Mekelle University Student Union
10.3K subscribers
1.12K photos
49 videos
201 files
240 links
This is official Mekelle University
Student Union Tg Channel
#NewPresident /+251914294591/Hayelom
Download Telegram
Attention for graduate students
*Call for Applications: Incubation Program*
Ministry of Innovation and Technology invites you (startup) to join an incubation program designed to propel your venture from prototype to market at the Innobiz-K Ethiopia Incubation Center.
Program Highlights
The program provides the tools, resources, and guidance to turn your vision into reality:
•  Seed Fund up to USD 5,000 for 10 selected startups to kickstart operations!
•  Prototype Development to market-ready solutions.
•  MVP Validation
•  Business Model Refinement
•  Mentorship & Coaching
•  Networking & Exposure
•  Investment Readiness
•  Co-working Space; in the dynamic workspace of Innobiz-K Ethiopia Incubation Center
Dear Students, Alumni, and the entire University Community,

As the Bible says, "He is not here; He has risen, just as He said" (Matthew 28:6).

Wishing you all a very happy Easter!
ርሑስ በዓል ትንሳኤ!
መልካም የትንሳኤ በዓል!


In addition, we are pleased to introduce our official Facebook page, created and authenticated by the University:
https://www.facebook.com/MUStudentUnion.
👍 Please join us there to stay updated on all the latest information and announcements from the Student Union.

For further info:
musu@mu.edu.et
https://www.facebook.com/MUStudentUnion
የብሔራዊ መታወቂያ (ፍይዳ) ምዝገባን ይመለከታል

ትምህርት ሚኒስቴ ከሰኔ 2017 ጀምሮ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ለሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች እና ዳግም ተፈታኞች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ እንደቅድመ ሁኔታ መቀመጡ ይታወቃል። በመሆኑም በተቋማችሁ እየተማሩ ያሉና ከዚህ ቀደም ተፈትነው ማለፊያ ውጤት ሳያሟሉ የቀሩ የተቋማችሁ ተፈታኞች ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ምዝገባ እንዲያካሂዱ ባሉት አማራጮች በሙሉ በቂ መረጃ እንድታደርሷቸው እናሳስባለን።

*ማሳሰቢያ፡*

1.ለመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች መረጃ ማስገቢያ ሲስተም (https://eap.ethernet.edu.et ) ላይ ማስተካካያ ስልተደረገ በቅርቡ ORIENTATION የምንሰጥ ይሆናል።
2.ዳግም ተፈታኝ አመልካቾች ከሚያዝያ 14/2017 ዓ.ም -- ግንቦት 05/2017 ዓ.ም ድረስ ከላይ የተጠቀሱትን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ።
3.ዳግም ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ የሚከፍሉት በቴሌ ብር በኩል ብቻ ነው።

*የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር*
Hello everyone,
For those of you who have been having trouble locating our facebook page in the search results, please try using the exact phrase:
"MUstudentUnion"
"mustudentunion"
This should help you find us quickly and easily.
ሰላም ከ መቱ ዩኒቨርስቲ የትራንስፈር ተማሪዎች የሆናቹህ በኣስቸኳይ ስለምፈልጋቹህ ደውሉልኝ
ጥብቅ ማስታወቅያ

ለ EITM ኮሌጅ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ
እንደሚታወቀዉ ሁሉም  የዩኒቨርስቲ ተማሪ  በኢለርኒንግ  ተመዝግቦ  7 አጫጭር  ኮርሶች ( SS1, SS2, SS3, SS4, SS5, SS6, SS7 student success suit)ተመዝግቦ መጨረስ ግዴታ አለበት። ስለዚህ ሁላቹሁም የ EITM  ኮሌጅ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉና ከዚህ በፊት ተመዝግባቹህ የነበራቹህ የ 1ኛ ና 2ኛ አመተ ተማሪዎች ጭምር ቅዳሜ  18/08/2017 ከጥዋቱ 4: 30 በምትኩ አዳራሽ እንድትገኙ እያሳሰብን ሁሉም የትምህርት ክፍል ሃላፊዎች በአዳራሹ ተገኝተዉ ቁጥጥር እንደሚያደር እናሳስባለን።
"pass እና fail መውጫ ፈተና ለወደቁ ብቻ ነው"

የኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት 17/08/2017ከትምህርት ሚኒስትር የነበረው ቆይታ

1.ይህ ከታች ተያይዞ ያለው የተፃፈው በክቡር ኣቶኮራ ጡሸኔ ሚኒሰትር ደኤታ ስሆን ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት ቀደም ብለን ስለ exit exam የወደቁ ማለትም ማለፍያ ነጥብ ያላመጡ ተማሪዎች በሚመለከት ቆይታ ኣድርገን እንደነበር የሚዘነጋ ኣይደለም በዚህምመመርያ ወጥቶበት በነበረው መሠረት የወደቁትን ተማሪዎች special diploma ተብሎ ይሰጣል በዚሁ መሠረት ብዙ ተማሪዎች ግራ ተጋብታቹህ ነበር ይህ certificate format ላልወደቁ ተማሪዎች ያካትታል ወይ ኣያካትትም እና ለምንስ pass ይላል የሚሉ ጥያቄዎች ለኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት በስፋት ተጠይቋል እናም ይህ ለወደቁት ተማሪዎች ብቻ የሚመለከት እንጂ መውጫ ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች ኣይመለከትም ያለፉ ተማሪዎች በነበረው ይቀጥላል ።

2. ከዛሬ ኣመት ጀምሮ ማንም ዩኒቨርስቲ የሞዴል ፈተና ለተማሪዎቹ እንዲፈተኑ ያደርጋል።

3. የጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች exit exam ውጤት የተሰዘረዘባቸውም በጥልቀት ተወያይተናል::

4.የመውጫ ፈተና በሰዓቱ በተያዘለት ፕሮግራም ይሰጣል ዝግጅትም እየተደረገ ነው::

5.የNGAT ዝግጅት ላይ ነው::

6. በተለያዩ ምክንያት በሰሜኑ ጦርነት የትምህታቸው ውጤት እንዲላክ ቀዳሚ ኣድርገን እየሰራን ነው::

7.ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ ከሁሉም ዩኒቨርስቲ የስራ እና ፈጠራ ክህሎት እንዲኖረው እየሰራን እንገኛለን።

8. ጠንካራ ኣደራጃጀት በመቅረፅ ተማሪዎች እናገለግላላን እያገለገልን ።

9. ኣንድ ተማሪ ኣንድ ድግሪ ብቻ ይዞ እንዳይወጣ ሌላ online ትምህርቶቹም ተምረው ድግሪ የሚይዙበት ፕሮግራም እየቀረፅን ነው።



የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት
ኣዲስ ኣበባ
ኢትዮጵያ