ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
163K subscribers
1.18K photos
4 videos
2 links
ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለምንወደው የማንችስተር ዮናይትድ ክለብ እና በአጠቃላይ ስለ እግርኳስ ነው::

በፔጃችን ምርትና አገልግሎቶቻችሁን አስተዋውቁ!

Owner - @Dagim_18
Download Telegram
ትላንት ምሽት በተደረገ የሜክሲኮ እና ኡሯጋይ የወዳጅነት ጨዋታ ላይ በዉሰት የሄደዉ የክለባችን ተጫዋች ፔልስትሪ 1 ጎል ማስቆጠር ችሏል።

@man_united_Ethiopian
@man_uniited_Ethiopian
ውሳኔዎ ተውሰኗል ፣ ሁሉም ነገር አልቋል !

አሁን የሚቀረው ውሳኔው ይፋ የሚደረግበትን ቀን ብቻ መጠበቅ ነው።

➲ The Gurdian

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨 ዶርትሙንድ ጄደን ሳንቾን በድጋሚ ለማስፈረም የሚሞክረው ማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን አንድ ጊዜ በውሰት እንዲገኝ ካደረገው ብቻ ነው።

(ምንጭ፡ ሜል ስፖርት)

@Man_united_ethiopian
@Man_united_ethiopian
በ 2018 ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር ዲየጎ ዳሎት ከ ፖርቱጋሉ ክለብ ፖርቶ ማስፈረም የቻልነው።

𝐖𝐡𝐚𝐭 𝐀 𝐆𝐫𝐞𝐚𝐭 𝐏𝐥𝐚𝐲𝐞𝐫 🔥🔥

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🚨 ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ ለዮሮ የ60ሚ.ዩሮ ጥያቄ አቅርበዋል።


@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
የጎልደን ቦይ TOP 10 እጩዎች ፣ ከኛ ጋርናቾ እና ማይኖ ተካተውበታል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ሃሪ ማጉየር አሁን ለዩሮ 2024 ስብስብ ውስጥ መካተት ትልቅ ጥርጣሬ ሆኗል።

በጋሬዝ ሳውዝጌት የመጨረሻ 26 ተጫዋቾች ቡድን ውስጥ ለመካተት ብቁ ለመሆን በጊዜ ለሚደረግ አስበዋል።


➮ [Sam Wallace]

💥@Man_United_Ethiopian
💥@Man_United_Ethiopian
📍ማሰን ግሪንውድን ለማስፈረም ስማቸው ያልተጠቀሱ 3️⃣ የእንግሊዝ ቡድኖች ተጫዋቹን ለማስፈረም ይፈልጋሉ።

[ Team_Talk ]

💥@man_united_ethiopian
💥@man_united_ethiopian
📍ፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች የVAR አገልግሎት እንዲቀጥል ዛሬ ድምጽ ሰጥተዋል። VAR ትክክለኛ የውሳኔ አሰጣጥን የሚያቀርብ ቢሆንም ለጨዋታው እና ለደጋፊዎች የሚጠቅሙ ማሻሻያዎች እንዲደረጉ መግባባት ላይ ተደርሷል።


‼️ ስድስት የትኩረት አቅጣጫዎች አሉ፡


💥@man_united_Ethiopian
💥@man_united_Ethiopian
ኮቢ ማይኖ በማንቸስተር ዩናይትድ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት በአዲሱ ሲዝን መጀመሪያ ሳምንታዊ £60,000 ደሞዝ ይፈራረማል ተብሎ ይጠበቃል።

@man_united_ethiopian
📍አንድ የ ክለባችን ደጋፊ በ ኤፌ ኤ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ የተነሳውን የጋርናቾን እና የ ማይኖን ምስል ተነቅሶት ታይቷል !


💥@Man_united_Ethiopian
💥@Man_united_Ethiopian
ሃሪ ማጓየር ከእንግሊዝ የመጨረሻ ስኳድ ውስጥ የለም !

😢😢

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ኮቢ ማይኖ እና ሉክ ሾው የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የዩሮ የመጨረሻ ስብስብ ውስጥ መካተት ችለዋል !

Congra Our Players 👏👏

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ክረምት ፖርቹጋላዊው አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝን መሸጥ አይፈልግም።

The Times

💥 @Man_United_Ethiopian
💥 @Man_United_Ethiopian
➛አንዱን ቋሚ
➛አንዱን ቤንች
➛አንዱን ደግሞ ሽጡ

💥 @Man_United_Ethiopian
💥 @Man_United_Ethiopian
ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ  ኤሪክ ቴን ሀግን  ካሰናበተ በኋላ አሰልጣኝ ሆኖ ለመሾም ማውሪሲዬ ፖቸንቲኖ እንደ ሚፈልጉ   ተገልጿል።

Mupetiers

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድን በቀጣዩ የውድድር አመት የዩሮፓ ሊግ ተሳታፊ የደረጉት ኤሪክ ቴን ሃግ በዚህ ምክኒያት ክለባችን እርሱን ከሰናበተ ወደ £9M የሚጠጋ ካሳ እንደ ሚከፈለው ተገልጿል።

(Daily Mirror)

💥 @Man_United_Ethiopian
💥 @Man_United_Ethiopian
ዴክላን ራይስ ስለ ኮቢ ማይኖ 🗣

" ኮቢ ማይኖ ምን ማድረግ እንደሚችል ባለፈው ቤልጅየም ላይ ባሳየው ብቃት በደንብ ተመልክተናል ባለፉት 6 ወራቶች በዩናይትድ ባደረገው ነገር በዚህ የዩሮ ስብስብ ውስጥ መካተት የሚገባው ነው ።"

💥 @Man_United_Ethiopian
💥 @Man_United_Ethiopian