35 ጨዋታ አድርጎ 22 ጎልና 5 አሲስት ያደረገው፣ የ 18 አመቱ እንግሊዛዊ ኢትሃን ዌትሊ የማንችስተር ዩናይትድ ከ 18 አመት በታች ቡድንየ ጄሚ ሙራፒ የአመቱ ወጣት ተጨዋች በመባል ተመርጧል።
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
34ኛ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ
⏰ 13'
ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ኒውካስትል ዩናይትድ
🏟 || ኦልድትራፎርድ
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
⏰ 13'
ማንችስተር ዩናይትድ 0-0 ኒውካስትል ዩናይትድ
🏟 || ኦልድትራፎርድ
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ 71'
ማንችስተር ዩናይትድ 2-1 ኒውካስትል
ማይኖ 31'⚽️ ጎርደን 49'⚽️
አማድ 57'⚽️
🏟 || ኦልድትራፎርድ
@Man_United_Ethiopian
⏰ 71'
ማንችስተር ዩናይትድ 2-1 ኒውካስትል
ማይኖ 31'⚽️ ጎርደን 49'⚽️
አማድ 57'⚽️
🏟 || ኦልድትራፎርድ
@Man_United_Ethiopian
⏰ ተጠናቀቀ
37ኛ ሳምንት 🏴 እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
➝ማንችስተር ዩናይትድ 3-1 ኒውካስትል
ማይኖ 31'⚽️ ጎርደን 49'⚽️
አማድ 57'⚽️
ሆይሉንድ 85' ⚽️
🏟 || ኦልድትራፎርድ
@Man_United_Ethiopian
37ኛ ሳምንት 🏴 እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
➝ማንችስተር ዩናይትድ 3-1 ኒውካስትል
ማይኖ 31'⚽️ ጎርደን 49'⚽️
አማድ 57'⚽️
ሆይሉንድ 85' ⚽️
🏟 || ኦልድትራፎርድ
@Man_United_Ethiopian
በሁለቱም በኩል የጎል ሙከራወች የተደረጉበት፣ ሆይሉንድ ከረጅም ግዜ በኋላ ጎል ባስቆጠረበት፣ ዲያሎ ምርጥ ጎል ባገባበት፣ ምናልባት ካስሜሮ ቢሳካ ኢቫንስ አምራበትን ጨምሮ የመጨረሻ የ ኦልድትራፎርድ ጨዋታቸውን ባደረጉበት ጨዋታ ዩናይትድ ኒውካስትልን 3ለ2 ማሸነፍ ችሏል።
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🗣️ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፡ "አሁንም ቢሆን ስራ አላለቀም በፕሪምየር ሊግ አንድ ተጨማሪ ጨዋታ አለን::
ክለቡ አሁንም እስከፈለገኝ እና የወደፊቱ አካል እንድሆን እስከፈለጉኝ ድረስ እዚህ እቆያለው።"
➲@Man_United_Ethiopian
ክለቡ አሁንም እስከፈለገኝ እና የወደፊቱ አካል እንድሆን እስከፈለጉኝ ድረስ እዚህ እቆያለው።"
➲@Man_United_Ethiopian
ራስመስ ሆይሉንድ በዚህ ሲዝን ለ ማንችስተር ዩናይትድ!
⚽️ 15 ጎል
🅰️ 2 አሲስት
በጉዳት ምክንያት በርካታ ጨዋታዎች እንዳለፉት አይረሱም!👏
➲@Man_United_Ethiopian
⚽️ 15 ጎል
🅰️ 2 አሲስት
በጉዳት ምክንያት በርካታ ጨዋታዎች እንዳለፉት አይረሱም!👏
➲@Man_United_Ethiopian
➮አማድ በትላንትናው ጨዋታ የነበረው እንቅስቃሴ
⌚️82 ደቂቃዎችን ተጫወተ
1 ግብ
1 አሲስት
4 ሹት
2 ዒላማ የጠበቀ ሙከራ
2 ዕድሎች ተፈጥረዋል
23/28 የኳስ ንክኪ
82% የተሳካ ኳስ አቀበለ
43 ንክኪዎች
2/2 ድሪብሎች
➲@Man_United_Ethiopian
⌚️82 ደቂቃዎችን ተጫወተ
1 ግብ
1 አሲስት
4 ሹት
2 ዒላማ የጠበቀ ሙከራ
2 ዕድሎች ተፈጥረዋል
23/28 የኳስ ንክኪ
82% የተሳካ ኳስ አቀበለ
43 ንክኪዎች
2/2 ድሪብሎች
➲@Man_United_Ethiopian
🗣️ ቴን ሃግ
“መተማመን ትልቅ ነገር ነው። በዚህ ወቅት የለውጥ ነጥቡን አላገኘንም፣ አሁን አንድ እርምጃ መውሰድ እንችላለን። የአርሰናል ጨዋታ ትዝ አለኝ በ87ኛው ደቂቃ አሸነፍን ብዬ አስቤ ነበር። ይህም ለቡድኑ ትልቅ መነቃቃትን ሊፈጥር ይችል ነበር።
መቼም ይህንን አላገኘንም ነገር ግን እንደ ትላንትናው ጨዋታ ይጠቅመናል በተለይ ወጣት ተጫዋቾች። ብዙ በራስ መተማመን ይሰጠናል"
➲@Man_United_Ethiopian
“መተማመን ትልቅ ነገር ነው። በዚህ ወቅት የለውጥ ነጥቡን አላገኘንም፣ አሁን አንድ እርምጃ መውሰድ እንችላለን። የአርሰናል ጨዋታ ትዝ አለኝ በ87ኛው ደቂቃ አሸነፍን ብዬ አስቤ ነበር። ይህም ለቡድኑ ትልቅ መነቃቃትን ሊፈጥር ይችል ነበር።
መቼም ይህንን አላገኘንም ነገር ግን እንደ ትላንትናው ጨዋታ ይጠቅመናል በተለይ ወጣት ተጫዋቾች። ብዙ በራስ መተማመን ይሰጠናል"
➲@Man_United_Ethiopian