EECMY Children Ministry: MY Sunday School
924 subscribers
1.28K photos
14 videos
182 links
MY Sunday School is the official page of EECMY Children Ministry.

Wholistic Growth For Our Children!

Access Sunday School learning materials at www.mysundayschool.org
Download Telegram
Forwarded from EECMY Youth Ministry
ሁለንተናዊ አገልግሎት ለልጆች እና ወጣቶች ሁለንተናዊ ለውጥ እና ዕድገት
Training Day 1: WHOLISTIC MINISTRY PACKAGES OF CHILDREN & YOUTH
===
የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት መሪዎች ስልጠና #በአዲስአበባ ለሚገኙ ማ/ምዕመናናት

YEROO LEENJII TAJAAJILTOOTA IJOOLLEE FI DARGAGGOO WWWMAKAANA YESUUS MAGAALAA FINFINNEERRAA WALITTI QABAMANIIF KENNAME
===
ሁለንተናዊ የልጆች እና ወጣቶች አገልግሎት ፓኬጅ ላይ የስልጠና እና የምክክር ጊዜ...
===
Mata Duree Paakeejii Hundagaleessa Tajaajila Ijoollee Dargaggoo irratti yeroo leenjii fi yeroo marii...
===
ሁለንተናዊ አገልግሎት ለልጆች እና ወጣቶች ሁለንተናዊ ለውጥ እና ዕድገት
TAJAAJILA HUNDAGALEESSA GUDDINAA FI JIRJIIRAMA HUNDAGALEESSA IJOOLLEE FI DARGAGGOOTA KEENYAAF
===
#የልጆች_እና_የወጣቶች_አገልግሎት
#ተልዕኮ: ልጆች እና ወጣቶች በሁለንተናዊ አገልግሎት ታንጸው:  ከእግዚአብሔር የተሰጣቸውን ጸጋ እና ተሰጥኦ ለይተው : አሳድገው ለእግዚአብሔር ክብር እና ለትውልዱ በረከት እንዲሆኑ መስራት...
  
#ራዕይ: ከእግዚአብሔር የተሰጣቸውን ጸጋ እና ተሰጥኦ ለይተው : አሳድገው ጠንክሮ የሚሰሩ ; እና በትውልዱ ላይ መልካም ተጽዕኖ መፍጠር የሚችሉ
የተለወጡ ልጆችን እና ወጣቶችን ማየት

👇👇👇
📷 📽️ EECMY-YDCS Media Team (0911454205)

https://t.me/eecmyyouthministry
https://t.me/MYSundaySchool