♥ማን ዩናይትድ♥
🍭 #Joseout "Go Fund me" የጆሴ ሞሪንሆ የስንብት ክፍያ ማሰባሰቢያ አካውንት!
ማንችስተር ዩናይትድ በዝውውሩ መስኮቱ ላይ እያደረገ የሚገኘው ተሳትፎ እጅግ ደካማ ሆኗል።
ፍሬድን እና ዲዮጎ ዳሎትን ብቻ ያስፈረሙት ዩናይትዶች በቅድመ ውድድር ጨዋታዎች የነበራቸው ደካማ እንቅስቃሴ ደጋፊዎቻቸውን አሳዝኗል።ከወዲሁም የጆሴ ስንብት እንዲፋጠን የሚመኙም በዝተዋል።
ከሰሞኑ ዩናይትድ ጆሴን የሚያሰናብት ከሆነ 12 ሚ ፓውንድ ካሳ ለመክፈል እንደሚገደድ መረጃ ወጥቷል።
ይህን የተመለከተ አንድ የክለቡ ደጋፊም 12 ሚ ፓውንድ ለማሰባሰብ የእርዳታ ማሰባሰቢያ አካውንት "Go Fund me " አካውንት ከፍቷል።
እንግዲህ ደጋፊው 12 ሚ ፓውንዱን አሰባስበን ጆሴን እናባረው የሚል ዘመቻ ይዞ መጥቷል።ደጋፊው ሀሳቡ ይሳካለት ይሆን? ..
ጆሴ በአወራራጅ ተቋማት ዘንድሮ ከፕሪምየርሊጉ ቀድመው ሊሰናበቱ ከሚችሉ አሰልጣኞች ውስጥ ከቀዳሚዎቹ ተርታ መሰለፋቸው ይታወሳል።
በጆዜ ሞሪኒሆ ደስተኛ ያልሆነ ላይክ
ዛሬ ምሽት 1 ሰዐት ላይ የዝዉዉር መስኮት ይዘጋል እኛም በየደቂቃዎች ሚወጡ ማንችስተር ነክ ዜናዎች እየተከታተልን ወደ እናንተ እናደርሳልን፡፡
@Man_united_fans