ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ
172K subscribers
2.98K photos
6 videos
1 file
20 links
ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለ ታላቁና ሃያሉ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በየደቂቃው በየሰዓቱ የሚወጡ ፈጣን መረጃዋችን ከኛዉ ዘንድ ያገኛሉ።

☞︎| የዝውውር ዜናዋች
☞︎| ስለ ክለባችን ትኩስ ትኩስ መረጃ
☞︎| ቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሞቹ

📢 ለሀሳብና አስተያየት & ለማስታወቅያ ስራ ⤵️
Download Telegram
#UPDATE

ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊመጡ ይችላሉ ተብለው የነበሩት አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ምናልባትም በዚህ ሳምንት ውስጥ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ሊሾሙ ይችላሉ ።

[Times sport]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
#UPDATE

ኮቢ ማይኖ ለማገገም ይረዳው ዘንድ በመጪዎቹ 4 ሳምንታት ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ አይጠበቅም ።

[Utd mence]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
#Update

ማኑኤል ኡጋርቴ በሀገራት ጨዋታ ወቅት በደረሰበት ጉዳት ምክንያት ከጨዋታዎች ውጪ ነው መባሉን መቆየቱን አጋርተናችሁ ነበር ።

ሆኖም ኡራጋያዊዉ የተከላካይ አማካይ በዛሬው የልምምድ መርሀግብር ላይ በመጠኑም ቢሆን ልምምድ የሰራ ቢሆንም ለብሬንትፎርዱ ጨዋታ የመድረሱ ጉዳይ አሁንም አልተረጋገጠም ።

በተጨማሪ ታይረል ማላሲያ ከዋናው ቡድን ጋር በመሆን ሙሉ የልምምድ ክፍለ ጊዜውን ያጠናቀቅ ሲሆን በቀጣይ ጨዋታዎች ወቅት ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል ።

ኮቢ ማይኖ ዙሪያ በህክምና ቡድን አባላቱ በኩል የወጣ መረጃ ባይሆንም ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ በርካታ የመረጃ ምንጮች እየጠቆሙ ይገኛል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
#Update

ታዳጊው ተጨዋች ሴኩ ኮኔ ከክለባችን ዋናው ቡድን ጋር ለመጀመርያ ጊዜ ልምምዱን አከናውኗል !!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
#Update

ሉክ ሾው በግሉ የሜዳ ላይ ልምምድ ማድረግ ጀምሯል።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
#UPDATE

ዛሬ በነበረው የልምምድ መርሀ ግብር ባለፈው ጨዋታ በጉዳት ተቀይሮ የወጣው ፤ ካርሎስ ካሴሚሮም አብሮ መሳተፍ ችሏል ።

በአንፃሩ ደግሞ ጆኒ ኢቫንስ ፣ ሀሪ ማጓየር እና ኮቢ ማይኖ ልምምዱ ላይ አልተሳተፉም።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
#Update

የካሪንግተን ፍሬዎቹ ማለትም የ17 አመቱ የግራ መስመር ተመላላሽ ሀሪ አማስ እና የ18 አመቱ የቀኝ መስመር ተመላላሽ ሀቤብ ኦጉኑየ ወደ ቱርክ ባቀናው ስብስብ ተካተዋል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
#Update

በዚህ ሰአት ኢስታንቡል ላይ ከፍተኛ የሚባል የሙቀት መጠን እየተስተዋለ ይገኛል !!

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
#Update

ካሲሜሮ ቋሚ ሆኖ ጨዋታውን አይጀምርም። ማዝራዊ Attacking midfielder ሆኖ ይጫወታል ።

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian
#Update

Europe (England) ላይ ከዚህ በኋላ የአየር ንብረት ተቀያያሪ ስለሚሆን ከዚህ በኋላ የሚደረጉ አንዳንድ ጨዋታዎች ሊሸጋሸጉ ይችላል።

ይህም ማለት አንድ ጨዋታ መርሃግብር ከወጣለት ጊዜ 1ሰአት ዘግይተው ጨዋታዎች ይደረጋሉ ማለት ነው። [EPL]

@man_united_Ethiopian
@man_united_Ethiopian