አስከ ነገ 5 ሰአት ድረስ አድሚን መሆን የሚፈልግ የናግረኝ (post የማረግ ፍላጎት ያለው) ...በሰላም ያገናኘን Dum spīrō, spērō — “ @benanya22s
❤1
ሰላም!!! እንዴት ከረማቹ ሰዎች ይሄን ቻናል (ማምሻ ወግ) መግዛት የሚፈልግ የሚፈልግ DM (inbox) ያውራኝ @benanya22s
*****
"አንድ ሰው ምን አለኝ!!
ገንዘብህ እና ጤናህን ስታጣ ምንም አታጣም
ባህሪህን ስታጣ አንድ ነገር ታጣለህ
ሁሉንም ነገር ታጣለህ ያንን አስታውስ።
ገንዘብ ሊመለስ ይችላል፣ ጥንካሬም ሊገነባ ይችላል፣
ነገር ግን ባህሪ የማንነታችን መሰረት ነው፡፡
አጥብቀህ ጠብቅ፣ በታማኝነት ኑር፣ እና
ሌላው ሁሉ ወደ ቦታው ይወድቃል።"
***
ነፃነት ወርቅነህ🕯
"አንድ ሰው ምን አለኝ!!
ገንዘብህ እና ጤናህን ስታጣ ምንም አታጣም
ባህሪህን ስታጣ አንድ ነገር ታጣለህ
ሁሉንም ነገር ታጣለህ ያንን አስታውስ።
ገንዘብ ሊመለስ ይችላል፣ ጥንካሬም ሊገነባ ይችላል፣
ነገር ግን ባህሪ የማንነታችን መሰረት ነው፡፡
አጥብቀህ ጠብቅ፣ በታማኝነት ኑር፣ እና
ሌላው ሁሉ ወደ ቦታው ይወድቃል።"
***
ነፃነት ወርቅነህ🕯
😢3💔1
የዚን ሰውዬ ዘፈን ቀኑን ሙሉ ሰፈልገው ነበረ አጣሁት💔 ስሙንም እድሜ ለቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ክሬዲት ስለሚሰጥ አገኘሁት ግጥሙን ቀን ላይ አስታውሺው ነበረ እምምም🤔 እንዲህ የሚል part አለው ...
መንታ መንገድ ላይ ቆሚያለው
ባለሁበት እረግጣለው
ወደ ሗላ ልይ ወደ ፊት
እግሬ መሄዱን አቅቶት...
እንዲህም አስታውሼው ግን በድምፅ ላገኘው አልቻልኩም ከቪዲዮው ጭምር አስታውሰዋለው ለኔ ውድ ውድ ሙዚቃ ነው እባካችሁ ካገኛቹት ላኩልኝ❤️ ..ሚኪ ጃኖ አቀናብሮለታል እሳት ዳር ቁጭ ብሎ በጊታር ዘፈኑን ያጅባል አለማየሁ ጫካ ውስጥ ይሄዳል ... የሆነ ጊዜ ለተከታታይ ብዙ ጊዜ የሰማሁት ዘፈን ነው ለኔ ትልቅ ቦታ አለው ካገኛቹ ላኩለኝ በድጋሚ🙏🏽🙏🏽
መንታ መንገድ ላይ ቆሚያለው
ባለሁበት እረግጣለው
ወደ ሗላ ልይ ወደ ፊት
እግሬ መሄዱን አቅቶት...
እንዲህም አስታውሼው ግን በድምፅ ላገኘው አልቻልኩም ከቪዲዮው ጭምር አስታውሰዋለው ለኔ ውድ ውድ ሙዚቃ ነው እባካችሁ ካገኛቹት ላኩልኝ❤️ ..ሚኪ ጃኖ አቀናብሮለታል እሳት ዳር ቁጭ ብሎ በጊታር ዘፈኑን ያጅባል አለማየሁ ጫካ ውስጥ ይሄዳል ... የሆነ ጊዜ ለተከታታይ ብዙ ጊዜ የሰማሁት ዘፈን ነው ለኔ ትልቅ ቦታ አለው ካገኛቹ ላኩለኝ በድጋሚ🙏🏽🙏🏽
ጠዋት መነሳት , ፊት ታጥቦ እንደነገሩ ለብሶ ለቡና መጠራት ከጠዋቷ ፀሐይ ጋር ቡናን በትኩሱ ፋት ማለት የተወጋውን ሸምተን ካፌ መግባት ሀሳባችን በማኪያቱ አሰታጥበን ወደ ልብ ማውረድ ልብ ሲረሰርስ መፅሐፍ ገልጦ በቃላት መደነቅ ጓደኛ አፍርተን መፅሐፋን መክደን ደራሲው ከፈጠረው ገፀ በሀሪ (ጓደኛ )ጋር መፅሐፋ ተከድኖም ማውጋት አለማቆም ሻይ ቡና መገባበዝ (🖐🏽ለኔ ነጣ ማኪያቶ) መሽቶ የፈጣሪ ዘርን ቀና ብሎ በጎዳናው ማየት ይብቀሉ, ይቅጨጩ , አረም ይዋጣቸው እንጃ (ማጭድ በፈጃቸው ) ብሎ በሆድ መራገም ሳቅ ብርቅ ሳይሆን ዝም ብሎ መራመድ ወደ ቤት ማዝገም....
