ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
147K subscribers
922 photos
4 videos
7 links
Owner - @Dagim_18
Download Telegram
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በመጪው ክረምት ዝውውር መስኮት አብዛኛውን ተጨዋች ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል ከነዛም ምክክር ራሽፎርድ ይጠቀሳል!

ሆይሉንድ፣ጋርናቾ እና ማዬኖ አይሸጡም


@Man_United_Ethiopian
ከ2020/21 የውድድር ዓመት ጀምሮ ሉክሾው 68 ጨዋታዎች በጉዳት ምክንያት ያመለጡት ሲሆን ማርሲያል ደግሞ 65 ጨዋታዎች አምልጦታል

@Man_United_Ethiopian @Man_United_Ethiopian
💫 || የማንቺስተር ዩናይትድ የወርሃ ሚያዚያ የወሩ ምርጥ ተጨዋቾች

ሃሪ ማጉዋየር

ብሩኖ ፈርናዴዝ

አሊሃንድሮ ገርናቾ

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
የዩናይትድ ትልቁ ሸክም የሆነው ማርሺያል ወደ ልምምድ ተመልሶ ለሰኞው የዩናይትድና ፓላስ ጨዋታ እንደሚገኝ የታወቀ ሲሆን፣ ኢቫንስ ሙሉ ለሙሉ አገግሟል፣ ማጉየርም አጣማሪ አግኝቷል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ኮቢ ሜይኑ ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠራው ድንቅ ግብ የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ጎል ዕጩ ውስጥ ተካቷል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🚨 ጀርሚ ፍሪምፖንግ ፣ጆዋ ኔቭስ እና ማይክል ኦሊሴ የመጀመሪያ 3 የማን ዩናይትድ የክረምት ፊርማዎች ከአንድ አጥቂ ጋር በ INEOS ዘመን ህልም ጅምር ይሆናሉ። 👀

[Muip]

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ወደ ልምምድ ተመልሰዋል!

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ምንጥር አድርገው ካሪንግተንን ከጎበኙ በኋላ ሁሉንም የዩናይትድ ሰራተኞች ሰብስበው ማስጠንቀቂያ የሰጡ ሲሆን፣ በተለይም የ አይ ቲ ባለሙያወችን አሳፋሪ ናችሁ ብለዋቸዋል፣ ከዚህም በተጨማሪ ለንደን ተቀምጠው ማንችስተር የሚገኘውን ክለብ ይመሩ የነበሩትን አመራሮች ከቀጣዩ ቀን ጀምሮ ወይ ማንችስተር መጥተው እንዲሰሩ ካልሆነ ግን እርምጃ እንደሚወስዱ አሳውቀዋል።

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ይህንን አስተውለዋል ❗️

በ2008 ማንችስተር ዩናይትድ በፈርጊ ስር 2ተኛ የቻምፒየንስ ሊጉን ክብር ሞስኮ ላይ  ሲያሸንፍ በፍፃሜው ጨዋታ በቋሚነት ጨዋታውን ከጀመሩ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች ውስጥ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ በቀር ሁሉም ከእግርኳስ ዓለም ራሱን አግልሏል !

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ማንቸስተር ዩናይትድ የ19 አመቱን የባርሴሎና አጥቂ ቪክቶር ሮኩን በውሰት ለማስፈረም ከተጨዋቹ ወኪል ጋር ተገናኝተዋል።

@Man_United_Ethiopian
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምንስ
ትፈልጉታላቹ ተነስቶአል በዝህ የለም``
የሉቃስ ወንጌል 24:5

ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ።

📝 ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ

@Man_United_Ethiopian
የክለባችን ተጭዋቾች በልምምድ ላይ

@Man_United_Ethiopian
@Man_United_Ethiopian
ቴን ሀግ በባየር ሙኒክ የአሰልጣኞች ዝርዝር ውስጥ በቀዳሚ ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።

[ Steve Bates ]

@Man_United_Ethiopian