Manchester United Ethiopian Fans
7.6K subscribers
7.61K photos
137 videos
1 file
882 links
🔴 ይህ ቻናል ሙሉ ለሙሉ የሚያተኩረው ስለምንወደው የማንቺስተር ዮናይትድ ክለብ እና በአጠቃላይ ስለ እግርኳስ ነው::

በቻናላችን ምርትና አገልግሎቶቻችሁን አስተዋውቁ! @sly_007_85
Download Telegram
🔴 "ራስሙስ ሆይሉንድ በስነ ልቦና የተጎዳ ተጫዋች ነው" አለን ሺረር::

- ከትላንትናው የ1-0 የሽንፈት ጨዋታ ቦሀላ አለን ሺረር እንደተናገረው "እኔ የምመለከተው በስነ ልቦና የተጎዳ ተጫዋችን ነው:: በራስ መተማመኑን እና አቋሙን አቷል:: ማንችስተር ዮናይትድን ከፊት ሆኖ ለመምራት ዝግጁ አይደለም"::

- "በፕሪምየር ሊጉ ሶስት ጎል ብቻ ነው ያስቆጠረው:: ሁሌም በቦታው አይገኝም ወይ ወደ ኋላ ለሰከንድ ይቀራል ወይም ደሞ ወደፊት ለሰከንድ ይቀድማል:: ምንም ጥርጥር የለውም እሱ በስነ ልቦና የተጎዳ ተጫዋች መሆኑ እርግጥ ነው"::

- ሆይሉንድ በ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የውድድር አመት ሶስት ጎሎችን ብቻ ነው ማስቆጠር የቻለው::

- ማንችስተር ዮናይትድ በፕሪምየር ሊጉ 15ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ራስሙስ ሆይሉንድን ለይቶ ከመወንጀል ይልቅ በአጠቃላይ የቡድኑን ደካማ እንቅስቃሴ እና ወጥ አቋም አለማሳየትን አስረግጦ ተናግሯል::


#GGMU #MUEF

.

- የፌስቡክ ግሩፖችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.facebook.com/share/g/1De9hjRhf8/

- የፌስቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://fb.me/manche333

- የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/MUN_ET_fans
ብዙዎች ሚዲያዎች እንደሚያዎሩት ከሆነ
ኩኛ ወደ ዩናይትድ የመምጣቱ ነገር እውን የሆነ ይመስላል ❗️❗️❗️❗️


#GGMU #MUEF


- የፌስቡክ ግሩፖችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.facebook.com/share/g/1De9hjRhf8/

- የፌስቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://fb.me/manche333

- የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/MUN_ET_fans
🔴 በጣም በድራማቲክ ትእይንቶች የተገባደደውን ጣፋጩን የ5-4 የኢሮፖ ሊግ ጨዋታ ግማሹ ላይ በቤተሰብ ኢመርጀንሲ ጥሎ የሄደው ሌንደሎፍ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ታውቋል::

- የሊንደሎፍ ትንሹ ልጁ በቤታቸው ሲጫወት በደረሰበት አደጋ የግንባር መሰንጠቅ ይደርስበታል:: በዚህም ምክንያት በተቀያሪ ወንበር ላይ ተቀምጦ የነበረው ሊንደሎፍ ወደ ሆስፒታል ለመሄድ ተገዷል::

- የሊንደሎፍ ልጅ በጥሩ ሁኔታ ላይ ንደሚገኝ እና ሰርጀሪውን ጨርሶ አርብን እና ቅዳሜን በሆስፒታል ማሳለፉን ባለቤቱ ማጃ ተናግራለች::

#GGMU #MUEF

.

- የፌስቡክ ግሩፖችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.facebook.com/share/g/1De9hjRhf8/

- የፌስቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://fb.me/manche333

- የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/MUN_ET_fans
🔴 ፋብሪዚዮ ሮማኖ እንደዘገበው "ማንችስተር ዮናይትድ እና Matheus Cunha በጣም መልካም የሆነ ውይይት አድርገዋል"::

- "ለተጫዋቹ ስለታሰበው ቀጣይ የማንችስተር ዮናይትድ እቅድ እና ፕሮጀት ማብራሪያ ተደርጎለታል:: በመቀጠል ከሱ ጋራ ስለሚደረገው ስምምነት ተወያይተዋል"::

- "በቀጣይም ተጨማሪ ውይይቶች ይደረጋሉ:: ማንችስተር ዮናይትድ ተጫዋቹን ለማስፈረም ጥሩ አካሄድ እያደረጉ ነው"::

- ፋብሪዚዮ ሮማኖ

#GGMU #MUEF

.

