EECMY Children Ministry: MY Sunday School
846 subscribers
947 photos
14 videos
174 links
MY Sunday School is the official page of EECMY Children Ministry.

Wholistic Growth For Our Children!

Access Sunday School learning materials at www.mysundayschool.org
Download Telegram
የኢ/ወ/ቤ/ክ/መ/ኢ #የልጆች_በዓል

#እንኳን_አደረሳችሁ!

👉ቀን፡- ጥር 07፤ 2015 ዓ.ም

👉መሪ ጥቅስ፡-  1ጢሞ. 4፡15 “ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ…”

👉መሪ ሃሳብ (ርዕስ)፡- “ሁለንተናዊ ዕድገት ለልጆቻችን”

👉በዕለቱ፡- በርዕሱ ዙርያ ሰፊ ትምህርት ይሰጣል፡ የተለያዩ የዝማሬ፡ የድራማ፡ የግጥም፡ የጥያቄና መልስ ውድድሮች…ወዘተ  ይቀርባሉ፡፡ ወላጆች ለልጆች የሚሰጥ ስጦታ ያመጣሉ፡፡

👉የልጆችን አገልግሎት መደገፍ፡- ከማ/ምዕመናን ጀምሮ እስከ ዋናው ጽ/ቤት ያለውን የልጆች አገልግሎት ለማጠናከር የገቢ ማሰባሰብ ሥራ ይሰራል፡፡

https://t.me/MYSundaySchool

👉ቀን፡- ጥር 05፤ 2016 ዓ.ም

👉መሪ ጥቅስ፡- ማርቆስ 10:14 “ ...ሕፃናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉ አትከልክሉአቸው፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደነዚህ ላሉት ናትና።"

👉መሪ ሃሳብ (ርዕስ)፡- “ልጆች ወደ ኢየሱስ ይምጡ”

👉በዕለቱ፡- በርዕሱ ዙርያ ሰፊ ትምህርት ይሰጣል፡ የተለያዩ የዝማሬ፡ የድራማ፡ የግጥም፡ የጥያቄና መልስ ውድድሮች…ወዘተ ይቀርባሉ፡፡ ወላጆች ለልጆች የሚሰጥ ስጦታ ያመጣሉ: አብረው እግዚአብሔርን ያመልካሉ፡፡

እግዚአብሔር ልጆቻችንን እና አገልግሎታቸውን አብዝቶ ይባርክ!!!

EECMY Children Ministry