ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
162K subscribers
1.18K photos
4 videos
2 links
ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለምንወደው የማንችስተር ዮናይትድ ክለብ እና በአጠቃላይ ስለ እግርኳስ ነው::

በፔጃችን ምርትና አገልግሎቶቻችሁን አስተዋውቁ!

Owner - @Dagim_18
Download Telegram
ቴን ሀግ በባየር ሙኒክ የአሰልጣኞች ዝርዝር ውስጥ በቀዳሚ ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።

[ Steve Bates ]

@Man_United_Ethiopian
የቀድሞ የክለባችን ሌጀንድ ሁዋን ማታ ስለ አሊሃንድሮ ገርናቾ ተከታዩን ብሏል።

" አሊሃንድሮ ገርናቾ ምርጥ ብቃት ያለው ወጣት ተጭዋች ነው እናም በእሱ ብቃት አስገርሞኛል በጣም ለየት ያለ የተረጋጋ ተጭዋች ነው።"

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ሀሪ ማጉየር በጡንቻ ጉዳት ምክንያት
3 ሳምንት ከሜዳ ይርቃል።
ሌላ ትኩሳት 🥵

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ኦሌ በዩናይትድ ቤት እያለ ቦርዱ እንዲያስፈርምላቸው የጠየቃቸው ተጨዋቾች

• ትሪፐር
• ሃላንድ
• ቤሊንግሃም
• ራይስ
• አልቫሬዝ

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨ዩናይትዶች ለዣን ክሌር ቶዲቦ የውል ስምምነት ቅድመ ሁኔታዎችን ለመጠየቅ በቅርቡ ከNice ጋር ግንኙነት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። 🇫🇷

ቶዲቦ በአሁኑ ጊዜ ሁሉንም አማራጮች ከመውጣት በፊት ክፍት እያደረገ ነው። 👀

ዩናይትዶች ራፋኤል ቫራንን 🔁 ለመተካት ጥሩ እጩ አድርገው ይመለከቱታል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🗒️ |ቀጣይ_ጨዋታ | Next Match

🇬🇧 የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ የ 36 ኛ
ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር !

🔵 ክርስትያን ፓላስ 🆚 ማንችስተር
ዩናይትድ

🗓 | ዛሬ ሰኞ ሚያዝያ 28

| ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ

🏟️ | ሰለ ሀለአስት ፓርክ ስታድየም

🔴 | ድል ለ ክለባችን ማንችስተር
ዩናይትድ

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
የተረጋገጠ መረጃ!!

ባየርሙኒክ ኤሪክ ቴን ሃግን እንደሚፈልግ በይፋ ታውቋል፣ ባለፉት ጥቂት ቀናት ስሙ ከ ባየርን ጋር ሲያያዝ የነበረው ቴን ሃግ አሁን በይፋ የ ቱኸል ተተኪ ይሆን ዘንድ በሙኒክ እየተፈለገ እንደሆነ ስካይ ስፖርትን ጨምሮ በርካታ ገጾች በሰበር ዜና አስነብበዋል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨 ሰበር

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ዛሬ ምሽት ከክሪስታል ፓላስ ጋር በሚደረገው ጨዋታ በጉዳት አይሰለፍም።

[INSIDERUTD1]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ Instagram ገፁ በኩል የቀድሞ ክለቡን ስፖርቲንግ የሊጉን ዋንጫ በማንሳታቸው ተከትሎ እንኳን ደስ አላችሁ መልክቱን አስተላልፎል።

@man_united_ethiopia
@man_united_ethiopia
ለዛሬው ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ !

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
የተጋጣሚ አሰላለፍ

@Man_United_Ethiopian
አሰላለፋችን በ ፎርሜሽን

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
36 ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ
⌚️10
ማን ዩናይትድ 0 = 1 ክርስታል ፓላስ
⌚️45+3

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 36 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ
ግብር

ክርስታል ፓላስ 2 = 0 ማን ዩናይትድ
⚽️ ኦሊሴ
⚽️ ማቴታ
HT😢

ክርስታል ፓላስ 2 = 0 ማን ዩናይትድ
⚽️ ኦሊሴ
⚽️ ማቴታ

የመጀመርያው አጋማሽ እንዴት ነበር🤐
የተሻረብን ጎል ??


ዳኛ ዛሬም ?
እንደ ካሳሜሮ ገና በ 12 ደቂቃ ቲቪያችንን ዘግተን ለጥጥጥ ብንል ይሄና ምሽታችን አይበላሽም ነበር ....

ወይ ማንችስተር 😭