ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
176K subscribers
2.34K photos
6 videos
1 file
18 links
ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለ ታላቁና ሃያሉ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በየደቂቃው በየሰዓቱ የሚወጡ ፈጣን መረጃዋችን ከኛዉ ዘንድ ያገኛሉ።

☞︎| የዝውውር ዜናዋች
☞︎| ስለ ክለባችን ትኩስ ትኩስ መረጃ
☞︎| ቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሞቹ

📢 ለሀሳብና አስተያየት & ለማስታወቅያ ስራ ⤵️
Download Telegram
🗣️ ማርኮ ቫን ባስተን የቀድሞ የኤስ ሚላን እና አያክስ ተጨዋች :- "እኔ እንደማስበው በ28 አመቴ በጉዳት ምክንያት ጫማ እስከ ሰቀልኩበት ጊዜ ድረስ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ልወዳደር እችላለዉ  በጣም ቅርብ ነኝ ለሱ እና ምናልባት እኔ የተሻልኩ ነበርኩ ።"

🇳🇱 ቫን ባስተን በ28 አመቱ:-
3x ባሎንዶር🏆
2x ቻምፒየንስ ሊግ
ዩሮ 1🏆
በጠቃላይ 18 ዋንጫዎች 🏆
300 ጎሎቾ

🇵🇹 ሮናልዶ በ28 አመቱ:-
2x ባላንዶር🏆
2x ቻምፒየንስ ሊግ🏆
ከብሄራዊ ቡድን ጋር 0 ዋንጫ
14 በአጠቃላይ ዋንጫዎች🏆
339 ጎሎች⚽️

ትስማማላቹ? 🤔


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨 NEW:-የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ጎል ይፋ ሲደረግ የክለባችን ተጨዋቾች የሁኑት

👉ብሩኖ ፈርናንዴዝ ➲በርንሌይ ላይ ያስቆጠረው ጎል

👉ማርከስ ራሽፎርድ ➲ሲቲ ላይ ያስቆጠረው ጎል

👉ኮቢ ማይኖ ➲ወልቭስ ላይ ያስቆጠረው ጎል

👉አለሀንድሮ ጋርናቾ ➲ኤቨርተን ላይ ያስቆጠረው ድንቅ ጎል

ዕጩዎች ውስጥ ተካተዋል።

➔እናንተስ የማን ጎል የሚያሸንፍ ይመስለቹሀል?💬👇


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨BREAKING ኤሪክ ቴን ሆግ በክረምቱ ማንቸስተር ዩናይትድን ይለቃል !

[DI MARZIO ]

@Man_United_Ethiopian
ኤሪክ ቴን ሀግ የሚለቁ ከሆነ ዩናይትዶች እነኚን አሰልጣኞች በእጩነት ይዘዋል።


➔ኬራን ማኬና
➔ፖቸቲኖ
➔ዲዘርቤ
➔ቶማስ ቱሄል


@Man_United_Ethiopian
ከ ዛሬ ልምምድ የተገኙ ምስሎች 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Wembley 🔥🔥🔥🔥
በ ቀጣይ የ ውድድር ዘመን በሜዳችን የምንለብሰው KIT ኢሄንን ይመስላል🔴

🔴እንደኔ ደርሶ እስኪገዛው የጓጓ ማነው?🖐
🔴ቅመሟ🔴

Butcher 🔪🔪🔪