❤🔥2
የግጥሜ ርዕስ :- ችግኙ ፍቅር
ችግኙ ልቤን ከአፈር ለውሰሽ
እንዲ የጠፋሺው አንቺ ቆይ ማነሽ🤨
ጦጠር አብይ ነሽ?
አዳነች አበቤ? አወኩሽ አወኩሽ
ቆይ ታያለሽ
በአናትሽ ባልተከልኩሽ
ጥበብ እኮ አትጥራቹ😎😇
ችግኙ ልቤን ከአፈር ለውሰሽ
እንዲ የጠፋሺው አንቺ ቆይ ማነሽ🤨
ጦጠር አብይ ነሽ?
አዳነች አበቤ? አወኩሽ አወኩሽ
ቆይ ታያለሽ
በአናትሽ ባልተከልኩሽ
ጥበብ እኮ አትጥራቹ😎😇
😁1
ከገበታው በታች ነኝ
አቤት ጌታዬ – ወዴት ጌታዬ
የርሳቸው ሰማይ ለኔም ሰማዬ …. አቤት ጌታዬ
ከሰማዩ ሥር ጥቁር ደመና
ከደመናው ሥር ጥቁር አሞራ….አይ የሱ ሥራ
ከአሞራው ሥር የጌቶች ጣራ
ከጣራው በታች ትልቅ ወጋግራ…አይ የሰው ሥራ
ከወጋግራው ሥር ዙፋን ላይ ጌቶች
ቀፈታቸው ሥር የጌታዬ እግሮች
ከዚያ ዝቅ ብሎ የእንጨት ገበታ
ከሱ ሥር እኔ እግር አሸታ
ከገበታ በታች ነኝ ከገበታ
እንጨት ሲበልጠኝ የት ሂዷል ጌታ
እህህ አለ አሉ እህህ ፈረስ
ሳር ባይጥሉበት የልቡ ባይደርስ
የፈረስ ቀለብ ስንሸረሽም
ወለቴ እናቴ ለካ አልጎረስሽም
ወፍጮ ከተፋው ከንቅርቃጩ
ልቀሚ ብለሽ ወፎች ተንጫጩ
መጅና ወፍጮ ጠግቦ እያያጓራ
እኔ ‘ርቦኛል ኩርማን እንጀራ
ከገበታ በታች ነኝ ከገበታ
እንጨት ሲበልጠኝ የት ሂዷል ጌታ
ያቻት ወፍጮ ሥር ዶሮን አየናት
እሽም አንላት ሂጅም አንላት
እሽ የማንላት ሂጅ የማንላት
ከኛ ‘ምትሻል የሹም ዶሮ ናት
ወለቴ እናቴ እረኛው የታል
ባያስጎነጭም ሲያልብ ያሸትታል
አቤት ጌታዬ ወዴት ጌታዬ
ግን የርሶ ሰማይ ለኔም ሰማዬ
ከገበታ በታች ነኝ ከገበታ
እንጨት ሲበልጠኝ የት ሂዷል ጌታ
ከገበታ በታች ነኝ ከገበታ
እንጨት ሲበልጠኝ የት ሂዷል ጌታ፡፡
ግጥም፡ – ኑረዲን ዒሳ
አቤት ጌታዬ – ወዴት ጌታዬ
የርሳቸው ሰማይ ለኔም ሰማዬ …. አቤት ጌታዬ
ከሰማዩ ሥር ጥቁር ደመና
ከደመናው ሥር ጥቁር አሞራ….አይ የሱ ሥራ
ከአሞራው ሥር የጌቶች ጣራ
ከጣራው በታች ትልቅ ወጋግራ…አይ የሰው ሥራ
ከወጋግራው ሥር ዙፋን ላይ ጌቶች
ቀፈታቸው ሥር የጌታዬ እግሮች
ከዚያ ዝቅ ብሎ የእንጨት ገበታ
ከሱ ሥር እኔ እግር አሸታ
ከገበታ በታች ነኝ ከገበታ
እንጨት ሲበልጠኝ የት ሂዷል ጌታ
እህህ አለ አሉ እህህ ፈረስ
ሳር ባይጥሉበት የልቡ ባይደርስ
የፈረስ ቀለብ ስንሸረሽም
ወለቴ እናቴ ለካ አልጎረስሽም
ወፍጮ ከተፋው ከንቅርቃጩ
