ብሩኖ ፈርናንዴዝ 🆚 ማርቲን ኦዲጋርድ
[2023-24] 🏴የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
ያላቸው.. እስታት 📊
👑 magnefico 💪
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
[2023-24] 🏴የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
ያላቸው.. እስታት 📊
👑 magnefico 💪
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ኤሪክ ቴን ሀግ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ስኮት ማክቶሚናይ ወደ ልምምድ መመለሳቸውን አረጋግጧል።
ሜሰን ማውንት ጉዳት እንዳስተናገደ ተናግረዋል።
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ሜሰን ማውንት ጉዳት እንዳስተናገደ ተናግረዋል።
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🎙️| ኤሪክ ቴን ሃግ፡ " (ማርከስ ራሽፎርድ) ዛሬ ጠዋትም ልምምድ አድርጓል፣ እናም ከዚህ እንዴት እንዳገገመ ማየት አለብን። ግን በጣም ጥሩ ይመስላል ብዬ አስባለሁ እናም ነገ ቀጣዩን ልምምድ እንደሚያደርግ ተስፋ አደርጋለሁ።
ከዚያ ለእሁድ ጨዋታ ይገባ እንደሆነ እንመለከታለን።
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ከዚያ ለእሁድ ጨዋታ ይገባ እንደሆነ እንመለከታለን።
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🗣️ JacobsBen ስለ ቶማስ ቱቸል
🏴 | ከፕሪሚየር ሊግ ጋር ያልጨረሰው ስራ እንዳለው ያምናል እና በማንቸስተር ዩናይትድ በጣም ጥሩ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም INEOS በዋነኝነት ስራው ላይ እንዲያተኩር ይፈቅድለታል።እና ቱቸል የሚደሰተው ይህ ነው፣ እሱ በእግር ኳስ ላይ ያተኮረ ስራ አስኪያጅ ነው ወደ ሌሎች የንግዱ ዘርፎች መጎተት የማይፈልግ።
ለዚህም ነው በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ጥሩ ብቃት ሊኖረው የሚችለው።
[GiveMeSport]

📌ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ2024 🏴 በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ዕድሎችን የፈጠረው ተጨዋች ነው።''
▪️👉54 - ብሩኖ ፈርናንዴዝ
◾️👉52 - ኬቨን ዴ ብሩይን
▪️👉50 - ማርቲን Ødegaard
ማግኒፊኮ 🪄
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
▪️👉54 - ብሩኖ ፈርናንዴዝ
◾️👉52 - ኬቨን ዴ ብሩይን
▪️👉50 - ማርቲን Ødegaard
ማግኒፊኮ 🪄
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
አሰልቺው የ ቴን ሃግ አካሄድ በተጨዋቾች ተጋልጧል።
አሁን እየወጣ ባለ መረጃ መልበሻ ክፍሉ የተለያዩ ሪፖርቶችን አቅርቧል፣ ተጨዋቾችም አሰልቺ ብለው የገለጹት መረጃ ይፋ ሆኗል።
ቴን ሃግ ከተለያዩ የልምምድ ግዜወች ውጪ ተጨዋቾችን በሳምንት 3 ግዜ በቀን ቢያንስ ለ 40 ደቂቃ ታክቲክ ትምህርት በሚል ይሰበስባቸዋል ይህም ተጨዋቾችን እንዳሰለቻቸውና በፍጹም መሆን የሌለበት እንደሆነና የትኛውም አሰልጣኝ የማያደርገው መሆኑ የተነገረ ሲሆን፣ ሌላው ደግሞ በጣም አሰልቺውና ከፍተኛ ኢነርጂ ወጪ የሚያስደርገው የአሰልጣኙ የልምምድ ግዜ ፕሮግራም ሁሉንም አማሯቸዋል።
ከዚህም በላይ ተጨዋቾች በከፍተኛ ልምምድ እንዲሁም በአሰቺው የእለት ተእለት ስብሰባ ተማረው ወደ ሜዳ እንደሚገቡና ይህም መሆን የሌለበት መሆኑን መልበሻ ክፍሉ ለዩናይትድ አመራሮች አጋልጧል።

#የጨዋታ_ቀን
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ36 ኛ
ሳምንት
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 አርሰናል ⚫
📆 | ዛሬ እሁዱ ግንቦት 4
🕰 | ምሽት 12:30
🏟️ | ኦልድትራፎርድ
🔴 | ድል ለክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ''
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ36 ኛ
ሳምንት
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 አርሰናል ⚫
📆 | ዛሬ እሁዱ ግንቦት 4
🕰 | ምሽት 12:30
🏟️ | ኦልድትራፎርድ
🔴 | ድል ለክለባችን ማንቸስተር ዩናይትድ''
@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
📊 የክለባችን አማካኝ የሆነው ብሩኖ ፈርናንዴስ ከ
ማርቲን ኦዴጋርድ ጋር ያለው ሬቲንግ፦
👉ብሩኖ ፈርናንዴስ 7.40
👉ማርቲን ኦዴጋርድ 7.37
@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian
ማርቲን ኦዴጋርድ ጋር ያለው ሬቲንግ፦
👉ብሩኖ ፈርናንዴስ 7.40
👉ማርቲን ኦዴጋርድ 7.37
@Man_united_Ethiopian
@Man_united_Ethiopian