- የፌስቡክ ግሩፖችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.facebook.com/share/g/1De9hjRhf8/

- የፌስቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://fb.me/manche333

- የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/MUN_ET_fans
🔴 የማንቼ ደጋፊዎች ማህበር ለ19ኛ ጊዜ ደም ለግሰዋል 👏❤️💪


#GGMU #MUEF
#LOAN_WATCH 🚨

👉🏽ማርከስ ራሽፎርድ በአሁን ሰአት ክለቡ አስተን ቪላ ከ ሲቲ ጋር እያረጉት ባለው ጨዋታ ግብ(penalty) በማስቆጠር ቡድኑን አቻ ማድረግ ችሏል።


👏🏾👏🏾❤️
🔴 "ቼልሲዎች ጃዶን ሳንቾን ከማንቸስተር ዩናይትድ በ £25 ሚሊዮን ፖውንድ የመግዛት ግዴታ ስምምነት አክቲቬት ሆኗል:: ነገርግን ሳንቾን ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ለማዘዋወር ዋስትና አይሰጥም" ሲል ዘ-አትሌቲክ ዘግቧል።


#GGMU #MUEF

.

- የፌስቡክ ግሩፖችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.facebook.com/share/g/1De9hjRhf8/

- የፌስቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://fb.me/manche333

- የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/MUN_ET_fans
🔴 ሁለቱም ይምጡ 👏

#GGMU #MUEF
"ከጉዳት የማገገም ሂደቴ ከባድ ነበር ሆኖም በቶሎ ወደ ልምምድ ለመመለስ እና ቡድኑን ለመቀላቀል ማድረግ ያሉብኝን ነገሮች በሙሉ አድርጌያለሁ ።"

"ወደ ምርጡ ብቃቴ ለመመለው አሁንም ስራየን አላቆምኩም በዚህ ሰአት በደምብ ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነው ።"

"ሩበን አሞሪም እኔን ሲያሞግስ መስማቴ ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው እኔ ጠንክሬ እንድሰራም ያነሳሳኛል ።"

"ሁሉም ነገር ቀስ በቀስ በመገንባት ላይ ነው ነገሮችም አሁን ላይ አወንታዊ መልክ ላይ ይገኛሉ የሚል እምነት አለኝ ።"

"በየእያንዳንዱ ጨዋታ ቡድናችን በሁሉም ቦታዎች ትንሽም ሚባል ቢሆን መሻሻል እያሳየን እንገኛለን ።"

"በዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ የመሳተፍ ግዴታ አለብን በዚህ ብቻ ሳይሆን በፕሪሚየር ሊጉ ላይም በምንችለው ደረጃ አመቱን በጥሩ መልኩ ልንጨርስ ይገባል ።"

"100 % ወጥነት ማሳየት እንዳለብኝ ግልፅ ነው በተጨማሪም ወጥ የሆነ የጨዋታ ጊዜም ላገኝ ይገባል ብየም አስባለሁ ።"

"ከአሁን ጀምሮ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ መሳተፍ እፈልጋለሁ በተጨማሪም...

"በውድድር አመቱ ወሳኙ የክለባችን ማለትም በዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ለቡድኔ ግልጋሎት መስጠት እፈልጋለሁ ።"

[ ሜሰን ማውንት ]

https://t.me/MUN_ET_fans
https://t.me/MUN_ET_fans
🔴 ማርከስ ራሽፎርድ በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ስር በድጋሚ ለማንቸስተር ዩናይትድ የመጫወት እድል የለውም። አስቶንቪላ በቋሚነት ለማስፈረም የ£40 ሚሊየን ፓውንድ አማራጭ ቢኖረውም ከእንግሊዝ ውጪ ያሉ ክለቦችም የተጫዋቹ ፈላጊ ናቸው።

- የ27 አመቱ ማርከስ ራሽፎርድ በቻምፒየንስ ሊግ የመጫወት አላማ ያለው ሲሆን ምንም እንኳን በአርሰናል፣ በቼልሲ እና በቶተንሃም ቢፈለግም የለንደን ክለብ እንደማይቀላቀል ተናግሯል።

- ማንቼዎች ማርከስ ራሽፎርድ ተመልሶ እንዲመጣ ትፈልጋላቹ?

#GGMU #MUEF

.

- የፌስቡክ ግሩፖችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://www.facebook.com/share/g/1De9hjRhf8/

- የፌስቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://fb.me/manche333

- የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/MUN_ET_fans
🔴 የማንችስተር ዮናይትድ ውስጥ አዋቂዎችን ጠቅሶ ዘ-አትሌቲክስ እንደዘገበው ኮቤ ማይኖ እንደማይሸጥ እና በማንችስተር ዮናይትድ እንደሚቆይ ዘግቧል::


#GGMU #MUEF

https://t.me/MUN_ET_fans
ዳሎት
ጉዳት አስተናግዷል !!!
ከቀጣይ ጨዋታዎች ውጭ ሁኗል 😢😢



https://t.me/MUN_ET_fans
https://t.me/MUN_ET_fans