ልቀሚ ብለሽ ወፎች ተንጫጩ
መጅና ወፍጮ ጠግቦ እያያጓራ
እኔ ‘ርቦኛል ኩርማን እንጀራ
ከገበታ በታች ነኝ ከገበታ
እንጨት ሲበልጠኝ የት ሂዷል ጌታ
ያቻት ወፍጮ ሥር ዶሮን አየናት
እሽም አንላት ሂጅም አንላት
እሽ የማንላት ሂጅ የማንላት
ከኛ ‘ምትሻል የሹም ዶሮ ናት
ወለቴ እናቴ እረኛው የታል
ባያስጎነጭም ሲያልብ ያሸትታል
አቤት ጌታዬ ወዴት ጌታዬ
ግን የርሶ ሰማይ ለኔም ሰማዬ
ከገበታ በታች ነኝ ከገበታ
እንጨት ሲበልጠኝ የት ሂዷል ጌታ
ከገበታ በታች ነኝ ከገበታ
እንጨት ሲበልጠኝ የት ሂዷል ጌታ፡፡
ግጥም፡ – ኑረዲን ዒሳ
❤2🥰1
የፈጠረን ግን ድብቅ ነው አደለ?
ማለት?
ምናለ አፍቅሮን ከሆነ ሁሌ ቢሞትልን ፍቅር እኮ በእምነት ሊደገፍ አይገባም ሁሌ ፍቅር መሆኑን እራሱን ችሎ መግለፅ አለበት
መቼስ እብድ ነህ ብዬ ነው ቆሜ ምሰማህ (አልኩት)
እወነት እውነት እስኪ ሌላም ልበልልህ ከላይ ነው አደለ? ሁሉን ያያልም ይባላል ታድያ ምነው ጥሩም መጥፎም ሰንሰራ ዝምታው በዛ? ፍቅር አያቁነጠንጥም እንዴ አንደው ዝምምምም ጭጭ ያረጋል? በኔ ሞት
ያንተስ ነገር ብሶብሀል በል ቻዎ
አፍቅረህ አየው ያኔ ከኔጋ ፈጣሪያችንን ለማማት እንሰበሰባለን አለኝ
(ፈጣሪን ስናማ በህሊናዬ አስቤ ሳቅኩ😂😂 ከሰማይ የተወረወረ ነገር ካለም አንጋጥጬ የፍርሀቴን አየሁ)
ማለት?
ምናለ አፍቅሮን ከሆነ ሁሌ ቢሞትልን ፍቅር እኮ በእምነት ሊደገፍ አይገባም ሁሌ ፍቅር መሆኑን እራሱን ችሎ መግለፅ አለበት
መቼስ እብድ ነህ ብዬ ነው ቆሜ ምሰማህ (አልኩት)
እወነት እውነት እስኪ ሌላም ልበልልህ ከላይ ነው አደለ? ሁሉን ያያልም ይባላል ታድያ ምነው ጥሩም መጥፎም ሰንሰራ ዝምታው በዛ? ፍቅር አያቁነጠንጥም እንዴ አንደው ዝምምምም ጭጭ ያረጋል? በኔ ሞት
ያንተስ ነገር ብሶብሀል በል ቻዎ
አፍቅረህ አየው ያኔ ከኔጋ ፈጣሪያችንን ለማማት እንሰበሰባለን አለኝ
(ፈጣሪን ስናማ በህሊናዬ አስቤ ሳቅኩ😂😂 ከሰማይ የተወረወረ ነገር ካለም አንጋጥጬ የፍርሀቴን አየሁ)
tik tok ላይ ፅሁፌን አየሁት ክሬዲት ሳይሰጠኝ በራሳቸው ስም ቢጥፉትም ፀሎቴ ግን ቫይራል ቪያግራ አስወጠህም ቢሆን አውጣላቸው የሚል ነበረ አሜን አሜን አሜን🤲🏽
እኔ እንደናንተ አደለሁም
😂 ታወኩ ተብዬ አልንጨረጨርም
እኔ እንደናንተ አደለሁም
😂 ታወኩ ተብዬ አልንጨረጨርም