ዛሬ የአዲስ አበባው ሲኖዶስ በእንጦጦ ማህበረ ምዕመናን ቅጥር ጊቢ ውስጥ “ኑ ልጆች እንጫወት” በሚል መሪ ቃል የተሳካ የስፖርት ፌስቲቫል አዘጋጅቶል::"ሁሉም ልጆች በጌታ ይፈለጋሉ"በሚል መርህ ጛሳብ ለመልዕክቱን አጽንኦት ሰጥቷል።
በዝግጅቱ የጸሎት፣ የመዝሙር እና ጥሩ የኅብረት ጊዜ የታየበትሲሆን ለመንፈሳዊ እና ማህበራዊ እድገት ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል።
የተለያዩ የስፖርት ግጥሚያዎች፣ ውድድሮች እና አዝናኝ ትርኢቶች ታክለው ቀርበዋል::
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የህፃናት ክፍል አስተባባሪ የሆኑት
👉 ዶ/ር ሊዲያ ተፈራ ሰላምታ ያቀረቡ ሲሆን ለአሽናፊዎች ስጦታ በመስጠት አበረታተዋል ።
👉ሌሎች ሲኖዶሶች እና ማህበረምዕመናን ህጻናትን ያካተተ ተመሳሳይ ፌስቲቫሎች እንዲያዘጋጁ በማበረታታት ለተሳተፉት ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል። በአጠቃላይ ፌስቲቫሉ የሚያስደስትና እና ህብረትን የሚያጠነክር ነበርም ብለዋል::
Photo Credit: Elila(+251 93 504 1913)
#Addis Ababa #EntotoMekaneYesus
#Children#Youth#sport
#CYMD
#MYSundayschool
https://t.me/MYSundayschool