የኔ እይታ✍#melu
24.04.14
መኮራረፍ ወይም መዘጋጋት ፍቅርን ይገድላል። እሱም "ኸረ አላናግራትም" እሷም "ኸረ አላናግረውም" ላለመሸናነፍ የሚደረግ ጥረት ክፍተት ይፈጥራል....ፍቅር ጨዋታ አይደለም አሸናፊ እና ተሸናፊ የለውም ሲፈርስ ሁለቱም ተሸናፊ ሲቀጥሉ ደሞ ሁለቱም አሸናፊ ይሆናሉ ። ለማንም ብለህ እልህ አትጋባ እልህ አትጋቢ ዛሬ አንቺ እሱን ማናገሩ መሸነፍ መስሎሽ ጊዜ ስታጠፊ የሆነ ነገር ቢገጥመው አልያም እራሳችሁ በፈጠራችሁት ክፍተት ሌላ ሰው ቢገባ ኋላ ፀፀቱ ለሁለታችሁም ነውና።
#አስታውሺ ዛሬ ካደረገብሽ በደል ትላንት ያደረገልሽ ይበልጣልና.....#አስታውስ ዛሬ ከተናገረችህ ንግግር ይልቅ ትላንትና የከፈለችልህ ዋጋ የሰጠችህ #ጊዜ ይበልጣልና። አንድ ቀን የተፈጠረን ስህተት የአመታት ቁስል አታድርጉት።
መልካሙን ጊዜ እናስብ🤔
@Melinawittt

ምን አለበት #ጊዜ⏰
ስንቆምም አይቆምም ስንተኛም አይተኛ
ቆይ እባክህ የሚል ከልካይ የለው ዳኛ
አረፈዱ ብሎ መጠበቅ የት ያውቃል
ምን አለበት #ጊዜ እንዳሻው ይነጉዳል
ቀን እየከመረ እድሜን ግን ይንዳል።
አይ ጊዜ⏰