በመደወል ይዘዙን
Download Telegram
የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳ በታላቅ ቅናሽ እና ሃይልኛ ጥራት፣ በመርካቶ ቲቪ ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ።

1,618.98ብር ብቻ፣ አዲስ አበባ እና ዋና ክልል እናደርሳለን
የምሳ ዕቃ መያዣ ቦርሳዎች በታላቅ ቅናሽ እና ሃይልኛ ጥራት፣ በመርካቶ ቲቪ ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ።

1,773.24ብር ( large size) እና 1,283.23ብር (extra large)፣ አዲስ አበባ እና ዋና ክልል እናደርሳለን
የሴቶች ቦርሳ (tote bag) በታላቅ ቅናሽ እና ከፍትኛ ጥራት፣ በመርካቶ ቲቪ ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ።

1,28.98ብር ብቻ፣ አዲስ አበባ እና ዋና ክልል እናደርሳለን
የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳ በታላቅ ቅናሽ እና ከፍኛ ጥራት፣ በመርካቶ ቲቪ ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ።

1,6.98ብር ብቻ፣ አዲስ አበባ እና ዋና ክልል እናደርሳለን
በጎን የሚያዝ ቦርሳ በታላቅ ቅናሽ እና ጥራት፣ በመርካቶ ቲቪ ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ።

1,2.98ብር ብቻ፣ አዲስ አበባ እና ዋና ክልል እናደርሳለን
መክሰስ ሰአት ደርሷል ! የመርካቶ ቁርስ እና የመከሰስ ፓኬጅ በ 1471 ብር ብቻ.

ከስኳር ነፃ የሆነው ተስፋዬ የለውዝ ቅቤ
እሌኒ ኮርን ፍሌክስ በ 217 ብር ብቻ

ለ 100 ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ ::
መርካቶ ቴሌቪዥን የ 24/7 ስርጭቱን በ ዩቲዮብ ጀምሯል ።

የ24 ሰአት ስርጭት ከቴሌቪዥን ስርጭታችን በተጨማሪ በ ዩቲዩብ 24/7 ይመልከቱ ።

https://www.youtube.com/live/6Xr46LmBFXo?si=0gyBTIoRGnNHcAWL
መርካቶ ቲቪ በልዩ ልዩ የበአል ፕሮግራሞች ዝግጅቱን አጠናቆ ወደናንተ እየመጣ ይገኛል ።

ዘይት
በርበሬ
ሽንኩርት
ቲማቲም
ድንች

እና ሌሎች ለበዓል የሚያስፈልጉ ግብአቶችን ይዘን መተናል ። ከቲቪ ስርጭታችን በተጨማሪ በቀጥታ ስርጭት በ ዩቲዩብ ይመልከቱ ።

👇
https://www.youtube.com/live/lFDvI8S3yjE?si=AMh4XuoeeK823tuN
መርካቶ ቴሌቪዥን ኢትዮጵያ ለገና በአል ለእናንተ ያስፈልጋሉ የምንላቸውን ግብአቶች አዘጋጅተን ይዘን መተናል ።

5L ( ሌትር ) ዘይት በ 1825 ብር ብቻ በ 30 ብር የማድረሻ ዋጋ ብቻ ከፍለው ያሉበት ቦታ ድረስ ይቀበሉ ።

የበአል ፕሮግራሞቻችንን ስፖንሰር ያደረገላቹ
ብርሃን ባንክ