Repi primary school
2.98K subscribers
1.17K photos
50 videos
568 files
58 links
ተማሪነት በሕይወት ውስጥ የማይረሳ እና ተገልጦ የማያልቅ ምዕራፍ ነው።
እኛ ደግሞ ከዚህ ተገልጦ ከማያልቅ ምዕራፍ ውስጥ ምርጥ ምርጡን እንሰጣለን።

ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ጥያቄዎችን በመስራት ለፈተና የምናዘጋጅበት ቻናል ነዉ::

📩 Mars@abc
️ 011 369 4040
0909 61 58 78
Download Telegram
ቀን:- 29/08/2018 ዓ.ም

የሃሙስ የአካል ብቃት እንዕስቃሴን የሚያሳይ
🤪64🖕2
ቀን:- 1/9/2018 ዓ.ም

ማስታዎቂያ

ለተማሪ ወላጆች በሙሉ።

ከቀጣይ ሰኞ ማለትም 3/9/2018 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም ተማሪዎች ማለትም የKG ተምሪዎችን ጨምሮ ፈረቃ የሚቀየር መሆኑን እናሳውቃለን።

#ት/ቤቱ
👍65🖕1
ማስታዎቂያ

ለ 6ኛ እና ለ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ።

የክልላዊ ፈተና መፈተኛ አድሚሽን ካርድ (መታዎቂያ) ያልወሰዳችሁ እና የስም ስህተት ካለ ያላስተካከላችሁ ተማሪዎች ካላችሁ በስይስተም በቀጥታ (Online) ማስተካከያ የመጨረሻው ቀን ነገ አርብ በ 07/09/2018 ዓ.ም ብቻ ስለሆነና ከነገ በኋላ ስይስተም የሚዘጋ መሆኑን ወላጆችም ይህንን አውቃችሁ ክትትል እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

#ረጲ አንደኛ ደ/ት/ቤት
👍74🤔3🖕2🔥1
የ2018 ዓ.ም የሞዴል ፈተና ፕሮግራም።
7🖕4😢2👏1👌1
🖕95
👆👆👆ከላይ ያለው ሊንክ የትምህርት ቤታችን የቲክቶ አካውንት ስለሆነ እና መረጃዎችን በቲክቶክ አካውንታችን ስለምንለቅ ሁላችሁም join በማድረግ እንድትገቡ እናሳእቃለን።

#ት/ቤቱ
😁1611🖕6👎1
ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ በዓል አደረሳችሁ::
21😱3👎1
ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን እንኳ ለአረፋ በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ።
18🙏18🖕5
9👍8🤪7😱2🥱2
ትኩረት ይደረግ ከወጣው መርሀግብር ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
👍4👏2